fa
Feedback
ኪያ Online እቁብ

ኪያ Online እቁብ

رفتن به کانال در Telegram

በቀላሉ የተለያዩ ሽልማት እና ትንሽ የትኬት ቁጥር ያላቸው እቁቦች ላይ ይሳተፉ። እጣው ከወጣልዎት ከየትም ሆነው መልዕክት ይደርሶታል። ትኬት ለመቁረት @Kiya_ekub_bot

نمایش بیشتر
2 552
مشترکین
-324 ساعت
-77 روز
-730 روز
آرشیو پست ها
This man forget his whole life but not RONALDO 🤍🐐7⃣ @ETHIOREALMADRIDVIDEO @ETHIOREALMADRIDVIDEO

ቪኒ የሪያል ማድሪድን አርማ ረግጦ ላለማለፍ ያደረገው ጥረት🥰🤍 @ETHIOREALMADRIDVIDEO @ETHIOREALMADRIDVIDEO

Wow Gal 👌🔥

⚽️የብራሂም ጎል

ግሩም የዳኝነት ዉሳኔ 👏

የሌብዢግ ጎል የተሻረበት ምክንያት ምስሉ ላይ እንደምታዩት የሌብዢጉ ተጨዋች ሉኒን ላይ ጫና በማሳደሩ ነዉ።

የተሻረው ጎል ሌብዢሽ @ETHIOREALMADRIDVIDEO @ETHIOREALMADRIDVIDEO

ሬድ ቡል አሬና 🥵🔥

ስቴዲየሙ በደጋፊዎች ተሞልቷል 🥵

ተጫዋቾች ወደ ሜዳ እየገቡ ነው

በእግር ኳስ ታሪክ የታዩ ፣ የሚያስቁ ፣ የሚያስደምሙ ፣ ትውስታን የሚቀሰቅሱ እና አሻራን ጥለው ያለፉ ታሪካዊ ምስል ማግኘት ከፈለጉ እንግዲያውስ ለናንተ የተከፈተውን አዲሱን ቻናል ይቀላቀሉ።👇 ht
+1
በእግር ኳስ ታሪክ የታዩ ፣ የሚያስቁ ፣ የሚያስደምሙ ፣ ትውስታን የሚቀሰቅሱ እና አሻራን ጥለው ያለፉ ታሪካዊ ምስል ማግኘት ከፈለጉ እንግዲያውስ ለናንተ የተከፈተውን አዲሱን ቻናል ይቀላቀሉ።👇 https://t.me/+16HYTTo612kxNDU0

ሪያል ማድሪድ የመጫወት ህልም እንዳለዉ ከዚህ በፊት የገለፀዉ ብራዚላዊዉ ተጨዋች ያን ኩቶ እንደሚታወቀዉ በትላንት ምሽቱ ጨዋታ ላይ መጥፎ የሚባል ብቃት ላይ በመሆን ጨዋታዉን ያጠናቀቀ ሲሆን ፣ ሀዘኑን እና መረበሹን የተመለከቱት ቪኒ ፣ ሮድሪጎ እና ጁድ ከጨዋታዉ መጠናቀቅ በኃላ ሲያፅናኑት ታይተዋል። 💔😞

ቤሊንግሀም እና ክሩስ ደጋፊዉ "ዣቪ ቆይ" "ዣቪ ቆይ" እያሉ ሲዘምሩ በአግራሞት ፈገግ ሲሉ ቤንች ወንበር ላይ ታይተዋል። 😁

ቤሊንግሀም እና ክሩስ ደጋፊዉ "ዣቪ ቆይ" "ዣቪ ቆይ" እያሉ ሲዘምሩ በአግራሞት ፈገግ ሲሉ ቤንች ወንበር ላይ ታይተዋል። 😁

"Xavi Quedate" ማድሪዳዊያን ትላንት ምሽት በበርናባዉ Xavi Quedate" ዣቪ አትዉጣ እያሉ ሲዘምሩ ታይተዋል። 😁