fa
Feedback
Nursing ethiopia📡🩺💉🇪🇹

Nursing ethiopia📡🩺💉🇪🇹

رفتن به کانال در Telegram

ነርሲንግ ethiopia መማሪያ መፃሕፍት እና አንዳንድ ጤና ነክ መረጃዎች በአማርኛ ይቀርብበታል።በነርሲንግ አና በአጠቃላይ የHEALTH field👨‍⚕️ አሪፍ እውቀት እንዲኖራችሁ የሚረዱ ጠቃሚ ምስሎች፣ ቪድዮዎችና pdf መፅሐፍ ያቀርባል።🙏N𝕦𝕣𝕤𝕚𝕟g🇪🇹 (📞0968040359)😍🥰youtubehttps://youtube.com/shorts/BZ3b-OnXGog?si=2DrNWU82PqpXIIJB

نمایش بیشتر
5 674
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+47 روز
+830 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
فوریه '26
فوریه '26
+4
در 3 کانال‌ها
ژانویه '26
+131
در 1 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+117
در 1 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+810
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '250
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '250
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '250
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مه '250
در 2 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+99
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+321
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+203
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+25
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+118
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+546
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+419
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+652
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+594
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+630
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+434
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+454
در 1 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+180
در 1 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+36
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+41
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+41
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+68
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+16
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+36
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+22
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+32
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+29
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+62
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+22
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+26
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+18
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+27
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+16
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+24
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+223
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
01 فوریه+4
پست‌های کانال
📣New Vacancy Announcement #Medium clinic .Required professional 1, #Nurse #1 . Experience: 6 month and above . gender. Male . salary: negotiable . Decline date: February 7 .How to apply: interested applicants, who fulfill the requirement, may send their application letter, cv and their scanned document via the phone no: 0968040359 and respective listed email address. abebebiruk@047.com @NursingEthiopian

