cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የኢብኑ ሙነወር መፅሐፎች

📌 ቻናሉ ላይ የሚያገኙት፦ ❶ - መውሊድ ታሪክ ፤ ግድፈት ፤ እርምት ለሐሰን ታጁ “መውሊድ” መፅሐፍ የተሰጠ ምላሽ ❷ - ተውሒድ የሁለት ሃገር የስኬት ቁልፍ ❸ - “ኢብኑ ተይሚያ የሱንናው አንበሳ” ❹ - “የነወውይ አርባ ሐዲሥ ከኢብኑ ረጀብ ጭማሪ ጋር” ❺ - አልበያን ጀምዒያ፣ ሱሪና የተብዲዕ ህግጋት ወደፊት ኢን ሻኣላህ ❻ - ከዐርሹ በላይ ማስረጃዎች፣ ብዥታዎች እና መልሶች ❼ - ሶስቱ መሰረቶች

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
687
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

رسالة مهمة إلى أهل السنة!!! دعوكم من التفاهات والسفاسف وعليكم بمعالي الأمور. لفضيلة الشيخ أبي عبد الله #صلاح_غانم . #رحمه_الله_وولديه ስለ ዲን ሁኔታ አሳስቦህ አስጨንቆህ ያውቃልን!? ዲነል ኢስላም ስለ መሰራጩት አሳስቦህ ያውቃልን ፣ ስለ ዲን መስፋፋት!?፣ ሰለ (ትክክለኛውስ) ኢስላም ለኡማው ስለመዳረሱስ አሳስቦህ ያውቃልን!? ነው ወይስ በአንተ እና በሆነ አካል ሰለመለያየት ወይም ስለ ግለሰቦች ነው ያሳሰበህ ወይስ በይነል መሻኢኽ ያለ ኺላፍ ነው ያሳሰበህ!? እራስህን ጠይቅ! ? እራስሽን ጠይቂ! ? በሸይኽ ሰዒድ ረስላን ሃፊዘሁላህ እና በተማሪያቸው በሸይህ ሶላሕ ጋኒም ረሂመሁላህ https://t.me/daewaselefiyaArbaminch/11933
نمایش همه...
5.98 KB
እስከመቼ ድረስ \-------------------- የሰዉ ልጅ እንዳዉሬ በሳቱ ይጠበስ፣ ትቂት ተማርን ያሉ በሚፈጥሩት እሳት፣? ሰዉ ጠላ ነፃ አውጪ ዘረኛ ወንበዴ ፣ ንፁሃን ሰዎችን የሚያርድ በጎራዴ ፣ ዘንድሮስ የጉድ ነዉ ያሁኑስ ይልቃል “ለሚነው” እያሉ ጥውልግ ብሎ ደርቋል። በማቃዉ ሚስጥር ህይወት እየጠፋ ፣ ምድር ተጨነቀች ግፍ እየተስፋፋ ፣ ሚስኪኑን ለማረድ ቀን ሌት እየለፋ ፣ ምን ነዉ ፍትህ ጠፋ መካሪ ነን ባዮች " በርክተዉ እያሉ የሰዉ ደም አፍሳሾች " እንዴት ሰዉ ይረሳል ስሞን የናትነት ፣ ምን ነዉ አርደዉ ጣሎት ሀይ ባይ በሌለበት፣ አርሶ እንዳላበላ ከአዉሬ ጋር ተናንቆ ፣ መጠለያ ሳይኖረዉ በየጫካዉ ወድቆ፣ በሰይፍ ተቀላ ያባትነት ክብር በግፍ ተደብቆ ፣ በግና ፍየሉን ጠብቆ ላበላ ፣ ለምን ወንድም ይሙት በሰይፍስ ይበላ፣? እንዴት ተገደለ ህፃን እቦቅላ ፣ ምንም የማያዉቀዉ ቢበላ ባይበላ ፣ ይሄ ነዉ ጀግንነት ይሄ ነዉ ወንድነት ፣? ንፁሀንን ገድሎ ሰልፊ በመነሳት ፣? ----------------------------------- በኖሩበት ቦታ ባደጉበት መንደር እየከፋፈሉ በቋንቋና በዘር መጤ እየተባለ እየተመረጠ ፣ በፍቅር በኖረ ያለዉን በሰጠ ፣ ፈጁት ንፁሃኑን ከቤቱ እያስወጡ፣ እያባረሩ መድረሻ እያሳጡ ፣ 𝓑𝔂 𝓾𝓶𝓾 𝓷𝓾𝓱,,✍ https://t.me/+8EwNxkqAK2s5OTA0
نمایش همه...
ሐጀረል አስወድን መሳም.mp34.10 KB
ነፍስ መግደል.mp31.01 MB
አኽላቃችንን እንናስተካክል || ሙሐመድ ሲራጅ ሙኑር https://t.me/Sunnah_Media/2564
نمایش همه...
Sunnah Media || ሱንና ሚዲያ

አኽላቃችንን እንናስተካክል ሱናን የምንከተል ሁሉ :- ስራችን ንግግራችን ሊፀዳ ይገባል ! ውሽት ማጭበርበር እኛ ላይ ሊታይ አይገባውም !

https://t.me/Muhammedsirage

የመልክተኛው ﷺ ጀግንነት .mp37.35 KB
የመልዕክተኛው ﷺ ጀግንነት.mp35.86 KB
01:45
Video unavailableShow in Telegram
ሰዕዱን ሐማዲ "ይህ የመዘናጋት ውጤት አይደለምን?!" https://t.me/IbnuMuneworBook/1613
نمایش همه...
سعدون_حمادي_أليسَ_هذا_من_ثمار_الغفلة_nT_J4p7kY9E_134.mp44.71 MB
01:45
Video unavailableShow in Telegram
ሰዕዱን ሐማዲ "ይህ የመዘናጋት ውጤት አይደለምን?!" https://t.me/IbnuMuneworBook/1610
نمایش همه...
سعدون_حمادي_أليسَ_هذا_من_ثمار_الغفلة_nT_J4p7kY9E_134.mp44.71 MB
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.