cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

🍁 Halal islamic channel 🍁

ይህ ቻናል ኢስላማዊ ሀዲሶች፣መጣጥፎች፣ ቁምነገሮች ፣ማስታወሻዎች እንዲሁም ግጥሞች የሚቀርቡበት ነው For any comment @Hamdalilaa2h

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
467
مشترکین
+124 ساؚت
-37 عوز
-730 عوز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ኢትዮ ቴሌኮም ለ3 ቀናት የሚቆይ ነፃ የዳታ፣የድምፅና የፅሁፍ ጥቅል ስጦታ አበርክቷል። ተጠቀሙ! ለሌሎችም ሼር አድርጉ! እንኳን ደስ አላችሁ፤ እንኳን ደስ አለን!! በ2016 በጀት ዓመት 93.7 ቢሊዮን ብር ገቢ በማግኘት የዕቅዳችንን 103.6% ማሳካታችንን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው! እርስዎም የስኬታችን ተካፋይ እንዲሆኑ ከነገ ሐምሌ 5- 7/ 2016 ዓ.ም ለ3 ቀናት የሚቆይ 1 ጊ.ባ ዳታ፣ 25 ደቂቃ የድምጽ እና 50 አጭር መልዕክት የምስጋና ስጦታ አበርክተንልዎታል፡፡ ሼር ሼር ሼር!
نمایش همه...
አንድን ሰው ስትወደውም ስትጠላውም ምክንያት ይኑርህ። ውዴታህም ጥላቻህም ድንበር ያለፈ አይሁን። በልክ ይሁን። ምክንያቱም አንድን ሰው ስትወደው ውዴታህ ድንበር ያለፈ ከሆነ ያ ሰው የፈለገ ነገር ቢሰራ ያ ነገር ሁሌም ላንተ ትክክል ይመስለሃል። ግልፅ የሆነ ጥፋት ብያጠፋ እንኳን ለዛ ነገር ሌላ ምክንያት ትፈልግለታለህ። በተቃራኒው አንድን ሰው ስትጠላው ወይም ለዛ ሰው ያለህ ጥላቻ ድንበር ያለፈ ከሆነ ደግሞ ያ ሰው የፈለገ ትክክል የሆነ ነገር ቢሰራ እንኳን ላንተ ምንም አይመስልህም። ያንን ነገር ውድቅ የሚታደርግበትን መንገድ ትፈልግለታለህ። ነገሩ ትክክል መሆኑን ውስጥህ ከማወቁም ጋር ግን ያንን ነገር ለማስተባበል ብዙ ጥረት ታደርጋለህ። ይህ ምቀኝነትም ነው። አንድን ሰው ስትወደውም ስትጠላውም ምክንያት ካለህ፣ ውዴታህም ሆነ ጥላቻህ በልክና ድንበር ያላለፈ ከሆነ ግን ያ ሰው መልካም ሲሰራም በሰራው ስራ ልክ ትወደዋለህ። ስህተትም ሲሰራ በስህተቱ ልክ በጥፋቱ መጠን ትጠለዋለህ። ስትወደውም ሆነ ስትጠላው ምክንያት ይኖረሃል። በልክ ትሆናለህ። ውዴታህም ሆነ ጥላቻህ ድንበር ያለፈ አይሆንም። 🖌ወንድማችሁ:- አቡ መርየም የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ። 👉 t.me/AbuMeryemNeja 👈
نمایش همه...
Abu Meryem Channel (አቡ መርየም ቻናል)

ተውሒድና ሱና የአንድነት ምንጭ ሲሆኑ፣ ሺርክና ቢድዓ ደግሞ የልዩነት ምንጭ ናቸው። ስለዚህ ተውሒድና ሱና አጥብቀህ ያዝ። ሺርክና ቢድዓ ደግሞ በእጅጉ ራቅ። አላህ ቁርኣንና ሐዲስን በደጋግ ቀደምቶች መንገድ አረዳድ ተረድተው ከሚጓዙ ምርጥ ባሮቹ ያድርገን። ቻናሉን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ። ለስተያየትና ጥቆማ እንዲሁም እርምት 👉 @NejaLobete 👈

