7 122
مشترکین
-124 ساعت
+187 روز
+5630 روز
آرشیو پست ها
7 122
24 ሰዓት የኤቲኤም አገልግሎት
ጊዜዎ ሳይገደብ፣ ባንክ ቤት ሳይሄዱ በፈለጉት ሰዓት ገንዘብዎን ይንቀሳቅሱ!
የሲዳማ ባንክ የኤቲኤም (ATM) ማሽኖች በቀንም ሆነ በሌሊት፣ በሳምንት 7 ቀናት፣ 24 ሰዓት ሙሉ አስተማማኝ አገልግሎት ይሰጣሉ። የትም ቦታ ሳይቸገሩ የሲዳማ ባንክ ካርድዎን በመጠቀም ፈጣን የገንዘብ ወጪ ያድርጉ።
ሲዳማ ባንክ - በቴክኖሎጂ የታገዘ ቀልጣፋ አገልግሎት!
ሲዳማ ባንክ አ.ማ
በጋራ እንችላለን!!
ለወቅታዊና ጠቃሚ መረጃ ማህበራዊ ገፆቻችን ፌስቡክ፣ ቴሌግራም፣ እና ዩቲዩብ ይቀላቀላሉ፣ ይከታተላሉ።
Facebook:https://www.facebook.com/profile.php?id=61576843714120
Telegram:https://t.me/sidamabanksc
Youtube:https://youtube.com/@sidamabanksc.36
#SidamaBank #247ATM #DigitalBanking #ConvenientBanking #SmartFinance #EthiopiaTech
7 122
እለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ሰኔ 8/ 2018 ዓ.ም
Exchange Rate Applicable - June 15/ 2026
#TogetherWeCan #Mitteenni_Dandiineemmo #SidamaBankSC
#Swift #SDMAETAA
@sidamabanksc
7 122
መልካም የስራ ሳምንት!
አዲስ ሳምንት፣ አዲስ ተስፋ!
የጀመሩት ስራ እንዲቀናዎት፣ ያቀዱት የንግድ ሃሳብ እንዲሳካ ሲዳማ ባንክ በታማኝነት ከጎንዎ አለ። ፊታችንን ወደ ስኬት የምናዞርበት፣ በትጋት የምንሰራበት ፍሬያማ የስራ ሳምንት ይሁንልን!
ሲዳማ ባንክ አ.ማ
በጋራ እንችላለን!!
ለወቅታዊና ጠቃሚ መረጃ ማህበራዊ ገፆቻችን ፌስቡክ፣ ቴሌግራም፣ እና ዩቲዩብ ይቀላቀላሉ፣ ይከታተላሉ።
Facebook:https://www.facebook.com/profile.php?id=61576843714120
Telegram:https://t.me/sidamabanksc
Youtube:https://youtube.com/@sidamabanksc.36
#SidamaBank #NewWeekNewGoals #MondayMotivation #GoodWeek #EthiopianBanking
7 122
የእረፍት ቀንን ከቤተሰብ ጋር በደስታና በሰላም ያሳልፉ!
እሁድ የቤተሰብ፣ የእረፍትና የሰላም ቀን ነው፡፡ የባንክ ጉዳዮችን ለማከናወን ከቤትዎ መውጣት ወይም ወረፋ መጠበቅ ሳያስፈልግዎት በየትኛውም ቦታና ሰዓት ሆነው የባንካችንን የዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎቶች (ሞባይል ባንኪንግ፣ ኢንተርኔት ባንኪንግ እና ኤቲኤም) በመጠቀም ሁሉንም የባንክ ፍላጎቶችዎን በቅጽበት ይፈጽሙ፡፡
$ ገንዘብ ያስተላልፉ
$ ሂሳቦችን ይክፈሉ
$ ቀሪ ሂሳብዎን ይፈትሹ
መልካም እረፍት ይሁንላችሁ!
ሲዳማ ባንክ አ.ማ
በጋራ እንችላለን!!
