cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Muhammed Official 🇪🇹🇪🇭

ድናዊ ትምህርቶች፣ ምክሮችና መረጃዎች እንድሁም አዝናኝና አስተማሪ ፁሁፎች ፣የተለያዩ ምልከታዎች፣ወቅታዊ ዜናዎች ይለቀቁበታል።

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
545
مشترکین
+124 ساعت
-37 روز
+1030 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
ሙሐረም 10/ ዓሹራ ።።።።።። የወርሃ ሙሐረም አስረኛዋ ቀን በገድልና በድል በፈውስም በተውበት የታላቅ ታላላቅ ታሪክ ተሰራበት። ከዚያኛው ጀምሮ እሰከኔው ዘመኔ ኩታ ገጠም ነበር የዓሹራው ቅኔ ያውም በታላቆች በነቢያት ህይወት የሆነው ደነቀን ተመሳሳይ ገድል በተመሳሳይ ቀን የአደምን ተውበት ሲቀበል መናኑ ከጡፋን ጥልቅልቅ ኑህ ነጃ ሲሆኑ አዩብ ከዚያ ህመም ታግሰው ሲድኑ ዓሹራ ነው ቀኑ ዩሱፍ ከየዕቁብ ጋር የተገናኙበት ኢብራሂም ከእሳቱ ዩኑስ ከአሳ ሆድ አማን የወጡበት ፊርዐውኑ ሰምጦ ሙሳ የዳኑበት ቀን ነበር ዓሹራ መጥቆ የበራበት አያል የድል ጮራ ግንስ ደግሞ ቀዷው፣ ያሏህ መሻት ሆኖ በዚህ ባሹራው ቀን አንድ ክስተት ነበር ህመሙ ማይለቀን ኮከብ በላይ መንደር በቀን ወጥቶ ፈሷል ሰማይ ምድር አልቅሷል የጀነት ወጣቶች አይነታው ልዩ ሰው የነቢ የልጅ ልጅ የሰማዕትነት ገፈታው ቢደርሰው ሸሂድ ሆነው ሲያርፉ በከርበላዕ መሬት ሰይዲ ሑሰይኑ የነቢ ረይሓኑ ዓሹራ ነበረ፣ የዛን ለትም ቀኑ። ______
نمایش همه...
#ሙሉሆነው_ለአሏህ_ተገቢ_ከሆኑት_13_ባህሪያቶች ፦ الوُجُودُ أَيْ أَنَّ اللهَ مَوْجُودٌ لاَ شَكَّ فِي وُجُودِهِ، 💫 1, አል ውጁድ ማለትም አሏህ ያለ ነው ለመኖሩም ምንም ጥርጥር የለውም።አሏህ ያለ ቦታ ያለ አቅጣጫ ያለ እንዴት ያለ ጌታ ነው። وَالوَاحْدَانِيَّةُ أَيْ أَنَّهُ وَاحِدٌ لاَ شَرِيكَ لَهُ، 💫 2, አል ዋሕዳኒያ ማለትም አሏህ በጌትነቱ አጋር የለውም ማለት ነው። وَالقِدَمُ أَيْ أَنَّهُ لاَ ابْتِدَاءَ لِوُجُودِهِ، 💫 3, አል ቂደም ማለትም አሏህ ለመኖሩ መጀመሪያ የለውም ማለት ነው ። وَالبَقَاءُ أَيْ أَنَّهُ لاَ نِهَايَةَ لِوُجُدِهِ، 💫 4, አል በቃእ ማለትም አሏህ ለመኖሩ መጨረሻ የለውም ዘላለማዊ የሆነ ማለት ነው። وَقِيَامُهُ بِنَفْسِهِ أَيْ أَنَّهُ مُسْتَغْنٍ عَنْ كُلِّ مَا سِوَاهُ، 💫 5, ወቂያሙሁ ቢነፍሲሂ ማለትም አሏህ ከሱ ውጭ ካሉ ነገራቶች ምንም ነገር ከጃይ (ፈላጊ) ያልሆነ በራሱ የተብቃቃ ማለት ነው። አሏህ ከፍጡራኖች ምንም አይፈልግም ከዐርሽ፣ ከቦታ ፣ ከአቅጣጫ በአጠቃላይ ከፍጡራን ምንም ነገር አይፈልግም። وَالقُدْرَةُ أَيْ أَنَّهُ قَادِرٌ عَلَى كُلِّ شَيءٍ، 💫 6, አል ቁድራ ማለትም አሏህ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ የሆነ ጌታ ማለት ነው። وَالإِرَادَةُ أَيْ الْمَشِيْئَةُ فَكُلُّ مَا شَاءَ اللهُ وُجُودَهُ وُجِدَ وَمَا لَمْ يَشَأْ وُجُودَهُ لاَ يُوجَدُ، 💫 7, አል ኢራዳ ማለትም አሏህ እንዲገኝ የፈለገው ነገር ሁሉ ይገኛል እንዳይገኝ የፈለገው ነገር ደግሞ አይገኝም። وَالعِلمُ أَيْ أَنَّهُ يَعْلَمُ كُلَّ شَىءٍ،.... 