- የምትሄድባቸው መንገዶች ሁሉ ስኬትም ሆነ ውድቀት ሊኖራቸው ይችላሉ፣ የቁርአን መንገድ ግን በየትኛውም አቅጣጫ ብትመጣበት በምንዳ የተከበበ ነው!። ሀታ! በርሱ መንተባተቡ ራሱ ትመነዳበታለህ። 🖌ዐብዱረሕማን አማን 👉 t.me/AbuMeryemNeja 👈
نمایش همه...
Abu Meryem Channel (አቡ መርየም ቻናል)

ተውሒድና ሱና የአንድነት ምንጭ ሲሆኑ፣ ሺርክና ቢድዓ ደግሞ የልዩነት ምንጭ ናቸው። ስለዚህ ተውሒድና ሱና አጥብቀህ ያዝ። ሺርክና ቢድዓ ደግሞ በእጅጉ ራቅ። አላህ ቁርኣንና ሐዲስን በደጋግ ቀደምቶች መንገድ አረዳድ ተረድተው ከሚጓዙ ምርጥ ባሮቹ ያድርገን። ቻናሉን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ። ለስተያየትና ጥቆማ እንዲሁም እርምት 👉 @NejaLobete 👈

Photo unavailableShow in Telegram
እሷ: እንዴት ነው  አንድ  ሰው እንደሚያፈቅረኝ እርግጠኛ ምሆነው? እኔ:እንደው ምንም ምልክት አጣሽበት? እሷ፦አዎ ትክክለኛውን ጊዜ እየጠበቀ ይሆናል ብዬ አስባለሁ እኔ:የኔ ልጅ ወንድ ልጅ ሲወድ መደበቅ አይችልም።ማይሆኑ ነገሮች ሁሉ ሚሆኑ ይመስለዋል፣ሳት ይለዋል፣ወይ ዳርዳሩን ያንዧብባልንጂ እንዲሁ እስካትለዪው አይደናገርሽም። እሷ:ግንኮ እኔ ወደዋለሁ፣የተከለከለ አይነት አካሄድ እንዳይኖረን ሰግቶ ቢሆንስ.... እኔ:እንጃ ልጄ ያን ቢያስታውስ ቀድሞ በዙርያሽ መች ተገኝቶ ግን እመኚኝ አንቺ መቀበል ባትፈልጊንኳ የወደደሽን ሰው በድርጊቱ ትለዪዋለሽ እናም ነብስሽ ያረጋበት ቦታ ላይ ሙጥኝ አትበይ..... 🖋 የሩሚ
نمایش همه...
🥰 2
የጭካኔ ጥግ! ለማየት፣ለመስማት የሚሰቀጥጥ ውድ የሰውን ህይወት በጭካኔ በዱላና በፌሮ መሰል በሆነ ነገር ቀጥቅጠው አሰቃይተው ገድለው ይህንንም ተግባር እንደ ጀብድ ቆጥረው ፎቶ አንስተው ቪዲዮ ቀርፀው በማህበራዊ ሚዲያ የሚለቁ ሰዎች እውነትም የሰው ዘር ናቸው?! ሱብሓነላህ! በጣም ያሳዝናል! የጭካኔ ጥግ!!! áŠĽáŠ•á‹˛áˆ… አይነት ተግባር የሚፈፅሙት ለዘር ፣ለብሔር ፣ለስልጣን ወይም የሆነ ጥቅም ለማግኘት ሲሆን ደግሞ እጅጉን ያሳዝናል። በርግጥ እንዲህ በግፍና በጭካኔ የሚገደሉ ሰዎች እነሱም ሌላን ሰው እንዲህ በግፍ አሰቃይተው ገድለው ሊሆን ይችላል። እንዲህ ከሆነ የእጃቸውን ነው ያገኙት ይገባቸዋል።ነገር ግን ፎቶ አንስቶ ቪዲዮ ቀርፆ ሚዲያ ላይ መለቀቁ ግን አግባብ አይደለም። አላህ ሆይ እንዲህ አይነት በሰው ህይወት የሚጫወቱ የሰው አውሬዎችን አትታገሳቸው።እዚሁ ዱኒያ ላይ ለሌሎችም ትምህርት እንዲሆን የእጃቸውን ስጣቸው። ያ ረብ!       ✒️ወንድማችሁ አቡ መርየም        የቴሌግራም ቻናል:-      👉 t.me/AbuMeryemNeja 👈
نمایش همه...
Abu Meryem Channel (አቡ መርየም ቻናል)