2
#New #Nurse Health care Aid South Gondar Experience Not specified Salary Attractive Apply 👇👇👇 https://careers.albertahealt
#New #Nurse Health care Aid South Gondar Experience Not specified Salary Attractive Apply 👇👇👇 https://careers.albertahealthservices.ca/jobs/health-care-aide-557361 Join for.more 👇👇👇 @NursingEthiopian
2
3
#New #Midwife Midwife Nurse(Diploma) Deadline February 8 Apply 👇👇👇👇 We invite candidates meeting the required qualificati
#New #Midwife Midwife Nurse(Diploma) Deadline February 8 Apply 👇👇👇👇 We invite candidates meeting the required qualifications to download and fill the job application form from https://mariestopes.org.et/wp-content/uploads/sites/25/2022/06/MSIE-Job-Application-Form.pdf and email to Humanresource@mariestopes.org.et Join For more 👇👇👇 @NursingEthiopian
1
4
#OSCE ጥር 15/2018 ዓ.ም የተሰጠውን የተግባር ምዘና ፈተና (OSCE) የወሰዳችሁ የአንስቴዥያ ተመዛኞች ከዛሬ ጥር 22/2018 ዓ.ም ጀምሮ http://hpe.moh.gov.et/hple ላይ በመ
#OSCE ጥር 15/2018 ዓ.ም የተሰጠውን የተግባር ምዘና ፈተና (OSCE) የወሰዳችሁ የአንስቴዥያ ተመዛኞች ከዛሬ ጥር 22/2018 ዓ.ም ጀምሮ http://hpe.moh.gov.et/hple ላይ በመግባት ሙሉ ስም እና የፈተና መለያ ቁጥራችሁን በማስገባት የፈተና ውጤታችሁን መመልከት የምትችሉ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አሳውቋል። በውጤታችሁ ላይ ቅሬታ ያላችሁ ተመዛኞች ከዛሬ ጀምሮ ባሉት (አስር (10) ተከታታይ የሥራ ቀናት በስልክ ቁ. 0115186275 / 0115186276 በመደወል ጥያቄዎቻችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል፡፡ ፈተናውን ያለፋችሁ ተመዛኞች ከዛሬ ጥር 22/2018 ዓ.ም ጀምሮ ስም ዝርዝራችሁ ወደ ክልል ተቆጣጣሪ አካላት የሚላክ በመሆኑ  ሌሎች ቅድመ ሁኔታዎችን በማሟላት የሙያ ፈቃድ ማውጣት ትችላላችሁ ተብሏል፡፡ @NursingEthiopian
522
5
ኢትዮጵያ የማርበርግ ቫይረስ በሽታን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥራለች‼️ ኢትዮጵያ የማርበርግ ቫይረስ በሽታን ሙሉ በሙሉ መቆጣጠር መቻሏን የጤና ሚኒስቴር በይፋ አስታወቀ። ሚኒስቴሩ በሽታውን መቆጣጠሩን አስመል+2
ኢትዮጵያ የማርበርግ ቫይረስ በሽታን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥራለች‼️ ኢትዮጵያ የማርበርግ ቫይረስ በሽታን ሙሉ በሙሉ መቆጣጠር መቻሏን የጤና ሚኒስቴር በይፋ አስታወቀ። ሚኒስቴሩ በሽታውን መቆጣጠሩን አስመልክቶ ዛሬ ባዘጋጀው የማብሰሪያ መርሐ ግብር ላይ፤ ቫይረሱ ወደ ሌሎች አካባቢዎች እንዳይሰራጭና ጉዳት እንዳያደርስ ጥረት ላደረጉ አካላት እውቅና ሰጥቷል። በመርሐ ግብሩ ላይ እንደተገለጸው፤ በሽታው ከተከሰተበት ጊዜ ጀምሮ የተቀናጀ የክትትልና የቁጥጥር ሥራ በመሠራቱ ወረርሽኙን በአጭር ጊዜ ውስጥ መግታት ተችሏል። በዕለቱ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ጨምሮ የክልል ፕሬዝዳንቶችና አጋር አካላት በተገኙበት፣ የሀገሪቱ የጤና ሥርዓት መሰል ድንገተኛ ወረርሽኞችን የመከላከል አቅሙ እያደገ መምጣቱን ተብራርቷል። በሽታውን ለመቆጣጠር ከዓለም ጤና ድርጅትና ከሌሎች አጋር ድርጅቶች ጋር የቅርብ ትብብር መደረጉን እንዲሁም፤ የሕብረተሰቡ ንቁ ተሳትፎና የጤና ባለሙያዎች መስዋዕትነት ለውጤቱ መገኘት ዋነኛ ምክንያቶች መሆናቸው ተመላክቷል። #ENA @NursingEthiopian
1 042
6
The most painful pain
The most painful pain
881
7
📣New Vacancy Announcement #Medium clinic .Required professional 1, Nurse #1 . gender. Male . salary: negotiable .How to apply: interested applicants, who fulfill the requirement, may send their application letter, cv and their scanned document via the phone no: 0968040359 and respective listed email address. abebebiruk@047.com @NursingEthiopian
857
8
New updates of DKA: ================== The new criteria are: 🔺Diabetes or Hyperglycemia: Glucose ≥ 200 mg/dL or a prior hist
New updates of DKA: ================== The new criteria are: 🔺Diabetes or Hyperglycemia: Glucose ≥ 200 mg/dL or a prior history of diabetes. 🔺Ketosis: Beta-hydroxybutyrate ≥ 3.0 mmol/L or urine ketones ≥ 2+. 🔺Metabolic Acidosis: pH < 7.3, bicarbonate < 18 mmol/L, or both. These criteria help identify DKA earlier, particularly in cases like euglycemic DKA, which can occur with certain medications. ⚠️The updates were made to address the increasing incidence of euglycemic DKA, often linked to SGLT2 inhibitors, where glucose levels might be lower than traditionally expected. ================== @NursingEthiopian
841
9
#ERMP የ2018 ዓ.ም የብሔራዊ ህክምና ስፔሻሊቲ ስልጠና (ERMP) የመግቢያ ፈተና ጥር 25 እና 26/2018 ዓ.ም ይሰጣል። የፕሮግራሙ አመልካቾች የኦንላይን ፈተና በተመረጡ የፈተና ጣቢያዎች በ
