cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Ansuaru As-sunah

#https://youtube.com/@abudiyaly# ሀቅን…… በማስረጃ ሀቅን በውሸት አትሸፍኑ እናንተ እውነታውን እያወቃችሁ። ( وَلَا تَلْبِسُوا الْحَقَّ بِالْبَاطِلِ وَتَكْتُمُوا الْحَقَّ وَأَنتُمْ تَعْلَمُونَ ) البقرة (42) هذه الآية عبرة لمن يعتبرها

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
373
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+27 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

نمایش همه...
Ansuaru As-sunah

#

https://youtube.com/@abudiyaly#

ሀቅን…… በማስረጃ ሀቅን በውሸት አትሸፍኑ እናንተ እውነታውን እያወቃችሁ። ( وَلَا تَلْبِسُوا الْحَقَّ بِالْبَاطِلِ وَتَكْتُمُوا الْحَقَّ وَأَنتُمْ تَعْلَمُونَ ) البقرة (42) هذه الآية عبرة لمن يعتبرها

00:57
Video unavailableShow in Telegram
الـنِّـيَّـــة لله تَعَالى العِلْمُ مِيرَاثُ الأنْبِيَاء قلوبنا تحترق بصوت فضيلة الشيخ الدكتور وليد السمامعة حفظه الله تعالى وجزاه عنا خير الجزاء أخلصوا النية لله بسماعه ونشره
نمایش همه...
نمایش همه...
Ansuaru As-sunah

#

https://youtube.com/@abudiyaly#

ሀቅን…… በማስረጃ ሀቅን በውሸት አትሸፍኑ እናንተ እውነታውን እያወቃችሁ። ( وَلَا تَلْبِسُوا الْحَقَّ بِالْبَاطِلِ وَتَكْتُمُوا الْحَقَّ وَأَنتُمْ تَعْلَمُونَ ) البقرة (42) هذه الآية عبرة لمن يعتبرها

نمایش همه...
Ansuaru As-sunah

#

https://youtube.com/@abudiyaly#

ሀቅን…… በማስረጃ ሀቅን በውሸት አትሸፍኑ እናንተ እውነታውን እያወቃችሁ። ( وَلَا تَلْبِسُوا الْحَقَّ بِالْبَاطِلِ وَتَكْتُمُوا الْحَقَّ وَأَنتُمْ تَعْلَمُونَ ) البقرة (42) هذه الآية عبرة لمن يعتبرها

Photo unavailableShow in Telegram
#የእለቱ_ትውስታችን [ ከዙመር ሚዲያ ] #ይሄን አንቀፅ ግን ቆም ብላችሁ አስተንትናችሁታልን!? ያ አሏህ يقول الله عز وجل وَوُضِعَ الْكِتَابُ فَتَرَى الْمُجْرِمِينَ مُشْفِقِينَ مِمَّا فِيهِ وَيَقُولُونَ يَا وَيْلَتَنَا مَالِ هَٰذَا الْكِتَابِ لَا يُغَادِرُ صَغِيرَةً وَلَا كَبِيرَةً إِلَّا أَحْصَاهَا ۚ وَوَجَدُوا مَا عَمِلُوا حَاضِرًا ۗ وَلَا يَظْلِمُ رَبُّكَ أَحَدًا #ትርጉም ለሰው ሁሉ መጽሐፉም ይቀርባል ወዲያውም ከሓዲዎችን በውስጡ ካለው ነገር ፈሪዎች ኾነው ታያቸዋለህ፡፡ «ዋ ጥፋታችን! ለዚህ መጽሐፍ (ከሥራ) ትንሽንም ትልቅንም የቆጠራት ቢኾን እንጂ የማይተወው ምን አለው» ይላሉም፡፡ የሰሩትንም ነገር ሁሉ ቀራቢ ሆኖ ያገኙታል፡፡ ጌታህም አንድንም አይበድልም፡፡
نمایش همه...
👍 4
#ሊላሂ_ተዓላ... 🦋 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته من فضاإل صلاة اليل - من واظب على قيام الليل يدخل الجنة بغير حساب: روی البيهقي عن النبي ﷺ أنه قال: «يُحْشَرُ النَّاسُ في صَعِيْدٍ وَاحِدٍ يَومَ القِيَامَةِ فَيُنَادي مُنادٍ فَيَقُولُ: أيْنَ الَّذيْنَ كانُوا تَتَجَافَى جُنُوبُهُم عَنِ المَضَاجِعِ؟ فَيَقُومُون وَهُم قَلِيل، فَيَدخلون الجَنَّة بِغَيْرِ حِسَابٍ، ثُمَّ يُؤمَرُ بِسَائِرِ النَّاسِ إِلى الحِسَابِ» . , ለይል ሰላትን በመስገድ ላይ የዘወተረ ጀነትን ያለምንም ምርመራ (ሂሳብ) ይገባል ኢማመል በይሀቂይ እንደዘገቡት ነብያችን صلى الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል ነገ የውመል ቂያማህ ሰዎች በአንድ ቦታ ይሰበሰባሉ ተጣሪ ይጣራል ብሎ ይላልም የት አሉ እነዛ ጎኖቻቸው ከመኝታቸው ይራራቅ የነበረው ሰዎች የት አሉ? ብሎ ይጣራል ይቆማሉ እነርሱም በጣም ትንሽኖች ናቸው ያለ ምንም ምርመራ ጀነትን እንዲገቡ ይደረጋል ከዛ በተቀሩት ሰዎች ላይ ምርመራ እንዲከፈት ይደረጋል ። አሏህ ያግራልና🤲🤲 ቢንቱአበደሪያ🪄🪄     ፊአማኒላህ...... 🏮
نمایش همه...
Ansuaru As-sunah