ተውሒድና ሱና የአንድነት ምንጭ ሲሆኑ፣ ሺርክና ቢድዓ ደግሞ የልዩነት ምንጭ ናቸው። ስለዚህ ተውሒድና ሱና አጥብቀህ ያዝ። ሺርክና ቢድዓ ደግሞ በእጅጉ ራቅ። አላህ ቁርኣንና ሐዲስን በደጋግ ቀደምቶች መንገድ አረዳድ ተረድተው ከሚጓዙ ምርጥ ባሮቹ ያድርገን። ቻናሉን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ። ለስተያየትና ጥቆማ እንዲሁም እርምት 👉 @NejaLobete 👈

ለማየት፣ለመስማት የሚሰቀጥጥ ውድ የሰውን ህይወት በጭካኔ በዱላና በፌሮ መሰል በሆነ ነገር ቀጥቅጠው አሰቃይተው ገድለው ይህንንም ተግባር እንደ ጀብድ ቆጥረው ፎቶ አንስተው ቪዲዮ ቀርፀው በማህበራዊ ሚዲያ የሚለቁ ሰዎች እውነትም የሰው ዘር ናቸው?! ሱብሓነላህ! በጣም ያሳዝናል! የጭካኔ ጥግ!!! áŠĽáŠ•á‹˛áˆ… አይነት ተግባር የሚፈፅሙት ለዘር ፣ለብሔር ፣ለስልጣን ወይም የሆነ ጥቅም ለማግኘት ሲሆን ደግሞ እጅጉን ያሳዝናል። በርግጥ እንዲህ በግፍና በጭካኔ የሚገደሉ ሰዎች እነሱም ሌላን ሰው እንዲህ በግፍ አሰቃይተው ገድለው ሊሆን ይችላል። እንዲህ ከሆነ የእጃቸውን ነው ያገኙት ይገባቸዋል።ነገር ግን ፎቶ አንስቶ ቪዲዮ ቀርፆ ሚዲያ ላይ መለቀቁ ግን አግባብ አይደለም። አላህ ሆይ እንዲህ አይነት በሰው ህይወት የሚጫወቱ የሰው አውሬዎችን አትታገሳቸው።እዚሁ ዱኒያ ላይ ለሌሎችም ትምህርት እንዲሆን የእጃቸውን ስጣቸው። ያ ረብ!       ✒️ወንድማችሁ አቡ መርየም        የቴሌግራም ቻናል:-      👉 t.me/AbuMeryemNeja 👈
نمایش همه...
Abu Meryem Channel (አቡ መርየም ቻናል)

ተውሒድና ሱና የአንድነት ምንጭ ሲሆኑ፣ ሺርክና ቢድዓ ደግሞ የልዩነት ምንጭ ናቸው። ስለዚህ ተውሒድና ሱና አጥብቀህ ያዝ። ሺርክና ቢድዓ ደግሞ በእጅጉ ራቅ። አላህ ቁርኣንና ሐዲስን በደጋግ ቀደምቶች መንገድ አረዳድ ተረድተው ከሚጓዙ ምርጥ ባሮቹ ያድርገን። ቻናሉን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ። ለስተያየትና ጥቆማ እንዲሁም እርምት 👉 @NejaLobete 👈

ሾለ አንድ ግለሰብም ሆነ ሾለ ሆኑ ሰዎች የሆነ ሰው በነገረህ በተናገረው ወይም የሆኑ ሰዎች በተናገሩት ብቻ ሳታረጋግጥና እርግጠኛ ሳትሆን ለመጥላትም ሆነ ለመውደድ አትቸኩል። በተለይ ለመጥላት አትቸኩል።       ✒️ወንድማችሁ አቡ መርየም      👉 t.me/AbuMeryemNeja 👈
نمایش همه...
Abu Meryem Channel (አቡ መርየም ቻናል)