💫 8, አል ዒልም ማለትም አሏህ ሁሉንም ነገር ያውቃል። ያለፈውን፣ አሁን ላይ የሚከሰተውን፣ ወደፊት ምን እንደሚከሰት ሁሉንም ነገር ያውቃል። ከአሏህ ምንም ነገር አይደበቅበትም። وَالسَّمْعُ فَاللهُ يَسْمَعُ كُلَّ الْمَسْمُوعَاتِ بِلا أُذُنٍ، 💫 9,አስሰምዕ ማለት አሏህ የሚሰሙ ነገራቶችን በአጠቃላይ ያለ ጆሮና መሳሪያ ሰሚ የሆነ ማለት ነው። وَالبَصَرُ فَاللهُ يَرَى كُلَّ الْمُبَصَرَاتِ بِلا حَدَقَةٍ، 💫 10, አል በሶር ማለትም አሏህ የሚታዩ ነገራቶችን በአጠቃላይ ያለ አይን ብሌንና መሳሪያ የሚያይ ማለት ነው። وَالحَيَاةُ أَيْ أَنَّ اللهَ حَيٌّ بِحَيَاةٍ لا تُشْبِهُ حَيَاتَنَا لَيْسَتْ بِرُوحٍ وَلَحْمٍ وَدَمٍ، 💫 11, አል ሐያት ማለትም አሏህ ሀይ የሆነ ጌታ ማለት ነው። የሱ ህያውነት የኛን ህያውነት አትመስልም እኛ በሩሕ ፣ በስጋ ፣ በደም ተገጣጥመን ነው ያለነው አሏህ ግን ያለነዚህ ያለ ጌታ ነው። وَالكَلامُ أَيْ أَنُّهُ مُتَكَلِّمٌ بِلا حَرْفٍ وَلا صَوْتٍ وَلا لُغَةٍ، 💫 12, አል ከላም ማለትም አሏህ ያለ ፊደላት፣ ያለ ድምፅና ያለ ቋንቋ ተናጋሪ የሆነ ማለት ነው ። وَالْمُخَالَفَةُ لِلحَوَادِثِ أَيْ أَنَّهُ لاَ يُشْبِهُ شَيْئًا مِن مَخْلُوقَاتِهِ بِأَيِّ وَجْهٍ مِنَ الوُجُوْهِ، 💫 13, አል ሙኻለፈቱ ሊል ሐዋዲስ ማለትም አሏህ በማንኛውም ሁኔታ ከፍጡራኖቹ አንድንም ነገር የማይመስል ማለት ነው።
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
"ፍቅር በአገልግሎት ውስጥ ነው, ለዝና ወይም ለስም ያልሆነ, ለተደረጉላቸው አድናቆት ወይም ምስጋና የማይደረግ ብቻ, የፍቅር አገልግሎት ነው." - የሱፊ ትምህርቶች ✨ @limugenet 🍁
نمایش همه...
01:11
Video unavailableShow in Telegram
ألا لعنة الله على الظالمين الكاذبين الأفاكين المدلسين🥹🥹
نمایش همه...
IMG_2861.MP413.40 MB
አራቱ የ አሹራ ፆም ደረጃዎች ። ነገ የሙሐረም ወር 9ኛው ቀን ነው ፣ ከነገ  ወዲያ ማክሰኞ  ዓሹራ 10ኛው ነው። ዓሹራ አላህ ለነቢዩ ሙሳን ታላቅ ድልን የሰጠበት ፤ አ'ምባገነኑን ፍርዐውንን በባህር ያሰጠመበት የምስጋና ቀን ነው። ቀኑን መፆም ነቢያዊ ፈለግ ነው። መፆሙ ትልቅ ምንዳ አለው። ያለፈን ዓመት ወንጀል ያስምራል ። በዐሹራ ቀን ስለሚደረጉት የጾም ደረጃዎችም  አራት ናቸው ። 1ኛ ደረጃ ፣ አስረኛዉን ቀን ብቻ ነጥሎ መፆም። 2ኛ ደረጃ ፣ ዘጠኛዉን እና አስረኛዉን አጣምሮ መፆም ። 3ኛ ደረጃ ፣ አስረኛዉን እና አስራአንደኛዉን አጣምሮ መፆም ። 4 ኛ ደረጃ ፣ የ ዐሹራ ቀንን ጨምሮ ከሱ በፊት ያለውን 9ኛዉን ቀንና ከሱ ቦሃላ ያለዉን 11ኛዉን ቀን መፆም ሲሆን አብዛኛው ሀዲሶችም በዚህ ላይ የተመሰረቱ ናቸው በላጩና ተወዳጁ ፣ ብዙ ምንዳ የሚያስገኘዉ   ይሄ ነዉ ። ግን ሰዉዬዉ ከ አራቱ ደረጃዎች  አንዱን መርጦ የመፆም ምርጫ አለዉ  ። እንፁም፣ ሌሎችም እንዲፆሙት እናስታውስ ። አላህ ያግራልን ፣ ይቀበለን ።
نمایش همه...