ለወቅታዊና ጠቃሚ መረጃ ማህበራዊ ገፆቻችን ፌስቡክ፣ ቴሌግራም፣ እና ዩቲዩብ ይቀላቀላሉ፣ ይከታተላሉ።
Facebook:https://www.facebook.com/profile.php?id=61576843714120
Telegram:https://t.me/sidamabanksc
Youtube:https://youtube.com/@sidamabanksc.36
#SidamaBank #SundayFamilyDay #PlanAhead #WeeklyPreparation #FamilyFirst
7 122
እለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ሰኔ 6/ 2018 ዓ.ም
Exchange Rate Applicable - June 13/ 2026
#TogetherWeCan #Mitteenni_Dandiineemmo #SidamaBankSC
#Swift #SDMAETAA
@sidamabanksc
7 122
ቅዳሜ መጥቷል!
መዝናናት፣ ዘና ማለትና ራስን ማደስ መልካም ነው፤ ነገር ግን ነገንም ማሰብ ብልህነት ነው!
ቅዳሜን ስናሳልፍ ወጪዎቻችንን በሃላፊነት በማስተናገድ እና ለቁጠባ ቅድሚያ በመስጠት መሆን አለበት፡፡ ዛሬ በምናደርገው ጥንቃቄ የነገ የሰላም ቀናቶቻችንን እንገነባለን፡፡
ሲዳማ ባንክ አ.ማ
በጋራ እንችላለን!!
ለወቅታዊና ጠቃሚ መረጃ ማህበራዊ ገፆቻችን ፌስቡክ፣ ቴሌግራም፣ እና ዩቲዩብ ይቀላቀላሉ፣ ይከታተላሉ።
Facebook:https://www.facebook.com/profile.php?id=61576843714120
Telegram:https://t.me/sidamabanksc
Youtube:https://youtube.com/@sidamabanksc.36
#SidamaBank #WeekendVibes #SaturdayMood #SelfCare #Relax
7 122
እለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ሰኔ 5/ 2018 ዓ.ም
Exchange Rate Applicable - June 12/ 2026
#TogetherWeCan #Mitteenni_Dandiineemmo #SidamaBankSC
#Swift #SDMAETAA
@sidamabanksc
7 122
🕌መልካም የጁምዓ እለት ይሁንላችሁ!
ሲዳማ ባንክ አ.ማ
በጋራ እንችላለን!!
ለወቅታዊና ጠቃሚ መረጃ ማህበራዊ ገፆቻችን ፌስቡክ፣ ቴሌግራም፣ እና ዩቲዩብ ይቀላቀላሉ፣ ይከታተላሉ።
Facebook:https://www.facebook.com/profile.php?id=61576843714120
Telegram:https://t.me/sidamabanksc
Youtube:https://youtube.com/@sidamabanksc.36
#SidamaBank #JummaMubarak #InterestFreeBanking #ShariaCompliant #HalalBanking
7 122
እለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ሰኔ 4/ 2018 ዓ.ም
Exchange Rate Applicable - June 11/ 2026
#TogetherWeCan #Mitteenni_Dandiineemmo #SidamaBankSC
#Swift #SDMAETAA
@sidamabanksc
7 122
ወጣትነት የህልም ብቻ ሳይሆን የድርጊትና የነጻነት ጊዜ ነው!
የራስዎን ስራ ለመጀመር፣ ለመማር ወይንም የገንዘብ ነጻነትዎን ለማረጋገጥ እቅድ አለዎት? የናንተን ጉልበትና አቅም የሚመጥን “ዎሊማ” የወጣቶች የቁጠባ ሂሳብ አገልግሎታችንን ይጠቀሙ፡፡
💡 ለምን “ዎሊማ”?
የወጣቶችን ፍላጎት ያማከለ ልዩ ማበረታቻ ያለው
ለወደፊት የኢንቨስትመንት እቅድዎ መሰረት የሚጥል
ዘመናዊና ፈጣን አገልግሎት
ዛሬ የምትቆጥቧት እያንዳንዷ ሳንቲም፣ ነገ ለምትደርሱበት ትልቅ ደረጃ መሰረት ናት! በ“ዎሊማ” ነገዎን ዛሬውኑ ይቅረጹ፡፡
ሲዳማ ባንክ አ.ማ
በጋራ እንችላለን!!
