cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ዑስማን አረንዜ/Ousman Arenzae

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
299
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-17 روز
-1330 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ወኪሎ ሂወት ከባድ ናት በቻል ከው አቅም ቀለል አርገው
نمایش همه...
ልዪ የዒድ ዝግጂት ከዙመር ሚዲያ ኢድን ዙመር ጋር ነን #ዒድ_ሙባረክ #ዐረፋ #ዙመር_ኢስላሚክ_ሚዲያ #የበአል_ፕሮግራም #ዙመር_ቲዩብ ቻናሉን ሰብስክራይብ እያረግን ሼር ሼር ሼር
نمایش همه...
🥰 3
Photo unavailableShow in Telegram
ለባባ ኤርዶጋን መልክም ምኞቴን እመኛለሁ     ቱርክ ፉት ለፊቶ ለየት ያለ ምርጫ ታስተናግዳለች። በተናጠል የኤርዶጋንን አመራር መርታት ያቃታቸው 6 ተፎካካሪ ፓርቲወች ባንድ ተጣምረው ደፋ ቀና እያሉ ነው። የአዲሱን የጋራ ፓርቲያቸውንም የሚመራው በአታ ቱርክ የተመሰረተው  chp ፓርቲ ይሆናል።      የኤርዶጋን አመራር ለቱርክ ብቻ ሳይሆን ለመላው አለም ሙስሊም አስፈላጊ ነው። ይሄንን ጠንቅቀው የሚያውቁት ምእራባውያንም  በግልፅ ድጋፋቸውን ለተቃዋሚው ፓርቲ እያሳዩ ነው ብሎም ብዙ ማዋለንዋይ እያፈሰሱ ነው።      በመጨረሻም ወሳኙ የቱርክ ህዝብ ነው።
نمایش همه...
👍 1
#ከደጋጎች ሀገር ከአሪፎች መፍለቂያ #ዳና ረመዷን 27ኛዋን ለይል ዱዐ ለማስደረግ በአሏህ ፍቃድ ከሸይኾቹ ጋ ተገኝተናል አልሀምዱሊላህ🙏 ከላይ በምስሉ የምታዮዋቸው ኪታቦች ከዚህ በፊት #የዙመር_ኢስላሚክ_ሚዲያ ባደረገው የኒያ ስብስባ ላይ ኒያ ላደረጉ / ለተሳተፉ እህትና ወንድሞች በስማቸው ዱዐ ልናስደርግላቸው ለሸይኾች የተያዙ ጀባታዎች ናቸው። እንደምትደሰቱበት ተስፋ እናደርጋለን እናንተም በዱአችሁ አደራ። ይህች ለይል ለይለቱል ቀድር ልትሆን ያስመቻል ያሉ በርካታ ኡለማኦች ናቸው። አደራ አደራ እንዳንዘናጋ #ረመዷን_27 #ዳና #ዙመር_ኢስላሚክ_ሚዲያ
نمایش همه...
بكى الشيخ نورين محمــد صديق عليه رحمة الله(( إِنّما المؤمنون الذين إذا ذكر اللَّه وجِلت قُلُوبُهم )
نمایش همه...
بكى_الشيخ_نورين_محمــد_صديق_عليه_رحمة_الله_إِنّما_المؤم_oAANEuITXXg.ogg7.26 KB
Photo unavailableShow in Telegram
እህህህ   በቃ ሙስሊሙ እና እስልምና ላይ የሚያደርሱት በደል እና ግፍ የሚያስፈራራን የሚያዳክመን እየመሰላቸው ነዋ።     ከንቱ ድካም መሆኑን ማን በነገረልኝ  ታሪክን ወደ ኋላ መለስ ብላቺሁ ተመልከቱ ሙስሊም የጌታው ባሪያ እንጂ የሌላ የማንም ታዛዢ የበታች ሁኖ አያቅም። አይሆንማ      ፍልስጤም ሂድ  ህንድ ሂድ ቻይና ሂድ እና ሌሎችም በርካታ ቦታወች  አሁን ላይ  ይሄ ነው የማይባል ግፍ እየዘነበብን ነው ግን ተሸንፈን ተንበርክከን  አያቺሁን  NO  በፍፁም።   ምክንያቱም ዱንያ ይሄ ነው አላማዋ ፈተና ችግር እንግልት። እኛ ሙስሊሞች የምንደነግጠው ዱንያ ስትመቸን ገር በገር ስትሆንልን ነው።   ግን እናንተ  ከፋርሶች፣ከሮማውያኖች፣ከግሩኮች፣ከማንጉሎች  ወ.ዘ.ተ  ተሞክሩ ውሰዱ ሙስሊሙን ጨቁነው ምን መቅሰፍት እንደገጠማቸው።     የሀገራቺንም መንግስት ተብየ አደብ ያዢ የሙስሊሙ ዝምታ  ከአውሎ ንፋሱ በፊት ያለ መረጋጋት ነው። https://www.facebook.com/pg/OsmiRenzi/about/ https://t.me/OsmanArenzae
نمایش همه...
🥰 3😢 1
Photo unavailableShow in Telegram
የዩክሬይኑ ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዜሌኒስኪ ሩሲያን እየተፋለሙ የሚገኙ የዩክሬን ሙስሊም ወታደሮችን በኬይቭ አስፈጥሯል ። ዜሌኒስኪ በአፍጥር ፕሮግራሙ ላይ ሩሲያ በወረራ በያዘቺው ክራይሚያ የሚገኙ ሙስሊሞች ላይ የምትፈፅመውን በደል ያወገዘ ሲሆን ዩክሬን ክሬይሚያን ነፃ ታወጣለች ሲልም ቃል ገብቷል ። ሩሲያ ከራይሚያን ስትጠቀልል ባካሔደቺው ህዝበ ውሳኔ የታታር ሙስሊሞች በሙሉ ወደ ሩሲያ መቀላቀልን የተቃወሙ በመሆኑ ሩሲያ በሙስሊሞቹ ላይ የማሳደድና የመጨቆን ተግባር ስትፈፅም ከርማለች ። የታታር መጅሊስንም በትናለች ። ታዲያ የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ዜሌኒስኪ ማታ ሙስሊም ወታደሮቻቼውን ባስፈጠሩበት ወቅት " ይህ የሩሲያ ጭቆና አይቀጥልም መላዋ ዩክሬይንን የታታር ሙስሊሞችንም ከሩሲያ ጭቆና ነፃ እናወጣለን " በማለት ቃል ገብተዋል ።    ሙስሊሙ ኡማ በሁሉም የአለማቺን ግዛቶች ኩርኩም በዝቶበታል 😭😭😭    አንድነታቺን ላይ መበራታት አለበን
نمایش همه...
🥰 1
መገን ያ ሰው    😍 መገን ያ ሰው    😍 ልቤን አመሰው  😍      ግጥሙን ስሰመው የተሰማኝ ስሜት ........... አሏህ አሏህ  ሶሉ ዐለረሱል  ስማቸውን አጣጥሙት ወዳጆቼ
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.