cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ሳቅ ጎጆ

መሳቅ መደሰት ብቻ ለምትፈልጉ ተቀላቀሉን ከሁድ እስከ እሁድ እናንተን ለማዝናናት ዝግጁ ነን ቀኖትን በሳቅ የጀምሩ 🤗

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 034
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ሀበሻ ማለትኮ ቤቱ መብራት ሲጠፋ ጎረቤት ጋ አጣርቶ እንደሌለ ሲያውቅ ሚረጋጋ ሕዝብ ነው @ETHIO_SAK_GOJO
نمایش همه...
😁 12👍 1🙊 1
ጠማማ እድልህን እንዴት ትገልፀዋለህ ስለው.. ቤቲንግ ላይ ተጫዋቾቹ በቁምጣ ይገባሉ ብዬ መድቤ በሱሪ ሁላ ገብተውብኛል 😁 @ETHIO_SAK_GOJO
نمایش همه...
😁 11👍 1🥱 1
Sister ሜካፕ ሳትቀባ መጥታ ማዘርን እንዴት ነኝ አምሮብኛል ስትላት... : ማዘር 🗣#አንተ_ልጅ ስንቴ ነው የእህትህን ልብስ አትልበስ ብዬ የምነግርህ🤣 Share 🙏@ETHIO_SAK_GOJO
نمایش همه...
ለ ፍቅር ያለህ አመለካከት ግን እንዴት ደስ ይላል ለምን አንጋባም?ስትለው ምን አላት... አስቴር አወቀ እንኳን ያን ሁሉ የፍቅር ዘፈን ዘፍና ባል የላትም ሴቲዮ 😹🤔🏃 @ETHIO_SAK_GOJO
نمایش همه...
ጨቅጫቃዋን ሚስትህን አስደስታለው ብለህ ልብሷን አጥበህ ስትጠብቃት እሷ 😹#ምን_ተግማምተሻል_አትታጠቢም_ለማለት_ነዉ @ETHIO_SAK_GOJO
نمایش همه...
ይሄ ትውልድ እኮ ድንቅ ነው ቁርሱን ዳቦ በሻይ በልቶ የ 200 ብር ጫት ገዝቶ ይቅማል 😂 ሰ🐄 ዋሉ ቤተሰብ ❤️ SHARE🙏 @ETHIO_SAK_GOJO
نمایش همه...
ብዙ የሚያስደነግጥ ነገር አለ ማን • • ሚስጥር የነገርከው ሰው ሰክሮ እንደማየት ግን አይሆንም😂😂 SHARE🙏 @ETHIO_SAK_GOJO
نمایش همه...
ያለኝ ሁለት ሱሪ ምን ሆኜ ነው የልብስ አስተጣጠፍ YouTube ላይ እያየሁ ካርዴን የጨረስኩት? 🤧 SHARE🙏 @ETHIO_SAK_GOJO
نمایش همه...
አንዱ ለፍቅረኛው አበባ🌹 ይዞላት ሔዶ ድንገት አባቷ በሩን ሲከፍቱት ምን አለ.... #ከግብርና_ሚኒስቴር የመጣ አዲስ ችግኝ ነው ይትከሉት 😂 SHARE🙏 @ETHIO_SAK_GOJO
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
🚨BREAKING:የዓለም ምርጡ የስፖርት ጋዜጠኛ ፋብሪዚዮ ሮማኖ በቴሌግራም ቻናል መቶላቿል በጣም ትክክለኛ እና አስተማማኝ የዝውውር ዜናዎችን ለማግኘት HERE WE GO ሚለውን በመንካት ተቀላቀሉ ይቀላቀሉ @ETHIO_TRANSFER_NEWS1
نمایش همه...
HERE WE GO......🤩
FABRIZIO_ROMANO ❤️
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.