ለወቅታዊና ጠቃሚ መረጃ ማህበራዊ ገፆቻችን ፌስቡክ፣ ቴሌግራም፣ እና ዩቲዩብ ይቀላቀላሉ፣ ይከታተላሉ።
Facebook: https://www.facebook.com/profile.php?id=61576843714120
Telegram: https://t.me/sidamabanksc
Youtube: https://youtube.com/@sidamabanksc.36
#SidamaBank #YouthSavings #FinancialFreedom #InvestInYourFuture #YouthPower
7 122
ወጣትነት የህልም ብቻ ሳይሆን የድርጊትና የነጻነት ጊዜ ነው!
የራስዎን ስራ ለመጀመር፣ ለመማር ወይንም የገንዘብ ነጻነትዎን ለማረጋገጥ እቅድ አለዎት? የናንተን ጉልበትና አቅም የሚመጥን “ዎሊማ” የወጣቶች የቁጠባ ሂሳብ አገልግሎታችንን ይጠቀሙ፡፡
💡 ለምን “ዎሊማ”?
የወጣቶችን ፍላጎት ያማከለ ልዩ ማበረታቻ ያለው
ለወደፊት የኢንቨስትመንት እቅድዎ መሰረት የሚጥል
ዘመናዊና ፈጣን አገልግሎት
ዛሬ የምትቆጥቧት እያንዳንዷ ሳንቲም፣ ነገ ለምትደርሱበት ትልቅ ደረጃ መሰረት ናት! በ“ዎሊማ” ነገዎን ዛሬውኑ ይቅረጹ፡፡
ሲዳማ ባንክ አ.ማ
በጋራ እንችላለን!!
ለወቅታዊና ጠቃሚ መረጃ ማህበራዊ ገፆቻችን ፌስቡክ፣ ቴሌግራም፣ እና ዩቲዩብ ይቀላቀላሉ፣ ይከታተላሉ።
Facebook:https://www.facebook.com/profile.php?id=61576843714120
Telegram:https://t.me/sidamabanksc
Youtube:https://youtube.com/@sidamabanksc.36
#SidamaBank #YouthSavings #FinancialFreedom #InvestInYourFuture #YouthPower
7 122
እለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ሰኔ 3/ 2018 ዓ.ም
Exchange Rate Applicable - June 10/ 2026
#TogetherWeCan #Mitteenni_Dandiineemmo #SidamaBankSC
#Swift #SDMAETAA
@sidamabanksc
7 122
ይቆጥቡ የነገን ተስፋ ያረጋግጡ!!
የቁጠባ ባህልን ያዳብሩ፣ የነገ ህልምዎ እንዲሰምርና አስተማማኝ እንዲሆን ዛሬውኑ መቆጠብ ይጀምሩ፡፡
የቁጠባ ልዩ ጥቅሞች፡
$ አስተማማኝና አዋጭ ወለድ
$ በቀላሉ የሚንቀሳቀስና ምቹ አገልግሎት
ቅርብ ወደሚገኘው ቅርንጫፋችን በመምጣት የወደፊት ህይወትዎን ከባንካችን ጋር ይገንቡ!
ሲዳማ ባንክ አ.ማ
በጋራ እንችላለን!!
ለወቅታዊና ጠቃሚ መረጃ ማህበራዊ ገፆቻችን ፌስቡክ፣ ቴሌግራም፣ እና ዩቲዩብ ይቀላቀላሉ፣ ይከታተላሉ።
Facebook:https://www.facebook.com/profile.php?id=61576843714120
Telegram:https://t.me/sidamabanksc
Youtube:https://youtube.com/@sidamabanksc.36
#Saving #sidamabank #wolima #osso #fura
7 122
+1
ባንካችን የገጠር ልማት ፋይናንስ አቅርቦት (RUFIP) ስምምነት ፈጸመ።
በዛሬው ዕለት ሲዳማ ባንክ አ.ማ እና የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ትኩረቱን በገጠር ልማት ፋይናንስ አቅርቦት ያደረገ ፕሮጀክት የአጋርነት ስምምነት ፈጽመዋል። ይህ ፕሮጀክት ዓለም አቀፍ አበዳሪዎች ማለትም የዓለም ባንክ: የአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ: እና የአፍሪካ ልማት ባንክ በኢትዮጵያ ልማት ባንክ በኩል ተግባራዊ የተደረገ የገጠር ማህበረሰቡን የገቢ ምጣኔ የሚሳደግ እና የኑሮ ደረጃውን ለማሻሻል የፋይናንስ አገልግሎት ተደራሽ እንዲሆን ያለመ ነው፡፡
