cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

✍𝐒𝐡𝐞𝐫𝐞𝐟𝐞𝐝𝐢𝐧 𝐨𝐦𝐞𝐫(ሸረፈዲን ዑመር )

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
212
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ኢስላምን በኢስላም ልጆች: በአንድ ወቅት ነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ቢላል ኢብኑ ረባህን ከሗላው በፍቅር ስሜት እቅፍ አደረገው ያዙት። ረሱል ይህንን በሚያደርጉበት ጊዜ ቢላል "ማን ነው? ኡመር? አቡበክር? ኡስማን? አሊ? " እያለ ያቀፈውን ሰው ማንነት ሲጠይቅ ይቆያል። ከዚያ ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ልቅቅ አደረጉትና ቢላል ሆይ! እኔ መሆኔን አላወቅክም ነበር እንዴ ? ሲሉ ጠየቁት። ቢላልም “የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! በደንብ አውቄዎታለሁኝ ነገር ግን ለረጅም ጊዜ እንዳቀፉኝ መቆየትን ስለፈልግኩኝ እንጂ ሲል መለሰላቸው።. . . . ምን አይነት ፍቅር ነው? ያ ረብ! ፊዳከ አቢ ወ ኡሚ ያ ረሱለላህ! ___
نمایش همه...
ሀጢያት ለመስራትዝግጁ ከሆንክ ሁሉንቻይ የሆነው አላህ (ሱ.ወ)የማይኖርበትን ቦታፈልግ። ኡስማን ኢብን አፋን ረ ዕ
نمایش همه...
4👍 2
እናታችን ዓኢሻህ (ረዲየላሁ ዐንሃ) እንዲህ አለች:– "የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) በፍፁም አጅነቢይ ሴትን ነክተው አያውቁም" (ሙስሊም 1866)
نمایش همه...
👍 2
ዓይንህን ሰበር አድርግ ልብህ ሰላም ያገኛል አብዛኃኛውን ጊዜ የሙእሚንን ልብ ከሚያበላሹ ነገሮች ውስጥ አንዱ አላህ ሐራም ያደረጋቸው ነገሮችን መመልከት ነው አደጋውን ባለ ማወቅ እንደ ቀላል ሊቆጠር የሚችል ግን የሙእሚንን ቀልብ የሚያበላሽና ኢማንን የሚያናጋ እይታ ሊኖር ይችላልና እንጠንቀቅ 🗯በተለይ በዘመናችን ወደ ሐራም የሚያደርሱ ነገሮች ቀላል በመሆናቸው እንደ ዘመናዊ ሞባይሎች  ባሉ መንገዶ አማካኝነት ሰዎች ሐራምን በቀላሉና በተደጋጋሚ በማየታቸው ምክንያት ብዙ ልቦች ደርቀዋል ሚስጥር አዋቂ የሆነው ጌታቸውም እንደሚያያቸው ዘንግተዋል አንተ የአላህ ባሪያ ሆይ አላህን ፍራ! እንዴት ብለህ  ነው ነገ ኣኺራ ላይ ታላቁን ጌታህን ማየት በምትመኝበት ዐይንህ ዛሬ ዱኒያ ላይ ለቅጽበታዊ ደስታ ብለህ በዓይንህ መጥፎ ነገሮችን የምትመለከተው!!?? https://t.me/sherefedinn
نمایش همه...
👍 3
"#ምክር_ቢጤ" ...(4) ((አስቸኳይ ማስታወቂያ:"ለሰለፍይ ነን ባይዎች"(አውቄ ነው ይህችን ቃል መጠቀሜ!! )) 🍀🍀🍀 👉 በአላህ ቀስ በሉና አንብቧት። . . 🍀🍀🍀 1) 👉 "ሰለፍይ" ነኝ ያለ ሁሉ "ሰለፍይ" አይሆንም። "ሰለፍይነት" የግለሰቦች መንገድም አይደለም። "ሰለፍይነት" መንገዱ የመልዕክተኛው(ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)ና የሶሐቦች ትውፊት ነው። 🍀🍀🍀 2) 👉 ((#በአሁኑ_ሰዓት "ሰለፍይ" ነኝ የሚሉ ሰዎች ችግር ካለባቸው፦ ከተቻለ ያለውን ችግር ለማረም መሞከር፣ ካልተቻለ ደግሞ ራስን ትክክለኛ "ሰለፍይ" አድርጎ መጓዝ እንጂ፤ በሰዎች ሁኔታ ተበሳጭቶ ጭራሽ #ከናካቴው "ከሰለፍይነት" መውጣትና ስያሜውንም መኮነን የባሰና የገዘፈ ስህተት ነው።)) 🍀🍀🍀 3) 👉 የግለሰቦች ጉዳይ አንተን ድንበር ሊያስትህ አይገባም። ለምሳሌ፦ "ብዙዎቹ ሙስሊሞች የሆነ ችግር ቢኖርባቸው፣ ይህን ችግር ለመላቀቅ ስትል "ከእስልምና መውጣት አለብህ የእስልምናን እውነተኝነት እያወቅክ"?? አትወጣም። ያለህ አማራጭ በቻልከው አቅም ራስህን ካለው ችግር አርቀህ፣ ሌሎች ሙስሊሞችንም ለማራቅ መሞከር ነው። 👉 ልክ እንደዚሁ ሰለፍዮች ላይ ችግር ካየህ፣ ካለው ችግር ራስህን አርቀህ ሌሎችንም ለማራቅ በመሞከር ትክክለኛ ሰለፍይ ማድረግ ነው። ምክንያቱም የሰለፍያ ጎዳና ብቸኛውና ትክክለኛው ስለሆነ።" 🍀🍀🍀 👉 ምንም እንኳ ሰዎች ቢወዛገቡ፣ እስካሁን ድረስ በዘመናችንም ታላላቅ የሰለፍያ ዑለማዎችና ሰለፎችን በቻሉት አቅም የሚከተሉ አሉ። ፈሊላሂል ሐምድ። 🍀🍀🍀 4)👉 "ትክክለኛ ሰለፍዮች ግን እርስበርሳቸው የሚተዛዘኑ የሱና ሰዎች ናቸው።" እንደ "ኢኽዋን" ያሉ የዋሆች ግን "ሐዳድያዎችን"ና መሰል ከሰለፍያ የራቁ አካላትን "ሰለፍይ ነን!" ስላሉ ብቻ ከሰለፍዮች ይመድቧቸዋል። ይህ ትልቅ አስተሳሰባዊ ህፀፅ ነው። 🍀🍀🍀 👉 #መታሰቢያነቱ፦ "ሰለፍይ" ነኝ ባይዎች በአሁኑ ሰዓት በዝተዋል። እርስበርሳቸውም ይበላላሉ። ስለዚህ ከሰለፍይነትና ከስያሜውም መራቅ ምርጫችን ነው ለሚሉ እህትና ወንድሞች ይሁንልኝ። እንዲሁም ይህን ክፍተት ተጠቅመው "ሰለፍይ ነኝ ባይዎች" እያሉ ለሚያሾፉ የጥመት ሰባኪ ዳዒያን ይሁንልኝ። 🍀🍀 https://t.me/sherefedinn https://t.me/sherefedinn https://t.me/sherefedinn https://t.me/sherefedinn
نمایش همه...