#ERMP የ2018 ዓ.ም የብሔራዊ ህክምና ስፔሻሊቲ ስልጠና (ERMP) የመግቢያ ፈተና ጥር 25 እና 26/2018 ዓ.ም ይሰጣል። የፕሮግራሙ አመልካቾች የኦንላይን ፈተና በተመረጡ የፈተና ጣቢያዎች በተጠቀሱት ቀናት እንደሚሰጥ ከጤና ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ ያሳያል። የ2018 ዓ.ም የብሔራዊ ህክምና ስፔሻሊቲ ስልጠና (Ethiopian Residency Matching Program/ERMP) የአመልካቾች ምዝገባ ከታህሳስ 06-20/2018 ዓ.ም መከናወኑ ይታወቃል። @NursingEthiopian
1 145
10
የተግባር ፈተና ለምትወስዱ የአንስቴዥያ ባለሙያዎች በሙሉ የመፈተኛ ቀን እና ተያያዥ መረጃዎችን በቴሌግራም ቻናላችን /t.me/M0H_EThiopia/ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። Website
የተግባር ፈተና ለምትወስዱ የአንስቴዥያ ባለሙያዎች በሙሉ የመፈተኛ ቀን እና ተያያዥ መረጃዎችን በቴሌግራም ቻናላችን /t.me/M0H_EThiopia/ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። Website: moh.gov.et Facebook: Ministry of Health,Ethiopia Twitter: x.com/fmohealth YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia Telegram: t.me/M0H_EThiopia Linkedin: lnkd.in/ewFJ6VAB
1 219
11
بدون متن...
1 109
12
HB vs Ferritin vs Iron ፕሮፍለ @NursingEthiopian
HB vs Ferritin vs Iron ፕሮፍለ @NursingEthiopian
1 126
13
Iron Deficiency Anemia vs Anemia of Chronic Disease.
Iron Deficiency Anemia vs Anemia of Chronic Disease.
1 176
14
بدون متن...
1 301
15
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ
1 386
16
#ERMP የ2018 ዓ.ም የብሔራዊ ህክምና ስፔሻሊቲ ስልጠና (ERMP) የመግቢያ ፈተና ጥር 25 እና 26/2018 ዓ.ም ይሰጣል። የፕሮግራሙ አመልካቾች የኦንላይን ፈተና በተመረጡ የፈተና ጣቢያዎች በ
#ERMP የ2018 ዓ.ም የብሔራዊ ህክምና ስፔሻሊቲ ስልጠና (ERMP)  የመግቢያ ፈተና ጥር 25 እና 26/2018 ዓ.ም ይሰጣል። የፕሮግራሙ አመልካቾች የኦንላይን ፈተና በተመረጡ የፈተና ጣቢያዎች በተጠቀሱት ቀናት እንደሚሰጥ ከጤና ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ ያሳያል። ሚኒስቴሩ ለፈተናው የተመረጡ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በፈተናው ወቅት የኃይል መቆራረጥ እንዳይፈጠር የጀነሬተር ኃይል አቅርቦት እና ሌሎች አስፈላጊ ዝግጅት እንዲያደርጉ በላከው ሸርኩላር አሳስቧል። የ2018 ዓ.ም የብሔራዊ ህክምና ስፔሻሊቲ ስልጠና (Ethiopian Residency Matching Program/ERMP) የአመልካቾች ምዝገባ ከታህሳስ 06-20/2018 ዓ.ም መከናወኑ ይታወቃል። @tikvahuniversity
1 701
17
የብቃት ምዘና ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል። በታህሳስ 2018 ዓ.ም የተሰጠውን የብቃት ምዘና ፈተና የወሰዳችሁ ተመዛኞች ከዛሬ ጥር 09/2018 ዓ.ም ጀምሮ http://hpe.moh.gov.et/hple ላይ
የብቃት ምዘና ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል። በታህሳስ 2018 ዓ.ም የተሰጠውን የብቃት ምዘና ፈተና የወሰዳችሁ ተመዛኞች ከዛሬ ጥር 09/2018 ዓ.ም ጀምሮ http://hpe.moh.gov.et/hple ላይ በመግባት ሙሉ ስም እና የፈተና መለያ ቁጥራችሁን በማስገባት የፈተና ውጤታችሁን መመልከት የምትችሉ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አሳውቋል። በውጤታችሁ ላይ ቅሬታ ያላችሁ ተመዛኞች ከዛሬ ጀምሮ ባሉት አስር (10) ተከታታይ የሥራ ቀናት በስልክ ቁጥር 0115186275 / 0115186276 በመደወል ሙሉ ስም፣ ዲፓርትመንት፣ የመለያ ቁጥር እና የተማራችሁበትን የትምህርት ተቋም ስም በማሳወቅ ጥያቄዎቻችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን ተገልጿል፡፡ የብቃት ምዘና ፈተናውን ያለፋችሁ ተመዛኞች ከጥር 13/2018 ዓ.ም ጀምሮ በምትኖሩበት ክልል በመሔድ የሙያ ፈቃድ መውሰድ ትችላላችሁ ተብሏል። @NursingEthiopian
1 383
18
ክፈት የስራ ቦታ ማስታወቂያ @NursungEthiopian+1
ክፈት የስራ ቦታ ማስታወቂያ @NursungEthiopian
1 275
19
የስራ ቅጥር ማስታወቂያ | ሳሉቴ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለጤና ባለሙያዎች ያወጣው የስራ ቅጥር ማስታወቂያ @NursingEthiopian+3
የስራ ቅጥር ማስታወቂያ | ሳሉቴ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለጤና ባለሙያዎች ያወጣው የስራ ቅጥር ማስታወቂያ @NursingEthiopian
1 609
20
#NGAT በዚህ ወር ለሚሰጠው የድኅረ ምረቃ ፕሮግራም የመግቢያ ፈተና (NGAT) የአመልካቾች ምዝገባ ያድርጉ! ምዝገባው የሚጠናቀቀው፦ ጥር 14/2018 ዓ.ም የመመዝገቢያ ቅጽ ላይ የተዘረዘሩትን መስ
#NGAT በዚህ ወር ለሚሰጠው የድኅረ ምረቃ ፕሮግራም የመግቢያ ፈተና (NGAT) የአመልካቾች ምዝገባ ያድርጉ! ምዝገባው የሚጠናቀቀው፦ ጥር 14/2018 ዓ.ም የመመዝገቢያ ቅጽ ላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት በ https://ngat.ethernet.edu.et በኩል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል፡፡ (ሊንኩ ክፍት እስከሚደረግ በትዕግስት ይሞክሩ።) 🔔 ሁሉም አመልካቾች የፋይዳ መታወቂያ ሊኖራችሁ ይገባል የተባለ ሲሆን፤ የምዝገባ እና የአገልግሎት ክፍያ 750 ብር በቴሌብር በኩል ብቻ መከፈል ይኖርባችኋል። ፈተናው የሚሰጥበትን ቀን ወደፊት የሚያሳውቅ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገልጿል። @NursingEthiopian
1 063