#

https://youtube.com/@abudiyaly#

ሀቅን…… በማስረጃ ሀቅን በውሸት አትሸፍኑ እናንተ እውነታውን እያወቃችሁ። ( وَلَا تَلْبِسُوا الْحَقَّ بِالْبَاطِلِ وَتَكْتُمُوا الْحَقَّ وَأَنتُمْ تَعْلَمُونَ ) البقرة (42) هذه الآية عبرة لمن يعتبرها

#የኔ ምክሮች قَالَ الإِمَامُ عَلِيٌّ رَضِيَ اللهُ عَنْهُ : " إِنَّ اللهَ خَلَقَ الْعَرْشَ إِظْهَارًا لِقُدْرَتِهِ وَلَمْ يَتَّخِذْهُ مَكَانًا لِذَاتِهِ". ذَكَرَهُ الإِمَامُ أَبُو مَنْصُورٍ الْبَغْدَادِيُّ فِي كِتَابِ الْفَرْقِ بَيْنَ الْفِرَقِ بَعْدَ أَنْ نَقَلَ الإِجْمَاعَ عَلَى تَنْزِيهِ اللهِ عَنِ الْمَكَانِ وَالْحَدِّ. ታላቁ ኢማም አራተኛው ኽሊፋህ የነበሩት ዓልይ ረዲየሏሁ ዐንሁ እንዲህ ይላሉ፦ 『አሏህ ዓርሽን የፈጠረው ችሎታውን ይፋ ለማድረግ እንጂ ለራሱ ቦታ አድርጎ ሊይዘው አይደለም』 ምንጭ፦አልኪታብ አልፈርቁ በይነል ፊረቅ ሊአቢ መንሱሪኒ አልበግዳድይ ሲሆን ይህን ሲጠቅሱም መጀመርያ አሏህ ከቦታና እና ከመጠን እንደጠራ የኢጅማዕን(የአኢመቱል ኢስላምን)ስምምነት ከጠቀሱ ቡሀሏ ይህን ንግግር በማጠናከርያነት አስደግፈው አምጥተዋል
نمایش همه...
#የኔ ምክሮች أحبابي :‏ من تفكر في ذنوبه تاب ورجع ومن تذكر قبيح عيوبه ذل وتواضع . ውዶቼ፥『ስለ ወንጀሎቹ ያስተነተነ ንስሀ ገባ የተመለሰ ሆነ መጥፎ ነውሮችን ያስታወሰ ዝቅ አለ የተናነሰ ሆነ』
نمایش همه...
#በዲንህ_ላይ_ጠንካራ_ሁን👌 قال شيخنا رحمه الله : على حسَب ما يكونُ الشّخصُ في دِينِه قَويّا متَمكّنا يَزيدُ بلاؤه ሸይኻችን አሏህ ይዘንላቸው ና እንደተናገሩት «እንደ ሰውዬው ሁኔታ በዲኑ ላይ ያለው ጥንካሬ በጨመረ ቁጥር መከራዎች ይበዙበታል» ብለዋል። مَنْ عرفَ دينَ الله وتمسكَ به كما يجبُ لا تزيدهُ كثرة المصائب والشدائدِ عليه إلا صبرًا والتزامًا بالعبادة. «የዲነል ኢስላምን ምንነት በደንብ አውቆ በተገቢ መልኩ አጥብቆ የያዘ ሰው የመከራዎች መብዛት፣የችግሮች መፈራረቅ በሱ ላይ ታጋሺነትንና በዒባዳ መጠንከርን እንጂ  ሌላ አይጨምርበትም ብለዋል። يقول سيّدُنا محمّدٌ صلى الله عليه وسلم: "من يردِ الله به خيرًا يُصِبْ منه". رواه البخاريُّ. አስከትለውም  "የኛ መሪ የሆኑት ሙሐመድ ሶለ ሏሁ ዐለይ ወሰለም«አሏህ መልካምን ነገር ለፈለገለት ሰው በመከራዎች ይፈትነዋል» አሉ ብኻሪይ እንደዘገቡት"። فمن أراد اللهُ به خيًرا كثيرًا يبتليهِ ويُعينهُ على الصّبرِ وتحمّلِ البلاء. «አሏህ ለሰውየው  ብዙ የሆነን መልካም ነገር ሲፈልግለት ይፈትነዋል ከዛም በትእግስ እንዲበረታ እና ችግርን እንዲቋቋም ያደርገዋል» ይላሉ። #ምርጡ_ሸይኻችን_ጀነተል ፊርደውስን አሏህ ይለግስልን።
نمایش همه...
👍 3