cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

💐እንተዋወስ💐 🌴 فلنتذاكر 🌴

ምኞቴ የኡመር ረዐ ምኞት ነው!!! እሱም የምርጡ ትውልድ አይነት ወጣቶችን አፍርቶ በአላህ መንገድ ላይ ማሰማራት!!! ከለፋን አላህም ሱወ ይረዳናል። INSHA'ALLAH ሀሳብ እና አስተያየት ካላችሁ @Amichu_love በዚህ user name አናግሩኝ

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
262
مشترکین
-124 ساعت
-17 روز
+630 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ሙእሚን እንደወፍ ነው ይላሉ። ቀልቡ ንቁ ነው። ንፁሕና የዋህም ነው፡፡ ልቡ ደንዳና አይደለም ስስ ነው። ተዘናግቶ ብዙ አይቆይም ። ጠፍቶ አይቀርም ይባንናል። ከአላህ አንፃር ሁሌም ሁኔታዉን ይገመግማል ። አጥፍቼ፣ ተሳስቼ፣ መንገድ ስቼ ... ይሆን ይላል። ያጠፋዉን ቶሎ ያርማል። ያበላሸዉን ያስተካክላል። የበደለዉን ይክሳል። ሙእሚን አካሉ ዱንያ ላይ ቢሆንም ሀሳቡ ኣኺራ ነው። ሌቱን በሁለት ዐይኖቹ አይተኛም ። ምሽቱን ራሱን ጥሎ እንደግንድ ተጋድሞ አያድርም። ቀኑን፤ በግርግር መሀልም ቢሆን ንቁ ነው። የሆነ ቀን ላይ ዱንያን እንደሚሠናበት ያውቃል። ወዴት እየሄደ እንደሆነ አይጠፋዉም። ለዚያ ረጅም ጉዞው በቂ ስንቅ የያዘ ስለመሆኑ ይፈትሻል። ✍ COPY PASTE
نمایش همه...
3
የወንጀላችንን ውጤት ወዲያውኑ ስላላየን. . . .  አንሸወድ፣ አንታለል። የወንጀላችን ውጤት በርግጥ ከአርባ ዓመት በኋላም ልናይ እንችላለን።
نمایش همه...
3😭 1
Photo unavailableShow in Telegram
‌‏ولعل القادم ليس أفضل مما تتمنى! ‏بل هو ما تتمنى ذاتُه .. في أفضلِ حال، محفوفٌ برضا الله .
نمایش همه...
الحمد لله الذي بعزّته وجلاله تتمّ الصالحات.
نمایش همه...
ለአላህ ነው የምንሠራው ካልን ዝምብለን ጥጋችንን ይዘን ሥራህን ሥራ።  የተሠጠንን ዕድሜ ሽርፍራፊ እንኳን ሳናባክን ጉልበታችን እስኪዝል፣ እጃችን እስኪደክም፣ ዐይናችን እስኪጠፋ ሥራችንን እንሥራ። አላህ ሥራችንንም እኛንም በርግጥ ያያል። ብልህ ሰዎች በምላሳቸው ሳይሆን በሥራቸው ነው የሚናገሩት።
نمایش همه...
💯 2
الــســلام عــلــيــكــم ورحـــمـــة اللــــه وبـــركــاتــه 👉 አህባቢ! ትልቅ አጅር ምታገኙበት እድል አለ። በግል መስመር አውሩኝ!
نمایش همه...
የዛሬው የጁሙዓ ኹጥባ ድምፅ ቅጂ! ርእስ፦ الــــــــــــحــــــــــــيــــــــــــاء በጣም አስተማሪ የሆነ ፣ ብዙ ነገሮችን በውስጡ ያካተተ ኹጥባ ስለሆነ በቻልነው መጠን ደጋግመን በማዳመጥ በልባችን መልእክቱን በደንብ እንያዘው! ወደ ተግባርም እንለውጠው! አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን 🤲 አሚን 🤲
نمایش همه...
እፍረት ( الــحــيــاء).m4a35.91 MB