cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

አባ ደዋም sᴡᴇᴇᴛ ɢᴀʟʟᴇʀʏ🥰

...ሙሐመድ ﷺ አማላጃችን አይነታ ☝ የኡማው ጥጋብ እፎይታ💚💚💚💚💚

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
332
مشترکین
+124 ساعت
+17 روز
+2530 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

نمایش همه...
śøfi አህ on TikTok

@sofilela3 958 Followers, 650 Following, 433 Likes - Watch awesome short videos created by śøfi አህ

2
ረሱል.ﷺ እንዲህ፦ ብለዋል... "እውነት ወደ መልካም ተግባር ይመራል። መልካም ተግባር ደግሞ ወደ #ጀነት_ይመራል#አንድ_ሰው እውነት ይናገራል አላህ ዘንድ እውነተኛ የሚል እስኪጻፍ ድረስ። ሀሰት ደግሞ ወደ መጥፎ ተግባር ይመራል። መጥፎ ተግባር ደግሞ ወደ #ጀሀነም_ይመራል#አንድ_ሰው ሀሰትን ይናገራል አላህ ዘንድ ሀሰተኛ ተብሎ እስኪጻፍ ድረስ። 📚(ቡኻሪና ሙስሊም) አላህ እውነተኛ ሰው ያድርገን አላሁመ አሚን 🤲🤲 @aberamuze @aberamuze
نمایش همه...
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
#ለይለቱል_ጁምዓ 💥💥 «የአላህ መልክተኛ ሆይ! ለምንድን ነው ዛሬ እጅግ ተደስተው ያደሩት፤ ፊትዎት የደስታ ብስራት ይታይበታል።» አሏቸው። ተፈቃሪያችን ﷺ እንዲህ አሉ: ‐ «መልአክ ከጌታዬ ዘንድ ወደ እኔ መጣና እንዲህ አለኝ: ‐ «ከኡመቶችህ አንድ ሰው በርሶ ላይ አንድ ሶለዋት ካደረገቦት አላህ ዐስር ሐሰናት ይፅፍለታል። ዐስር ኃጢኣት ይሰርዝለታል። በዐስር ደረጃዎች ከፍ ያደርገዋል። #በአምሳያውም_የሶለዋት_ምላሽ_ያገኛል።» አሉ 📚ነሳኢ ዘግበውታል። ዛሬ #ለይለተል_ጁመዐ_ነው። ሶለዋታችንን ይሰሙታል። ስለዚህ ዉቡን ፊታቸውን እንደ ሙሉ ጨረቃ ደምቆ ማየት የሚሻ ሁሉ ሶለዋት ያብዛ! ﺍﻟﻠﻬﻢ ﺻﻞِّ ﻭﺳﻠﻢ ﻭﺑﺎﺭﻙ ﻋﻠﻰ ﺳﻴﺪﻧﺎ ﻭﻣﻮﻻﻧ ﻣﺤﻤﺪ ﻭﻋﻠﻰ ﺁﻟﻪ ﻭﺻﺤﺒﻪ . https://t.me/aberamuze
نمایش همه...
2
ምርጥ ነገር ልጠቁምህ ... #ከፈጅር_በፊት_ንቃ ውስን ረከዓ ስገድ ከገغፍላ ዓለም ትወጣለህ። #የፈጅርን_ቀብሊያ_ስገድና ከአላህ ጋር አውራ ልብህ ያበራል፣ #ፈጅር_መስጂድ_ውጣ በሕብረት ስገድና ጥበቃን ከአላህ አግኝ፣ #ከፈጅር_በኋላ_ጥቂት_ጊዜ_ብቻ_ተቀመጥ በመስጂድ ውስጥ የዛኪሮችና የቃሪኦች ዜማ ውስጥህን በሐሴተ ይሞላዋል። #ምን_እርሱ_ብቻ_ስትወጣ_ንጹሑ_አየርና_ከነአዕዋፋቱ_በዜማቸው_አላህ_አላህ_ሲሉ_ትሰማለህ። በቃ የዚህች ምድር ትልቁ ሐብት ትልቁ ፍቅር አላህ ነው ሌላ ምን አልለ። ሁሉም ፍቅር ወደርሱ አድራሽ ነው። ወደርሱ የማያደርስ ምንም ነገር ዋጋ ቢስ ነው። ሰይድና ሩሚ (ቀደሰላሁ ሲረሁ) እንዲህ ይላሉ፦ « የሕይወትን ምስጢር ብታውቅ ኖሮ ከፍቅር ውጭ ወዳጅ አድረገህ የምትይዘው ምንም ነገር የለም ነበር ይላሉ ።» ያ አላህ ♥ አላህ አላህ አላህ ያግራልን አቦ 🤲🤲 https://t.me/aberamuze
نمایش همه...
👍 5
Photo unavailableShow in Telegram
#የአለም_ኢማም የአለም ኢማም ዛታሁ ቀውይ ኡምራሁ #ደዋም_ደዋም_ደዋም_ደዋም💚❤️ 💖💖💖💖 #መገር_ገበያ 🌹🌹 መጀን ሀጃ ኬኛ ኑባሴ ያረብ 🤲 @aberamuze @aberamuze
