🌱Űmų Ęlhąm🌱
رفتن به کانال در Telegram
«« إنما غايتنا أن نَدُل الناس علىٰ اللّٰه وليس علينا »» . For any comment 👇👇 @umu_elha16 👆👆👆
نمایش بیشتر7 477
مشترکین
-524 ساعت
+67 روز
-7230 روز
آرشیو پست ها
7 477
اللهم هذا النداء
يَا عِبَادِ لَا خَوْفٌ عَلَيْكُمُ الْيَوْمَ وَلَا أَنْتُمْ تَحْزَنُونَ...
ادْخُلُوا الْجَنَّةَ
7 477
ጠቃሚ ምክር
• ዓሊሞች ሲቀሩ ሰዎች ሁሉም ጠፍተዋል፡፡
• ተግባሪዎች ሲቀሩ ዓሊሞች ሁሉ ጠፍተዋል፡፡
• ፍፁማውያን (ከልባቸው በኢኽላስ የሚሰሩ) ሲቀሩ ተግባሪዎች ሁሉም ጠፍተዋል፡፡
@umu_elham
7 477
ሰዎች ከመሸ በኋላ ምንድነው የሚያስደስትሽ? ቢሉኝ…
መልሴ የኢሻ ሰላትን በጊዜ መስገድ እላለሁ Wallahi...ኢሻ ሰላት ከሰገድኩ በኋላ ልቤ "mission accomplished" ብሎ ይረጋጋል
Copy
7 477
ፈጥኖ ማን ይመልስ ! 🔔🔔
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ
ነብዩላህ አደም አለይሂ ሰላም የተኸለቀው በምን ቀን ነበር ?
7 477
🔭 ዛሬ ምሽት 3:00 እንዳያመልጥዎ!
ሳምንታዊ የጥያቄና መልስ ውድድር ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ ይቀጥላል።
✅ ይሳተፉ፣ ይማሩ፣ እውቀትዎን ይፈትሹ!
ለመቀላቀል እና ለመሳተፍ ከታች ይጫኑ 👇
👉 t.me/FKR_ESKE_JENET
7 477
حسبيَ اللهُ وَكفَى، سَمِعَ اللهُ لِمَنْ دَعا،
{رَبِّ إِنِّي لِمَا أَنْزَلْتَ إِلَيَّ مِنْ خَيْرٍ فَقِير}، وإنِّي طارِقٌ بابَكَ يا كَرِيم.
7 477
ፈጥኖ ማን ይመልስ ! 🔔🔔
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ እውነት / ሀሰት
የመጀመሪያው ኃጢአት (ወንጀል) ኩራት ነው፡፡