ባንካችን በስምምነቱ መሰረት አካታች የፋይናንስ አቅርቦት ለገጠር ማህበረሰብ ይበልጥ ተደራሽ እንዲሆን የሚያግዝ ሲሆን ባንካችን ከ2016 ዓ.ም ጀምሮ በአዲስ ምዕራፍ ከተደራጀ ወዲህ በገጠር የፋይናንስ አቅርቦት፣ በሴቶች ንግድ ልማት እና አነስተኛና ጥቃቅን ሥራ ማስፋፊያ ፕሮጀክቶች ዘርፎች ከብር 500 ሚሊዮን በላይ የልማት ድጋፍ ስምምነት መሰረት በርካቶችን የፋይናንስ ተጠቃሚ እንዲሆኑ በማስቻል የኑሮ ደረጃ እንዲሻሻል የበኩሉን አስተዋጾ በመወጣት ላይ ይገኛል፡፡
7 122
እለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ሰኔ 2/ 2018 ዓ.ም
Exchange Rate Applicable - June 9/ 2026
#TogetherWeCan #Mitteenni_Dandiineemmo #SidamaBankSC
#Swift #SDMAETAA
@sidamabanksc
7 122
በጋራ የቆመ ያሸንፋል!
ትላልቅ ስኬቶች ሁሉ የሚጀምሩት በጋራ ከመቻል፣ እጅ ለእጅ መያያዝና አንዱ ለሌላው ደጋፊ ከመሆን ነው፡፡ እኛም እንደ ባንክ፣ የእናንተን የህይወትና የንግድ ጉዞ ስኬታማ ለማድረግ ሁሌም ከጎናችሁ ነን፡፡ በጋራ ካሰብን፣ በጋራ ከሰራን የማይቻል ነገር የለም!
የጋራ ጥረታችን ነገን የተሻለ ያደርገዋል፡፡
ሲዳማ ባንክ አ.ማ
በጋራ እንችላለን!!
ለወቅታዊና ጠቃሚ መረጃ ማህበራዊ ገፆቻችን ፌስቡክ፣ ቴሌግራም፣ እና ዩቲዩብ ይቀላቀላሉ፣ ይከታተላሉ።
Facebook:https://www.facebook.com/profile.php?id=61576843714120
Telegram:https://t.me/sidamabanksc
YouTube:https://youtube.com/@sidamabanksc.36
#SidamaBank #TogetherWeCan #CommunityStrength #Growth
7 122
እለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ሰኔ 1/ 2018 ዓ.ም
Exchange Rate Applicable - June 8/ 2026
#TogetherWeCan #Mitteenni_Dandiineemmo #SidamaBankSC
#Swift #SDMAETAA
@sidamabanksc
7 122
አዲስ ሳምንት፣ አዲስ ተስፋ፣ አዲስ ስኬት!
የገጠሙንን ፈተናዎች ወደ እድል ለመቀየርና ወደ ነበርንበት ከፍታ ለመጓዝ አዲስ ሳምንት ሌላ መልካም አጋጣሚ ነው፡፡ በምታደርጉት የንግድም ሆነ የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ ሁሉ ስኬትና ፍሬያማነትን እንመኛለን፡፡
በምኞት ብቻ ሳይሆን በተግባርም አብረናችሁ ለመጓዝ በደስታ እንጠብቃችኋለን፡፡
መልካም አዲስ ሳምንት!
ሲዳማ ባንክ አ.ማ
በጋራ እንችላለን!!
ለወቅታዊና ጠቃሚ መረጃ ማህበራዊ ገፆቻችን ፌስቡክ፣ ቴሌግራም፣ እና ዩቲዩብ ይቀላቀላሉ፣ ይከታተላሉ።
Facebook:https://www.facebook.com/profile.php?id=61576843714120
Telegram:https://t.me/sidamabanksc
YouTube:https://youtube.com/@sidamabanksc.36
#SidamaBank #NewWeekNewGoals #MondayMotivation #Ethiopia
7 122
መልካም የቤተሰብ ቀን!
ለሚቀጥለው ሳምንት በሀይል እንዘጋጅ!
