fa
Feedback
ኪያ Online እቁብ

ኪያ Online እቁብ

رفتن به کانال در Telegram

በቀላሉ የተለያዩ ሽልማት እና ትንሽ የትኬት ቁጥር ያላቸው እቁቦች ላይ ይሳተፉ። እጣው ከወጣልዎት ከየትም ሆነው መልዕክት ይደርሶታል። ትኬት ለመቁረት @Kiya_ekub_bot

نمایش بیشتر
2 533
مشترکین
-324 ساعت
-147 روز
-2730 روز
آرشیو پست ها
🐎🚌🐎 #UCL 🏆🇪🇺

😲ቡድናችን በርናባዉ በር ላይ ሲደርስ ያለዉ የደጋፊ ድባብ ልዩ ነዉ።

REAL MADRID ALE REAL MADRID ALE REAL MADRID ALE ALEEEE

👕 መልበሻ ክፍላችን ዝግጅቱን ጨርሶል🔥

የሪያል ማድሪድ ደጋፊዎች በመሆናቹ ልትኮሩ ይገባል ! 😲

ደጋፊዉ ይለያል !

🏟 ሳንቲያጎ በርናባዉ ባሁኑ ሰአት ዝግጅቱን አጠናቆ ጨዋታዉን በመጠባበቅ ላይ ይገኛል። @ETHIO_REAL_MADRID13📲 @ETHIO_REAL_MADRID13📲

👏ከሳንቲያጎ በርናባዉ ዉጪ ያለዉ ድባብ ይህን ይመስላል !

HASTA EL FINAL, VAMOS REAL !

🍽 ፍሎሬንቲኖ ፔሬዝ ከማንቸስተር ሲቲ አስተዳደር ጋር ይፋዊ የምሳ ግብዣ ላይ ደርሰዋል።

ተልእኳችን ይህ ነው 🔥 ዝግጁ ነህ 🔥

ካዜም 😲😍🥰

+4
ከዛሬው ልምምድ የተገኙ ቪዲዮዎች ✨ #UCL READY 🎯 @ETHIO_REAL_MADRID13📲 @ETHIO_REAL_MADRID13📲

😍 ናቾ በበርናባዉ ከልጆቹ ጋር ! @ETHIO_REAL_MADRID13 📲 @ETHIO_REAL_MADRID13 📲

👉 ካማቪንጋ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ሲቤልስ ያደረገው ጉዞ በደስታ የተሞላ ነበር። #CAMPEON35 🏆 @ETHIO_REAL_MADRID13 📲 @ETHIO_REAL_MADRID13 📲

ልጄ ሆይ ሀብት ንብረት የለኝም ላወርስህ የምችለዉ ብቸኛዉ ነገር ሪያል ማድሪድን ነዉ ! ሪያል ማድሪድ ከህፃን እስከ አዋቂ ከጎልማሳ እስከ ወጣት ልብ ዉስጥ ለዘለአለም ቦታዉን አስከብሮ ይኖራል። ክብር ለምትመለከቷቸዉ አንጋፋ ደጋፊ 👏👏👏⚪️ @ETHIO_REAL_MADRID13 📲 @ETHIO_REAL_MADRID13 📲

🕺🕺 ካርሊቶ ከቪኒ ዡኒየር ጋር በሲቤልስ አደባባይ ሲደንሱ ! @ETHIO_REAL_MADRID13 📲 @ETHIO_REAL_MADRID13 📲

ሉኪታ ትናትና ደስታውን ባስ ውስጥ እንደዚህ ባለ መልኩ አሳልፎል 😂😂🚐 @ETHIO_REAL_MADRID13 @ETHIO_REAL_MADRID13

አረ ካርሊቶ 😂😂😂😂😂😂👍 @ETHIO_REAL_MADRID13📲 @ETHIO_REAL_MADRID13📲