نمایش همه...
3
Photo unavailableShow in Telegram
#ኢስነይን_ሙባረክ 🌾🌾    ♥-♥-♥ አንቱም ዘይኑ ሲሩል ውጁውዲ ፈይዱ ራህማ አስሉል ውጁውዲ ያሃቢቢ ሠላም ዓለይኩም    💚-💚-💚 @aberamuze @aberamuze
نمایش همه...
5
Photo unavailableShow in Telegram
☝️ Today's the best Photo 😍😍 •🔴 Beautiful
نمایش همه...
👍 6🥰 2 1
00:11
Video unavailableShow in Telegram
መገር'ገበያ ቅረረ ☁ #እናበል_ቡደላ ሱንዱቁል አስራር #ሸሪአን_ጠባቂ በከራማ አጥር #የጠሪቃን_ባቡር በጁ ሚዘውር የሀድራን ጠያራ ይዞ የሚበር """ሲጠሩት ፈጣን ነው ቶሎ ሚሃድር""" ተሚኪን የተሰጠው ባጢን ወዟሂር #የአበልራሙዝ_አባት_የማይደፈር አቤት ይታይልኝ ምነው የኔም ዱር ዙሩልኝ ጌቶቼ በአውን በነስር ከጃቹ ከጅዬ ቁሜያለው ከበር በናንተ የሸሸ ምነግዜም አያፍር """"ሀጃዬን አውጡልኝ #በዟሂር_በሲር"""" #መገር_ገበያ 🌷🌷 ሙባረክ የሙሪድ ሙሪዳት 💚💖 https://t.me/aberamuze
نمایش همه...
4
Photo unavailableShow in Telegram
[ …70 ወልዮች በአንድ ጉዳይ፤ አንድ ላይ "ኢትፋቅ" ሆነው (ገጥመው) ከሚያደርጉላችሁ ዱዓ የበለጠ #የእናታችሁ_ዱዓ 🤲 ይቀድማል።] #የዳዕዋ_ፈር_ቀዳጅ_ባጢልን_አሳዳጅ የምንጊዜም ውዱ #አሚራችን ሀጂ ሙሳ ኪኪያ [ቀደሰሏሁ ሢረሁ አስራረሁም]❤️💚 @aberamuze @aberamuze
نمایش همه...
8
Photo unavailableShow in Telegram
#እኮ_በል .. ➦ ስለ. #አና_ዳናዎቹ_ሲያወሩ ቦታው ላይ ካሉ ሰዎች ይበልጥ እውቀቱ ያላቸው ይመስላሉ:: #ስለ_ከቢር_ሐሺም ሲያወሩ #ከሀረሮች_በላይ ስለሳቸው የሚያውቁ ይመስላሉ:: ሰለ ጀማ ንጉስ ፥ ስለ ራያ ፥ ፈቂህ ዙበይር ፥ አሕመድ ቢን ሳሊህ ፥ ስለ ገታ ባጠቃላይ #ስለሐበሻ_መሻኢኾች ሲያወሩ ቦታው ላይ ካሉ ሰዎች ይበልጥ የሚያውቁ ይመስላሉ:: እኔ ከማንም ከምሰማው #የመሻኢኾች ቂሷ ይበልጥ ከሠይዲ የምሰማው_ቂሳ ይመስጠኛል:: በሙሐባ ወይም በመደድ ሁነው አይጨምሩም ወይንም አይቀንሱም... ታሪክ ምንም ሳያዛቡ ያወራሉ:: ደቡብ ይሁን ሰሜን ምስራቅ ይሁን ምእራብ ስላሉ መሻኢኾች እያንዳንዱን ትንንሽ detail ሳይቀር ያወጋሉ:: ሰዎቹን ሲያነሱ #መደዳቸው_ይጨምራል:: የሁሉንም የነቢዩﷺ ወዳጆች መድህ ይወዳሉ… በተለየ መልኩ ግን የደዌ / ማሾች መንዙማ ቅጂ አጠገባቸው ከተከፈተ ይበልጥ ይመሰጣሉ #በመደድ_ይዋልላሉ:: ➦ ከሀገር ውጪ ስላሉ መሻኢኾችም ሐከዛ ነው:: ስለ አህመደል ሪፋኢይ, አብዱልቃዲር ጂላንይ, አህመደል በደው, አብራሂም ዱሱቂይ ... ወዲህ ደሞ እነ ቡራዒይ ቡሴሪይ, ነብሀንይ... #ከሴቶቹም እነ ራቢያተል አደዊያ, ሠይዳ ነፊሳ, እመት ዘቡራ... ምን አለፋህ ወዳጄ ሻም ይሁን ሂጃዝ ፥ የመን ይሁን ግብፅ የትም ይሁን ሠይዲ የማያወሱት የነቢዩﷺ ወዳጅ የለም... ታሪካቸውን ሲያነሱ አፍ ያስከፍታሉ:: ስለ አሕመደል ሃዲ እና ቡራዒይ ወፋት ብዙ ግዜ ደጋግመው ያወሳሉ... ሲያወሱም ሁሌ ያለቅሳሉ🥲 አጂብ ነው.. ወላሂ 🙏አልሐምዱሊላህ የደጋጎቹን ስም ስንሰማ የምንደሳ ላደረገን:: አልሃምዱሊላህ !! https://t.me/aberamuze
نمایش همه...
8