Тнє мαяνєℓℓσυѕ😎αи∂ ℓøνєяѕ❤️
አፍቃሪ ከሆንክ ይሄ ቻናል ከሌለክ በጣም ያሳፍራል🙈😎 𝙬𝙚𝙡𝙡 𝙘𝙤𝙢𝙚 𝙩𝙤 𝙢𝙮 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡 (🅔🅜🅐 🅚🅘🅨🅐)👑 𝙢𝙪𝙨𝙞𝙘🎼 𝙢𝙚𝙢𝙚𝙨🤣🤣 𝙩𝙞𝙠 𝙩𝙤𝙠 𝙖𝙣𝙙 𝙙𝙖𝙣𝙘𝙚💃🕺 𝙗𝙚𝙨𝙩 𝙥ø𝙢𝙚𝙨❤️ 𝙝.𝙗.𝙙 𝙬𝙚𝙨𝙝𝙚𝙨🎂 #c r o s s ema kiya😘 🅒🅡🅞🅢🅢 @fafi1219
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
186
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
معدل نمو المشتركين
در حال بارگیری داده...
Check out Тнє мαяνєℓℓσυѕ😎αи∂ ℓøνєяѕ❤️: https://t.me/+_EtOWX-KkeI1YjFk
Тнє мαяνєℓℓσυѕ😎αи∂ ℓøνєяѕ❤️
አፍቃሪ ከሆንክ ይሄ ቻናል ከሌለክ በጣም ያሳፍራል🙈😎 𝙬𝙚𝙡𝙡 𝙘𝙤𝙢𝙚 𝙩𝙤 𝙢𝙮 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡 (🅔🅜🅐 🅚🅘🅨🅐)👑 𝙢𝙪𝙨𝙞𝙘🎼 𝙢𝙚𝙢𝙚𝙨🤣🤣 𝙩𝙞𝙠 𝙩𝙤𝙠 𝙖𝙣𝙙 𝙙𝙖𝙣𝙘𝙚💃🕺 𝙗𝙚𝙨𝙩 𝙥ø𝙢𝙚𝙨❤️ 𝙝.𝙗.𝙙 𝙬𝙚𝙨𝙝𝙚𝙨🎂 #c r o s s ema kiya😘 🅒🅡🅞🅢🅢 @fafi1219
4000
Repost from ከፍቶኛል 😭💔
••አንተና ቁንጅናህ••🌹
እኔም ለኔ ስልህ
ሌላም ሰው ሲመኝህ፤
ተወዳደርኩ እኔም
የግሌ ላደርግህ፤
ግና ምን ያደርጋል
መስፈርትህ ይከብዳል፤
እንኳን እኔ ቀርቶ
እብዱም ደግሞ ያብዳል።
...........♥️💍••●🍃🌹🍃●
🇯 🇴 🇮 N
@httpsbroke
@amuta9
2000
Repost from AB PHONE
ወንድ ልጅ ባንቺ ምክኒያት እራሱን ካጠፋ
የምር ያፈቅርሻል ማለት ነው አግቢው😜🙃
@kume_neger_be_sake
200
Repost from AB PHONE
ሲወደኝ ስኮራ፤ ሲቀርበኝ ስርቀው
ክብር እየሰጠኝ፤ ደርሼ ስንቀው
ሳጠፋ ታግሶ፤ ሳኮርፍም አባብሎ
እኔን አስቀድሞ፤ እንዳልሽ ይሁን ብሎ
ሁኖልኝ ሳለ አልጋ
ስሆንበት ቀጋ
ደከመው መሰለኝ ብዙ መታገሱ
ታከተው መሰለኝ ጥፍቴን ማበሱ
የለም ጠፍቶብኛል ካየሁት ሰንብቷል
ስልኩንም ሞከርኩኝ፤አይሰራም ተዘግቷል
እንጃ ውስጤ ሰግቷል😔
ምናልባት እናንተ ድንገት ካያቹህት
አደራ አደራ ይህንን ንገሩት
"እያለህ ያልታያት የሰጠሀት መውደድ
ስትሄድ ገብቶታል ስትጀምር መንገድ
አራቅ'ክ እንደሆነ ልብህ አልቆረጠህ
ተመለስ ልካስህ_ካንተ በበለጠ
ብላለች በሉልኝ ካያቹህት ድንገት
አደራ ንገሩት ካሁኑ አቅቶኛል
ያለሱ መኖሩ ዳገት ሆኖብኛል
🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
@kume_neger_be_sake
@kume_neger_be_sake
200
Repost from AB PHONE
ከተኛው ቡሀላ እንቅልፍ ከወሰደኝ
ከሀሳብ አርፌ ሸለብ እንዳረገኝ
ስሙንም ለማንሳት ፍልጎቴን ሳጣ
ከትዝታው ባህር ከናፍቆት ስወጣ
ያወኩበትን ቀን አብዝቼ ረግሜ
ሌላቀን ስጀምር ከውድቀቴ ቆሜ
ያቆሰለውን ልብ አክሜ ስጨርስ
እንባዬን አብሼ ደስታዬን ስመልስ
ወስኜ ቆርጬ ላለመሆን አርፋጅ
ላዲሱ ጉዞዬ መንገዴን ሳበጃጅ
የህሉሀችን ገመድ እረግቦ ከላላ
ትውስታውን ጥዬ ስተካ በሌላ
ደወለልኝ ዛሬ ከረፈደ ዃላ 😔😔
@kume_neger_be_sake
@kume_neger_be_sake
300