👍 2
#ሙዓዝ ኢብኑ ጀበል ረዲየላሁ ዐንሁ ሊሞቱ ሲል በጠና በታመሙበት ሕመማቸው ላይ እንዲህ ብለዋል ፦   , አላህን ላጤ ሆኜ መገናኘት አልሻምና አጋቡኝ።"  https://t.me/sherefedinn
نمایش همه...
😁 2
በዲናችን ጉዳይ  ኺላፍ ለምን  በዛ?        መፍትሄውስ ምንድነው? 💥ሐቁ አንድ ከመሆኑ ጋር  የተለያየ አቋምና አካሄድ ላይ የሚገኙ ሰዎች/አንጃዎች ሐቅ ያለው እኛ ጋ ነው ሌላው ሁሉ ስህተት ነው ሲሉ ይሰማል በመሰረቱ የፊቅህ ጉዳይ ላይ ኺላፍ ከጥንት ጀምሮ ያለ ነው ሁሉም መነሻ የሚሆን ማስረጃ እስካለው ድረስ ይህ ዓይነቱ ኺላፍ ብዙ አያስጨንቅም ነገር ግን ከባዱና የሚያሰጋው እንዲሁም በጭራሽ ተቀባይነት የሌለው ኺላፍ ዐቂዳ/እምነት ላይ የሚፈጠረውና ይህንንም ተከትሎ የሚመጣው የአቋምና የአመለካከት መለያየት (ኺላፍ)ነው! 👉🏻ይህ ሊቆምና ሊጠፋ ይገባዋል❗️ እምነት ነክ የሆኑ ነገሮችን በተመለከተ ማንም ከቁርኣንና ከሐዲሥ እንዲሁም ከደጋግ ቀደምቶች አቋምና ግንዛቤ ሊያልፍና ሊወጣ አይገባውም    የዚህ ኺላፍ መንስኤም ቁርኣንና ሐዲሥን መተው ወይም ደጋግ ቀደምቶች በተረዱት መልኩ አለመረዳት ነው! 💥በሰዎች ኺላፍ ላለመደናበር (ላለመወዛገብ) ቁርኣንና ሐዲሥን ብቻ ተከትለን እንሂድ ደጋግ ቀደምቶች ዘንድ የማይታወቅን ነገርም በሙሉ እርግፍ አድርገን እንተው! 🔹ያኔ ነው ትክክለኛው አንድነት ሊገኝ የሚችለው! ⛔️ገና ጀማሪ የሆኑና ነገሮችን በጥልቀት ያልተረዱ ሰዎችም በኺላፍ ዙሪያ ሌት-ከቀን እያወሩ ዋናውን ዓላማቸውን እንዳይዘነጉና ሌሎችንም ስራ እንዳያስፈቱ መጠንቀቅ ይኖርባቸዋል!   🔸የኺላፎችን ዓይነትና ደረጃ ማወቅና ብይን መስጠት የዑለሞች ስራ ነው ያለ አቅምና ችሎታ የሚደረግ ነገር ጎጂነቱ ለማንም ግልጽ ነው!    አላህ ቀናውን መንገድ ይምራን እዛ ላይም ያጽናን https://t.me/sherefedinn/38
نمایش همه...
✍𝐒𝐡𝐞𝐫𝐞𝐟𝐞𝐝𝐢𝐧 𝐨𝐦𝐞𝐫(ሸረፈዲን ዑመር )

