cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የሰዴ ወረዳና አካባቢው ተወላጆች አንድነት በጎ አድራጎት ማህበር

የለምለሚቱ ሰዴ ልጆች

نمایش بیشتر
أثيوبيا10 632امهری8 762دسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
189
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

103 የቡድኑ አባላት እንዳያችሁት ተረድቻለሁ።አስተያየት የፃፈ የለም።ትንሽ ጊዜ ወስዳችሁ አስተያየት አስቀምጡ ወንድምና እህቶቸ
نمایش همه...
ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ የማህበራችን አባላት?????ወዳጆቸ በ1951 የተገነባው የሰዴ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ሲመሰረት የኮሚቴው ሰብሳቢ ልጅ ሻለቃ ተስፋየ ጋር በስልክ ተነጋግረናል።ሁላችንም ተረባርበን አንድ ብሎክ ባለ G±1 መማሪያ ክፍል ገንብተን ለታናናሾቻችን እናበርክት መልክቴ ነው።ከዚህ በተጨማሪ በሊዝ መነሻ ዋጋ ከከተማ መዘጋጃ ቤቱ ተረክበን በአክሲዮን አንድ መለስተኛ ሆቴል በመገንባት ለከተማዋ ውበትና ለስራ ፈላጊ ወጣቶች የስራ እድል ብንፈጥርና የማህበሩም የገቢ ማስገኛ ብንሰራ ምን ይመስላችኋል?????
نمایش همه...
ከበጎ አድራጎቱ በተጨማሪ 1 የገንዘብ ማሰባሰቢያ ቴሌቶን ቢዘጋጅ 2 ቀን ተቀጥሮ የቀድሞ ተማሪወች ብንገናኝ
نمایش همه...
አወ መለወጥ አለብን እንተባበር ።
نمایش همه...
ከበጎ አድራጎቱ በተጨማሪ 1 የገንዘብ ማሰባሰቢያ ቴሌቶን ቢዘጋጅ 2 ቀን ተቀጥሮ የቀድሞ ተማሪወች ብንገናኝ
نمایش همه...
ሳላም ቤተሰብ የሰዴ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት የብዙ ሙህራንና ሙያ ባለቤት የሆነው ት/ቤት አረጅቶና ቆሽሾ ማየት በጣም ያማልና በትብብረና በመታጋገዝ እንድነገነባው ጥሪውን ያስተላልፋል።
نمایش همه...
የተከበራችሁ የቡድኑ አባላት ከላይ በስምና በፎቶ ሳስተዋውቃችሁ የቆየኋቸው 50 የሚሆኑ የሰዴና አካባቢው ተወላጆች እንዲሁም በወረዳው ውስጥ እያገለገሉ ያሉ የመንግስት ሰራተኞች በበጎ አድራጎታቸው የአበረከቱትን ድጋፍ በዛሬው እለት የሰዴ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤትና ሴቶች ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳዮች ጽ/ቤት ባዘጋጁት መድረክ ላይ የሰዴ ወረዳና አካባቢው ተወላጆች አንድነት ማህበር ሥራ አስፈፃሚዎች በተገኙበት 1. በህልውና ዘመቻው መስዋዕትነት የከፈሉ ጓዶችን ልጆች 2.እናትና አባታቸውን በተለያየ አግባብ ያጡ ህፃናትን በኤች አይ ቪ የተጠቁና ወላጆቻቸውን ያጡ እንዲሁም 3. የድሃ ድሃ የሆኑ ተማሪዎችን የትምህርት ተቋሙ መልምሎ በሰጠን መሰረት ዛሬ ለተማሪዎች አስረክበናል።ለማህበሩ እውቅና በመስጠት ያዘጋጀናቸውን የደብተር እስክርቢቶ እርሳስና ዩኒፎርም ስጦታ አበርክተናል። በድምሩ የተሰበሰበውን ሃብት ፨ ለ115 ተማሪዎች ደብተርና እስክርቢቶ ፨ ለ21 ተማሪዎች ዩኒፎርም ማሟላት የቻልን ሲሆን ቀጣይም በሚፈጠሩ የበጎ አድራጎት ተግባራት እንድታግዙንና ሁሉም በበጎ ተግባራት እንዲሳተፍ እውቅና ትፈጥሩ ዘንድ እናሳውቃለን። እ ና መ ሰ ግ ና ለ ን !!!! ክበሩልን
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.