fa
Feedback
ኪያ Online እቁብ

ኪያ Online እቁብ

رفتن به کانال در Telegram

በቀላሉ የተለያዩ ሽልማት እና ትንሽ የትኬት ቁጥር ያላቸው እቁቦች ላይ ይሳተፉ። እጣው ከወጣልዎት ከየትም ሆነው መልዕክት ይደርሶታል። ትኬት ለመቁረት @Kiya_ekub_bot

نمایش بیشتر
2 527
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-107 روز
-2930 روز
آرشیو پست ها
⚽️ የአልቫሮ ሮድሪጌዝ ጎል 37' ሪያል ማድሪድ {B} 2:0 አንዶራ @ETHIOREALMADRIDVIDEO📲 @ETHIOREALMADRIDVIDEO📲

⚽️ የሳንቶስ ጎል 28' ሪያል ማድሪድ {B} 1:0 አንዶራ @ETHIOREALMADRIDVIDEO📲 @ETHIOREALMADRIDVIDEO📲

🎥| ተጨዋቾቻችን ወደ ቤርናባዉ አቅንተዋል ይቅናችሁ❤️ @ETHIOREALMADRIDVIDEO📲 @ETHIOREALMADRIDVIDEO📲

🎥| ክለባችን ለቫለሺያዉ ጨዋታ ዝግጅቱን አጠናክሮ ቀጥሏል። @ETHIOREALMADRIDVIDEO📲 @ETHIOREALMADRIDVIDEO📲

⚪️አልኮያኖ 1⃣ - 3⃣ ሪያል ማድሪድ🟢 #ኢስኮ '79⚽️

⚪️አልኮያኖ 1⃣ - 2⃣ ሪያል ማድሪድ🟢 #አሴንሲዮ '77⚽️

⚪️አልኮያኖ 0⃣ - 1⃣ ሪያል ማድሪድ🟢 #ሚሊታኦ '39⚽️

🏃‍♂ | ባሁኑ ሰአት ተጨዋቾቻችን ሜዳ ላይ እያሟሟቁ ይገኛሉ። #LIVE 🖥 @ETHIOREALMADRIDVIDEO 📲 @ETHIOREALMADRIDVIDEO 📲

🧤 | አድናን ሉኒን ባሁኑ ሰአት ሜዳ ላይ ቀለል ያለ ልምምድ በመስራት ላይ ይገኛል። #LIVE 🖥 @ETHIOREALMADRIDVIDEO 📲 @ETHIOREALMADRIDVIDEO 📲

🎥| የአልካያኖ ስታዲየም Estadio El Collano ዝግጅቱን ጨርሶ ጨዋታውን እየተጠባበቀ ይገኛል። @ETHIOREALMADRIDVIDEO📲 @ETHIOREALMADRIDVIDEO📲

🏨 ከአየር በረራ በኃላ ቡድናችን ወደተያዘለት ሆቴል ገብቷል ! @ETHIOREALMADRIDVIDEO 📲 @ETHIOREALMADRIDVIDEO 📲

🛬 ቡድኑ ዛሬ ረፋድ ላይ Alicante ገብቷል ! @ETHIOREALMADRIDVIDEO 📲 @ETHIOREALMADRIDVIDEO 📲

🥳 ሰርሂዮ ራሞስ ለቶኒ ክሩስ መልካም ልደት እንዲሆንለት በማህበራዊ ትስስር ገፁ በቪዲዮ ገልፆለታል። @ETHIOREALMADRIDVIDEO @ETHIOREALMADRIDVIDEO

🏆 ክለባችን በኳፓ ዴል አሬ ካድቆጠራቸው ግቦች መሀል አሪፎቹን እነሆ። @ETHIOREALMADRIDVIDEO📲 @ETHIOREALMADRIDVIDEO📲

📊| ዛሬ 32ኛ አመቱን የያዘው ቶኒ ክሩስ በሪያል ማድሪድ ቤት ያለው አጠቃላይ ስታት 👕| 338 ጨዋታዎች ⚽️| 25 ጎል 🅰| 83 አሲስት 🎯| 93 % የተሳኩ ፓሶች Pass Master 💥 🥳🥳 መልካም ልደት ቶኒ ክሩስ ! @ETHIOREALMADRIDVIDEO 📲 @ETHIOREALMADRIDVIDEO 📲

🎥| ለነገው የአልካያኖ ጨዋታ ክለባችን ዛሬ ካደረገው የመጨረሻ ልምምድ የተወሰደ አጭር ቪዲዮ። @ETHIOREALMADRIDVIDEO📲 @ETHIOREALMADRIDVIDEO📲

🎥| ክለባችን በዛሬው እለት ካደረገው ልምምድ የተወሰደ ተንቀሳቃሽ ቪዲዮ @ETHIO_REAL_MADRID13📲

የሄታፌ ጎል ⚽️ @ETHIOREALMADRIDVIDEO 📲 @ETHIOREALMADRIDVIDEO 📲

🧤 | ቲቡዋ ኮርቱዋ ባሁኑ ሰአት ሜዳ ላይ ቀለል ያለ ልምምድ በመስራት ላይ ይገኛል። #LIVE 🖥 @ETHIOREALMADRIDVIDEO 📲 @ETHIOREALMADRIDVIDEO 📲

ካርሎ አንቸሎቲ በዛሬዉ ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ፦ 🗣 "2022 መልካም የውድድር ዘመን እንዲሆንልን ለሁሉም ሰዉ እመኛለዉ።" @ETHIOREALMADRIDVIDEO 📲@ETHIOREALMADRIDVIDEO 📲