በዲናችን ጉዳይ  ኺላፍ ለምን  በዛ?        መፍትሄውስ ምንድነው? 💥ሐቁ አንድ ከመሆኑ ጋር  የተለያየ አቋምና አካሄድ ላይ የሚገኙ ሰዎች/አንጃዎች ሐቅ ያለው እኛ ጋ ነው ሌላው ሁሉ ስህተት ነው ሲሉ ይሰማል በመሰረቱ የፊቅህ ጉዳይ ላይ ኺላፍ ከጥንት ጀምሮ ያለ ነው ሁሉም መነሻ የሚሆን ማስረጃ እስካለው ድረስ ይህ ዓይነቱ ኺላፍ ብዙ አያስጨንቅም ነገር ግን ከባዱና የሚያሰጋው እንዲሁም በጭራሽ ተቀባይነት የሌለው ኺላፍ ዐቂዳ/እምነት ላይ የሚፈጠረውና ይህንንም ተከትሎ የሚመጣው የአቋምና የአመለካከት መለያየት (ኺላፍ)ነው! 👉🏻ይህ ሊቆምና ሊጠፋ ይገባዋል❗️ እምነት ነክ የሆኑ ነገሮችን በተመለከተ ማንም ከቁርኣንና ከሐዲሥ እንዲሁም ከደጋግ ቀደምቶች አቋምና ግንዛቤ ሊያልፍና ሊወጣ አይገባውም    የዚህ ኺላፍ መንስኤም ቁርኣንና ሐዲሥን መተው ወይም ደጋግ ቀደምቶች በተረዱት መልኩ አለመረዳት ነው! 💥በሰዎች ኺላፍ ላለመደናበር (ላለመወዛገብ) ቁርኣንና ሐዲሥን ብቻ ተከትለን እንሂድ ደጋግ ቀደምቶች ዘንድ የማይታወቅን ነገርም በሙሉ እርግፍ አድርገን እንተው! 🔹ያኔ ነው ትክክለኛው አንድነት ሊገኝ የሚችለው! ⛔️ገና ጀማሪ የሆኑና ነገሮችን በጥልቀት ያልተረዱ ሰዎችም በኺላፍ ዙሪያ ሌት-ከቀን እያወሩ ዋናውን ዓላማቸውን እንዳይዘነጉና ሌሎችንም ስራ እንዳያስፈቱ መጠንቀቅ ይኖርባቸዋል!   🔸የኺላፎችን ዓይነትና ደረጃ ማወቅና ብይን መስጠት የዑለሞች ስራ ነው ያለ አቅምና ችሎታ የሚደረግ ነገር ጎጂነቱ ለማንም ግልጽ ነው!    አላህ ቀናውን መንገድ ይምራን እዛ ላይም ያጽናን