ተውሒድና ሱና የአንድነት ምንጭ ሲሆኑ፣ ሺርክና ቢድዓ ደግሞ የልዩነት ምንጭ ናቸው። ስለዚህ ተውሒድና ሱና አጥብቀህ ያዝ። ሺርክና ቢድዓ ደግሞ በእጅጉ ራቅ። አላህ ቁርኣንና ሐዲስን በደጋግ ቀደምቶች መንገድ አረዳድ ተረድተው ከሚጓዙ ምርጥ ባሮቹ ያድርገን። ቻናሉን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ። ለስተያየትና ጥቆማ እንዲሁም እርምት 👉 @NejaLobete 👈

👏 1
👉    ዘመድኩን በቀለ    👉 ሞጣ ቀራኒዮ    👉 ዮኒ ማኛ እነዚህስ  የወጣላቸው ተሳዳብዎች፣ባለጌዎች ውሸታሞች፣ አጭበርባሪዎች፣ ሃይማኖትን ከሃይማኖት የሚያጋጩ፣ብሔርን ከብሔር የሚያፋጁ ንግግሮችን የሚያሰራጩ የታወቁ አረመኔዎች ናቸው። እነዚህንና መሰል ጥፋቶችን በህዝቡ መሃል የሚዘሩና የሚያሰራጩ ሰዎች  እነ ዘመድኩን በቀለ፣እነ ዮኒ ማኛና ሞጣ ቀራኒዮ ብቻ ናቸው ማለት አይደለም። ሌሎችም ይኖራሉ። ግን እነዚህስ  ጥፋቶቻቸውን የሚያሰራጩት በማህበራዊ አካውንቶቻቸው ነው። የሃይማኖት አስተማሪዎች ናቸው። የተባሉ ከማህበራዊ ሚዲያ አልፈው በቴሌቭዢን ጣቢያና ህዝብ ፊት ማይክ ይዘው የነ ዘመድኩን፣ የነ ዮኒ ማኛና የነ ሞጣ ቀራኒዮ አይነት ጥፋቶችን በህዝብ መሃል የሚያሰራጩና የሚዘሩትን 👉 እነ ምህረታብ አሰፋ 👉 እነ እዩ ጩፋ 👉 እነ ዮናታን አክሊሉ 👉 እነ አባይነህ ካሴ 👉 እነ ታሪኩ አበራ 👉 እነ ዮርዳኖስ አበበንና        ሌሎችንም ምን እንበላቸው?! 👆 እነዚህና መሰሎቻቸው የሰውን ሃይማኖት እያንቋሸሹ፣እየተሳደቡ እንደፈለጉ እየፈነጩ ህግ ዝም ብሏቸው ሰሞኑን ከወደ ደቡብ ክልል ኦሞ ዞን እየሆነ ያለው ነገር በጣም ያሳዝናል! ለምን ኢስላምን ለሌሎች አስተማርክ በማለት ወንድማችን ቢላል ማሂዶን አስረውታል። ፍትህ በግፍ ለታሰረው ለወንድማችን ቢላል ማሂዶ!       🖌ወንድማችሁ:- አቡ መርየም       የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ።       👉 t.me/AbuMeryemNeja 👈
نمایش همه...
Abu Meryem Channel (አቡ መርየም ቻናል)

ተውሒድና ሱና የአንድነት ምንጭ ሲሆኑ፣ ሺርክና ቢድዓ ደግሞ የልዩነት ምንጭ ናቸው። ስለዚህ ተውሒድና ሱና አጥብቀህ ያዝ። ሺርክና ቢድዓ ደግሞ በእጅጉ ራቅ። አላህ ቁርኣንና ሐዲስን በደጋግ ቀደምቶች መንገድ አረዳድ ተረድተው ከሚጓዙ ምርጥ ባሮቹ ያድርገን። ቻናሉን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ። ለስተያየትና ጥቆማ እንዲሁም እርምት 👉 @NejaLobete 👈

👍 1
ለምን ዲነል ኢሥላምን ለሌላ ሰው አስተማርክ ተብሎ ለታሰረው ለወንድም ቢላል "ፍትሕ ለቢላል! እኔም ቢላል ነኝ።" በሚል መርሕ ቃል ሁላችንም ለቢላል ድምፃችንን እናሰማ! ሼር በማድረግ እናዳርሰው ቻሌንጁንም እንቀላቀል!። #ፍትህ_ለቢላል #እኔም_ቢላል_ነኝ #በግፍ_የታሰሩት_ይፈቱ
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.