04:06
Video unavailableShow in Telegram
22.82 MB
00:46
Video unavailableShow in Telegram
"ካንተ ቡሀላ ለፈጅር ሰላት ማነው የሚቀሰቅሰኝ " እያለ ሸሂድ አባቱን ይሰናበታል
نمایش همه...
XWcky2IvfzChyByk.mp43.15 MB
Photo unavailableShow in Telegram
የዓሹራ ቀን #ፆም የሙሐረም ወር 10ኛውን ቀን (ዓሹራ) ሰይዳችን ﷺ አክብረውትና ፆመውት ኡመታቸውም እንዲፆሙት አዘዋል። «ነብያችን መዲና በገቡ ጊዜ የሁዶች የአሹራን ቀን ሲፆሙ አገኟቸውና ምክኒያቱን ጠየቁ፦ فَقِيلَ لَهُ إِنَّهُ فِي مِثْلِ هَذَا اليَوْمِ نَجَّى اللهُ مُوسَى مِنْ فِرْعَوْنَ، فَقَالَ: "نَحْنُ أَوْلَى بِمُوسَى مِنْهم"، فَصَامَ وَأَمَرَ النَّاسَ بِالصَّوْمِ (نَدْبًا)، وَقَالَ: "لَئِنْ بَقِيتُ إِلَى قَابِلٍ (أَيِ العَامِ الآتِي) لَأَصُومَنَّ التَّاسِعَ". « አሏህ ሙሳን ነፃ አድርጎ ፊርአውንን ያጠፋበት ቀን ስለሆነ ነው »ሲሉ መለሱላቸው፣ መልዕክተኛውም « ለሙሳ ከእነሱ እኛ እንበልጣለን» በማለት ቀኑን ፆሙት ሰዎችንም እንዲፆሙት አዘዙ። ከዚያም «የሚቀጥለውን አመት ከደረስኩ ዘጠነኛውንም እፆማለሁ» አሉ። ነገር ግን ከመድረሱ በፊት ወደ አኼራ ሄዱ። በ1446 አ.ሂ ሰኞ 15-07-24 ሙሀረም 9 ታሱዓእ ማክሰኞ 16-07-24 ሙሀረም 10 ዓሹራእ
نمایش همه...
እነ እንትና ጠቅላይ ሚኒስትሩ አብይ ወሎ ሂዶ ደሴ ላይ አቀባበል ስለተደረገለትና የሆኑ እናቶችም ስለ ደህንነቱ ስለጠየቁት የወሎን ህዝብ እየወረዱበት ነበር ። ጭራሽ በባንዳነት ሲከሱት ያው የተለመደውን የወሎ ጥላቻቼውንም ሲያራግቡ ነበር ። በርግጥ ሰውየው ወሎ ከመሄዱ በፊት ጎጃም ሂዶ ነበር ። ያው እነርሱ ወሎን መስደቢያ ስለሆነ የሚፈልጉት ያንኛውን ባላየ ያልፉታል ። ይሄው ሰውየው ዛሬ ጎንደር ይገኛል ጎንደር ሲገባም አዝማሪዎች ሳይቀር በማሲንቆ አጅበው ተቀብለውታል የፈረስና ጋሻ ስጦታም ተበርክቶለታል። አዳነች ጭምር እየተንጎማለለች ጎንደርን ዘንጣባታለች። ግና ያኔ በወሎ ህዝብ ላይ ሲሳለቁ የነበሩ ዛሬ ድምፃቸው የለም። ትንፍሽ አይሉም። ለማንኛውም ይሄ ንፍቅናቸው ነው የትም እንዳይደርሱ አድርጎ መንደር ላይ ያስቀራቸው። ወሎን ንቆ ተፀይፎ ፈቀቅ የሚል ነገር አይኖርም ። ወሎ ሚዛን ነው !
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.