https://t.me/sherefedinn/38

👍 1
በቀላል ዘዴ ትርፋማ መሆን ትፈልጋለህ?እንግዲያውስ…ከስር ያለውን ማስፈንጠሪያ Start በማለት ይጠቀሙ።በመቀጠል የሚመጣላችሁን ሊንክ በመንካት Join ይበሉ ። አሁንም ከላይ ያለውን ሊንክ በመጫን تحقيق✅ የሚለውን በመንካት አማራጬች በቅደም ተከትል ይሙሉ። ይሄንን ሊንኩ ለአንድ ሰው ሸር ሲያደርጉ 40 የሳዑዲ ሪያል ይሸለማሉ ። https://t.me/FreeCoin_MoneyBOT?start=01736912290 https://t.me/FreeCoin_MoneyBOT?start=01736912290
نمایش همه...
✍ :ሸረፈዲን ዑመር ♻️ለምወዱት 10 ሰው ሸር አርጉላቸው #ከምርጥ  አንደበት፦ 👉"የሰው ልጆች እንደማበጠሪያ እኩል ናቸው።" 💚(ነቢዩ ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) 👉"ከትግሎች ሁሉ በላጩ የራስን እኩይ ፍላጎት መታገል ነው፣"   ✅(ዐሊ ኢብን አቡጧሊብ) 👉"ለራሱ ያለውን መብት ያክል አንተ እንዳለህ ከማያስብ ሰው ጋር መወዳጀት መልካም አይደለም።" 💚(ነቢዩሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ)) 👉"አላህን ፍራ።ሌላ ማንንም የምትፈራበት ምክንያት የለህምና።" ✅(ዐሊ ኢብን አቡ ጧሊብ) 👉"ታላቅ ምንዳ ከታላቅ ፈተና ጋር ነው።" 💚(ነቢዩሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ)) 👉"ታጋሽ ሁን! ትዕግስት የእምነት መሠረት ነውና።" ✅(ዑመር ኢብኑል ኸጣብ) 👉"አዕምሮ ሲበስል ምላስ ወሬ ይቀንሳል።" ✅(ዐሊ ኢብን አቡጧሊብ) 👉"ለሰዎች መልካም ሁን! አላህ ዘንድ ተወዳጅ ትሆናለህ።" ✅(አቡበክር ስዲቅቅ) https://t.me/sherefedinn/33
نمایش همه...
✍𝐒𝐡𝐞𝐫𝐞𝐟𝐞𝐝𝐢𝐧 𝐨𝐦𝐞𝐫(ሸረፈዲን ዑመር )

✍ :ሸረፈዲን ዑመር ♻️ለምወዱት 10 ሰው ሸር አርጉላቸው #ከምርጥ  አንደበት፦ 👉"የሰው ልጆች እንደማበጠሪያ እኩል ናቸው።" 💚(ነቢዩ ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) 👉"ከትግሎች ሁሉ በላጩ የራስን እኩይ ፍላጎት መታገል ነው፣"   ✅(ዐሊ ኢብን አቡጧሊብ) 👉"ለራሱ ያለውን መብት ያክል አንተ እንዳለህ ከማያስብ ሰው ጋር መወዳጀት መልካም አይደለም።" 💚(ነቢዩሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ)) 👉"አላህን ፍራ።ሌላ ማንንም የምትፈራበት ምክንያት የለህምና።" ✅(ዐሊ ኢብን አቡ ጧሊብ) 👉"ታላቅ ምንዳ ከታላቅ ፈተና ጋር ነው።" 💚(ነቢዩሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ)) 👉"ታጋሽ ሁን! ትዕግስት የእምነት መሠረት ነውና።" ✅(ዑመር ኢብኑል ኸጣብ) 👉"አዕምሮ ሲበስል ምላስ ወሬ ይቀንሳል።" ✅(ዐሊ ኢብን አቡጧሊብ) 👉"ለሰዎች መልካም ሁን! አላህ ዘንድ ተወዳጅ ትሆናለህ።" ✅(አቡበክር ስዲቅቅ)

https://t.me/sherefedinn/33

👍 7
ሀቢቢ "ሳትሞት፣ አትሙት።"
نمایش همه...
👍 2
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.