ሳቅ በሳቅ 😄😆
رفتن به کانال در Telegram
በሳቅ ይንከትከቱ😁😁😁 ❌No ድብርት ❌No ጭንቀት በቃ ፈታብቻ😁😁 ዘና ፈታ ለማለት 😂 የተለያዩ ቀልዶች😅 አስቂኝ video 😆 አዳዲስ የተመረጡ ሙዚቃወች😉 በቃ የሌለ ነገር የለም ብቻ JOIN 😱😱😱👌 ለ CROSS 👇 @merja_semi
نمایش بیشتر1 481
مشترکین
-224 ساعت
-107 روز
-4930 روز
آرشیو پست ها
1 481
" ሰዎች የአንተን ውስጣዊ ማንነትህን ባለማወቃቸው ከውጫዊ ማንነትህ በመነሳት የሚሰጡት ምስክርነት፤ ስላንተ የሚያስቀምጡት ግምት አንተ ስለራስህ ያለህን ትክክለኛ ዕውቀት እንዳይሸፍንብህ ተጠንቀቅ ።"
መልካም እለተ እሁድ
1 481
😂😂ለፈገግታ
ማዘር ወፍጮ ቤት ሄዳ ሰው ያለተራው መቶ እቸኩላለው ተባበሪኝ ሲላት
.
.
.
እና እኔ ከአበጣሪው ፍቅር ይዞኝ ነው በግዜ መጥቼ የተሰለፍኩት😡🤨😏
1 481
❤️ህልም አይቼ ማታ🥰
💖ከማዶ መስኩ ላይ❤️
❣ቁጭ ብለን ዋርካው ስር 👸
💝ፍቅርን ስንወያይ 😉
🌼የሚወድሽ ልቤ ❤️
💐ገና አይቶሽ ሳይበቃው🙈
🥀በጆችሽ ደባብሰሽ ❤️
💏ልታቅፊኝ ስትይ ነቃሁ😔
🤷♂ምን አለ🤦♂
🙆♂ባልነቃስ ከንቅልፌ🥱
🤦♂እንዳልም በክንድሽ ታቅፌ☺️
💔ብተኛ ተመልሼ እንዳልም🙌
😞ለካ አንዴ ነው ህልም አይደገምም!😩
አትሂድብኝ🥺🥺 አስለምደኸኛል ብዙ ነገር😔
🌷🌷✨✨🌷🌷
🌹🍃✨𝙹𝙾𝙸𝙽 & 𝚂𝙷𝙰𝚁𝙴✨🍃🌹@ethio_jock
1 481
ሂወት ለሞት ጥያቄ ጠየቀችው😐🗣😵
ሂዋት = ለምንድነው ሰዎች እኔን እሚወዱኝ አንተን ግን የሚጠሉህ..??🤔
ሞት = ምክኒያቱም አንች ቆንጆ ዉሸት ስለሆንሽ እና እኔ ደግሞ እዉነተኛ ህመም ስለሆንኩ ነው!!🙂
😵🙏😵
1 481
👩🦰ሴቶች Boyfriend ይዘው ለጓደኛቸው ሲያስተዋውቁ👱♀
° ° °
💋#አሜሪካኖች:- Wow ቆንጆ ነው
#ኢትዮጵያኖ፡-ባክሽ ርቦናል ንገሪው ምግብ ይዘዝልን 🙃
ወይ የኢትዮጲያ ሴቶች ግን 🤨🤣😁
1 481
በጣም ምትጠላት ጎረቤትህ እንጀራ እየጋገረች ስታያት
💡መብራት ሀይል ጋር ደውለክ ዝናብ እኛ ሰፈር እየዘነበ ነው ግን እስካሁን መብራት አልጠፋም😁
😂😆🤣
