cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

🥀🥀የህይወት እንቆቅልሽ 🥀🥀

Getmoc📜📜 Tik tok video 🖤🖤 music 🎧🎧

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
198
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

💗ቢገባህ ላንተ ነው💗 አንደማቀው ከሆነ ወድሀለው❤ አንተ ብቻ ነህ ሀሳቤ ውሰጥ ያለህው💓 ደፍሬ ባላወራ ኘውጥቼ ባልናገር❤ ይህው ከትላንቱ ይብስብኝ ጀመር አሁነስ በቃኝ በዙ ጠበኩኝ ...... እልና አሁንም እዛው ነኝ እንደው ምን ይሻለኛል ምነስ ባደርግ ይተወኛል ለኔ ከተረዳህኝ በቂ ነው💔 ይሄን የፃፍኩት ቢገባህ ላንተ ነው። sweet🥀🥀 ግን አይገባህም😒😒
نمایش همه...
❤️. . . በአንድ ወቅት አንድ ሰው ግሩም የሮዝ አበባ ያያል። እናም ልቡ ውስጥ ይበልጥ ወደዳት፤ አበባዋን መቀንጠስ ይፈልግ ነበር ነገር ግን ፈራ። ጥሏት እንዳይሄድ አስበልጦ ተማረከባት። ልቀንጥሳት ልተዋት በሚል ሀሣብ ውስጥ ሆኖ ሲወዛገብ ፍርሀቱ ጥሏት እንዲሄድ አስገደደው እናም ጥሏት ተራመደ፤ አበባዋ ግን ከአእምሮው ልትጠፋ አልቻለችም። ተፀፀተ እናም ተመልሶ መጣ ፈለጋት ግን አላገኛትም የምታምር ነበረችና ሌሎቹ ቀነጠሷት. . . በፍቅር አለም ውስጥ ስትኖር አታርፍድ...አትፍራ ያን ካረክ ትሸነፋለክ.. ትርፉ ፀፀት ይሆንብካል.. 💔 አንዳንዴ ማርፈድ እንደ መቅረት ልብ ይሰብራል
نمایش همه...
ዝምታ ውስጤ ነው♥ ዝም.....ስትል መስማት ትችላለህ ዝም.....ስትል ታስባለህ ዝም.....ስትል ታስታውሳለህ ዝም.....ስትል ነፍስህን ታውቃለህ ዝም.....ስትል ስሜትህን ታሽንፍ አለህ ዝም.....ስትል ምላስህን ዝም ታደርገዋለህ በዝምታ ውስጥ ብዙ ሚስጥር አለ ! ዝም በል!!
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
እውነት☹️.... አታምነኝም ዛሬ ላይ ከፍቶኛል 😔የከፋኝ አልመስልም ግን ግን ከፍቶኛል😟 አሁን ድንገት መተህ ለምን ተከፋሽ ብትለኝ አልነግርህም🥺 ምክንያቱም አላቀውም☹️ ብታይ አታቀኝም ባህሪዬ ሁሉ ተቀያየረብኝ🙄 የማየው 👂ምሰማው👀 ሁላ ነው ሚያስጠላኝ🤢 በቃ አሁንማ በሀሳብ እሩቅ መሄድ🚶‍♀ ልማዴ አርጌዋለው የት እንደምሄድ ግን አላቅም 🧎‍♀ግን ከዚ ሁሉ ምን እደገረመኝ ታውቃለህ 🤦‍♀እንደዛ ምወደው❤️ ላይኔ ምሳሳለት ድንገት እንኳን ቢዘጋ ምንገበገብለት🙈 አታምነኝም ውዴ ስልኬኳን📱 አስጠላኝ 😞🤮
نمایش همه...
✏️ እኔና አንተ አንድ ቦታ ላይ በተለያየ አቅጣጫ ፊታችንን አዙረን ብንቆም የእኔ ቀኝ ላንተ ግራ ነው፥ ያንተ ግራ የኔ ቀኝ ነው፤ ቀኝ ይሄ ነው ግራ ይሄ ነው ብዬ ብከራከርህ ቂል ነኝ። እንዳንተ አቋቋም ያንተ እውነት ይሆናል.. ባንተ እውነት ለማመን ያንተን ጫማ መዋስ አለብኝ………
نمایش همه...
ንገሪኝ❤️‍🔥 ዳግማዊ ታምራት size=660kb 🌹New music 2023🌹 join🔻🔻 @crazylife1216 share🙏
نمایش همه...