እሁድ የቤተሰብ፣ የፍቅር እና የነገን ሳምንት በልበ ሙሉነት የመቀየሻ ቀን ነው!
ዛሬን ከሚወዷቸው የቤተሰብ አባላት ጋር በደስታ እያሳለፉ፣ ለሚመጣው አዲስ የስራ ሳምንትም ግቦችዎን በማውጣት ይዘጋጁ። ስኬታማ ሳምንት የሚጀምረው በቅድመ ዝግጅት ነው። ቤተሰብዎን እና የነገ እቅድዎን በስኬት ለመምራት የገንዘብ አያያዝዎን ዛሬውኑ ከሲዳማ ባንክ ጋር ያቅዱ።
መልካም እሁድ፣ ለአዲሱ ሳምንትም መልካም ዝግጅት ይሁንልዎ!
ሲዳማ ባንክ አ.ማ
በጋራ እንችላለን!!
ለወቅታዊና ጠቃሚ መረጃ ማህበራዊ ገፆቻችን ፌስቡክ፣ ቴሌግራም፣ እና ዩቲዩብ ይቀላቀላሉ፣ ይከታተላሉ።
Facebook:https://bit.ly/4bxc5It
Telegram:https://t.me/sidamabanksc
Youtube:https://youtube.com/@sidamabanksc.36
#SidamaBank #SundayFamilyDay #PlanAhead #WeeklyPreparation #FamilyFirst
7 122
+1
መልካም ዜና
ሲዳማ ባንክ አ.ማ እና ሰራተኞቹ ለሐዋሳ ሀይቅ ዳርቻ ልማት ፕሮጀክት ሀያ ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረጉ!!
የሲዳማ ባንክ አ.ማ እና የባንኩ ከፍተኛ አመራሮችና ሰራተኞች ለሀዋሳ ሀይቅ ዳርቻ ልማት ፕሮጀክት ድጋፍ ማድረጋቸውን ገለጹ። በዚህም መሰረት ባንኩ ብር 10,000,000.00 (አስር ሚሊዮን ብር) ለመጀመሪያ ዙር ያበረከተ ሲሆን የባንኩ ሰራተኞች ደግሞ የአንድ ወር ደመወዛቸውን ብር 10,000,000.00 (አስር ሚሊዮን ብር) በጋራ ድምር ብር 20,000,000.00 (ሃያ ሚሊዮን ብር) በመስጠት የገንዘብ ድጋፍ አደርገዋል፡፡
ባንኩ ውቢቷ ሐዋሳ ከተማ የቆየ መልካም ታሪኳን በማጽናት በዲጂታል ቴክኖሎጂ የዳበረ ስማርት ከተማ ለማድረግ የሐዋሳ ከተማ አስተዳደር ለሚሰራቸው ታርካዊ ሥራዎች እና የሐይቅ ዳርቻ ልማት ሥራ አጠናክሮ ለማስቀጠል ባንኩ የመጀመሪያ ዙር ድጋፍ በማድረጉ ታላቅ ደስታ ይሰማዋል።
ባንካችን መሰል ሀገራዊ የልማት ሥራዎች ላይ ድጋፉን በማስቀጠል ለሀገር ኢኮኖሚና የከተሞች እድገት ታርካዊ አሻራውን እያስቀመጠ የሚቀጥል መሆኑን ይገልጻል። በዚህ አጋጣሚ የሐዋሳ ከተማ አስተዳደር ሐዋሳ ሀይቅ ዳርቻና ኮሪደር ልማት ፕሮጀክትና በዲጂታል ቴክኖሎጂ የተሳሰረ ስማርት ከተማ ለመገንባት እየተወጣ ለሚገኘው ታሪካዊ ኃላፊነት ምስጋናውን እያቀረበ አስፈላጊ የመሰረተ ልማት ስራዎችን ወደፊትም ለመደገፍ ዝግጁ መሆኑን ባንካችን ይገልጻል፡፡
ሲዳማ ባንክ አ.ማ.
በጋራ እንችላለን!!
ለወቅታዊና ጠቃሚ የባንካችን መረጃ፤
Facebook:https://www.facebook.com/profile.php?id=61576843714120
Telegram:https://t.me/sidamabanksc
Youtube:https://youtube.com/@sidamabanksc.36?
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
