cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Gifte👑👑 S sita*🎧🎧 😎😜

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
178
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ከአንዱ የተወሰደ 😳🙄 #እሷ ፡ በጣም ሚያስገርመኝን ነገር አርገህ ካሳየኸኝ S*x እናረጋለን😘😘 #እሱ ፡ እኔ S*x ማረግ አልፈልግም #እሷ ፡ 😳😳 እውነት?? #እሱ ፡ አው ምነው ተገረምሽ እንዴ #እሷ ፡ አው በጣም #እሱ ፡ እና መቼ ነው S*x ምናረገው😂😂 @misterawiwalem @misterawiwalem
نمایش همه...
ዋ.... ተማሪ መሆን! ባለ ቅኔ መንግስቱ ለማ በ አሮፓ በሚማርበት ጊዜ ሜሪ.... ከተባለች ኮረዳ ጋር ጉም የሚያስጨብጥ ፍቅር ይዞት ነበር ዝርዝሩን ደማሞ ብእረኛ በሚለው ግለ ታሪክ ውስጥ ተርኮታል ያን መፅሐፍ በጎዶሎ ቀን ለ አንዱ አውሼው አልመለሰልኝም ስለዚህ ቃል በቃል መጥቀሱን ወደ ጎን ትቼ በራሴ በራሴ አማርኝ አሳጥሬ ላወጋቹ ተገድጃለው መንግስቱ ለማ ኮረዳዋ ከንፈር ላይ ከንፈሩን ለማስቀመጥ የሚያስችለውን የረጅም እና የአጭር ጊዜ አቅድ ነደፈ ሴትን በመማረክ ረገድ በመንግስቱ ለማ ጊዜ እና በአባቱ በአለቃ ለማ ዘመን መአከል ከባድ ልዩ ነት አለ በ አለቃ ለማ ዘመን አንዲትን ሴት ከፈለካት ጉልበትህን ተጠቅመህ ትማርካታለህ መፍትሔው አበባ ሳይሆን የወይራ ሽመል ማበርከት ነበር በፈረስ አባረህ እንስራዋን ጀርባዋላይ ሰብረህ ጫቁላ ይዘሀት ትዘምታለህ መንግስቱ ለማ ለ አቅመ አምሮት በደረሰበት ዘመን ላይ የነበረው ስልጣኔ ሴቶችን ከተጠቂነት ወደ አጥቂ ነት አሸጋግሮቸዋል ቆነጃጂትን የሚታዩ እንጂ የማይበሉ ፍሬዎች አድርጎቸዋል በዚህ ዘመን አጉን ሳትጋፋ ልጅቶንም ሳታስከፋ አንዲት ቆንጆ ሴትከንፈር ላይ ለመድረስ ረዥም እና መራራ ትግል ማለፍ ይጠበቅብሀል 🥰 የደጋ ማር እና የቆንጆ ልጅ ከንፈር ወድቀው ካልተነሱ በዋዛ አይደፈር 😘 saye 😜😜🌛
نمایش همه...
አንድ የምወዳት የህይወት ፍልስፍና አለኝ በጣሊያንኛ phlilosophy ነው ነገሩ ግን ሲያሳምሩት Amor fati ይላል በእንግሊዘኛ i love my fate በ አማርኝኛው destiny ወይም ደሞ ህይወት የሚሰጠኝን ማንኛውንም ነገር በፍቅር እቀበለዋለሁ ያ ማለት የመጨረሻው ጥሩ ነገርን የመጨረሻው መጥፎ ነገርን ሳትለየው አእምሮህን ቀርፀኸው እኩል መቀበል ስትችል 😊 ያኔ ህይወትን አሸንፈሀል ለምንም ነገር አትገዛም 😊 saye😜😜🌛
نمایش همه...
ያ ከንቱ ኦቴሎ ፍቅሩን ሲመሰክር ሲያወራላት ገና ጨረቃ ነሽ አላት ያቺን ዴዝዴሞና ያ ሮሚኦ ደሞ ጁልኤትን ሲያደንቅ ፀሀይ ነሽ ይላታል ከሁሉም ምትደምቅ እኔ ግን ኦቴሎን አይደለው እንደዛ አልላትም ምወዳትን ቆንጆ ጨረቃ ደጅ እንጂ አታደምቅም ጎጆ ሲያሻት ትወጣለች ሲያሻት ትጠልቃለች በኮኮብ ታጅባ በእጅ አትዳሰስ ልብ ውስጥ አትገባ ሲያሻት ለምትገባ ሲያሻት ለምትወጣ መንአገባኝና ጨረቃነሽ ብዬ በናፍቆት ምቃጠል በስስት ምቀጣ 😍😍😜 saye
نمایش همه...
አንድ ሴት👩‍🦱 በብዙ ወንድ ስትከበብ አይግረምህ🤔 𝕓ecause 🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄 ቆሻሻ💩 ዝንብ ይስባልµ
نمایش همه...
አሁን ምትፈልገውን ነገር ያጣኸው "ምን አልባት ከክፋ ነገር ጠብቀኝ" ብለህ ስለፀለይክ ይሆናል😒
نمایش همه...
00:12
Video unavailableShow in Telegram
1.21 MB
01:06
Video unavailableShow in Telegram
5.80 MB