cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የፍቅር ስንኞች

የፍቅር ግጥሞች ሙዚቃዎች ወግ Couple picicherochi እና ሌሎች 👇👇 @Addere64

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
604
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-67 روز
-2630 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

00:49
Video unavailableShow in Telegram
1.48 MB
01:32
Video unavailableShow in Telegram
11.57 MB
02:05
Video unavailableShow in Telegram
7.44 MB
00:47
Video unavailableShow in Telegram
3.54 MB
00:23
Video unavailableShow in Telegram
3.49 MB
00:38
Video unavailableShow in Telegram
5.53 MB
00:23
Video unavailableShow in Telegram
2.56 MB
😘ናፍቆት የታባቱ😔 """""""""""""""       😐 እንኳን ልትናፍቂኝ፣ በሃሳቤ ላስብሽ፣       በህልሜ ላልምሽ፣ 💔💘ትዝ እንኳ አትዪኝም            አጠገቤ ቆመሽ። እውነት ይመስልሻል?         እንደዚህ ግን ብልሽ፣ እውነቴንም ቢሆን፣          በጣም እንዳይገርምሽ፤ ሚገርምሽ ከሆነ፣        እውነቱን ልንገርሽ? ስተነፍስ ብቻ፣        ትዝ ትዪኛለሽ።❤️‍🩹❤️‍🔥 በልብ ምቴ ልክ፣            ትናፍቂኛለሽ። ያልተነፈስኩና...        ልቤም ያልመታ ለት፣ ማሰቡ ማለሙ፣      💖💘  /ሁሉም ሲያበቃለት፣ ናፍቆት የታባቱ!          ትዝታም እንጃለት! ፡ ፡ #አንዋር_የዝቦ💘💖💗 ‌‌‌‌‌‌‌  ይ 🀄️ላ🀄️ሉንhttps://t.me/yefkirrsngnochi https://t.me/yefkirrsngnochi
نمایش همه...
የፍቅር ስንኞች

የፍቅር ግጥሞች ሙዚቃዎች ወግ Couple picicherochi እና ሌሎች 👇👇 @Addere64

01:08
Video unavailableShow in Telegram
14.08 MB
🤔ገንዘብ ግን የማነው? =====____===== ሁለት ሀሳብ ሆኜ ብዕሬን አነሳው ጥያቄ ልጠይቅ እየተሰናዳው ገንዘብ የፈጣሪ ወይስ የሴጣን ነው? የሚለው ጥያቄ ውስጤ ተመላልሶ ሰላም እየነሳኝ ከአይምሮዬ ደርሶ ብዙ ጊዜ አስቤ መፍትሄ መጣልኝ መልሱን ላድማጭ ብዬ ይሄን ግጥም ፃፍኩኝ🙌 ገንዘብ ግን የማነው?? ገንዘብ የሴጣን ነው ብለው እያወሩኝ ገንዘብ ስጠኝ ብዬ ፈጣሪን ለመንኩኝ የሴጣን ነው እያሉ ፈጣሪን መለመን ስህተት ሆነብኝ ግን ቆም ብዬ አሰብኩ እኔም ግራ ገብቶኝ ገንዘብ ግን የሴጣን እንዴት ሆነ ብዬ አንድ ሰው ጠየኩኝ እሱም አንደዚህ አለኝ👐 ሠርተህ ያመጣኸው የልፋትህ ገንዘብ በላብህ የመጣ አንተን ተገዢ አርጎ አይምሮህን ወርሶ ካመጣብህ ጣጣ ለሰው ማሰብ ትተህ ለራስህም ሳትሆን ጨካኝ ህሊና ቢስ አይምሮ የለሽ ስትሆን ገንዘብ ሞልቶህ ሣለ ሰላም ካልተሰማህ የሴጣን ገንዘብ ነው አይጠቅምህም ይቅርብህ ብሎ መለሰልኝ የጠየኩት ሰው ያለኝን ሰምቼ ሄድኩ አመስግኜው😊 ግን ከሄድኩበት መለስ አርጎ ጠራኝ አንድ ነገር አለ ሳልነግርህ የቀረኝ አለኝና ጠርቶ ወሬውን ቀጠለ ገንዘብ የፈጣሪ የሚሆንበትም አንድ አጋጣሚ አለ ሰርተህ ያመጣኸው የልፋትህ ገንዘብ በላብህ የመጣ አንተን አለቃ አርጎ እሡ ባርያህ ሆኖ ከችግር ካወጣህ ከራስህም አልፎ ለሰው ማሰብ ስትችል አይቶ እንዳላየ ሰው ማለፍ ሳትችል ለችግሮች ሁሉ መፍትሔ ካረከው እሱን ነገር ለምን የፈጣሪ ገንዘብ ነው አለኝና ሄደ ምክሩን ጨርሶ ግራ ያጋባኝን ጥያቄ መልሶ ከዛም እኔ ብልጡ ያለኝን ሰምቼ እግዜሩን እንዲ አልኩት እጆቼን ዘርግቼ🤲 ያንተን ገንዘብ ስጠኝ መፍትሔ እንዲሆነኝ ሰው ልርዳበትና ሰው ይደሰትብኝ:: ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌  ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! ➢ ሼር  💚 https://t.me/yefkirrsngnochi https://t.me/yefkirrsngnochi
نمایش همه...
የፍቅር ስንኞች

የፍቅር ግጥሞች ሙዚቃዎች ወግ Couple picicherochi እና ሌሎች 👇👇 @Addere64

یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.