fa
Feedback
ኪያ Online እቁብ

ኪያ Online እቁብ

رفتن به کانال در Telegram

በቀላሉ የተለያዩ ሽልማት እና ትንሽ የትኬት ቁጥር ያላቸው እቁቦች ላይ ይሳተፉ። እጣው ከወጣልዎት ከየትም ሆነው መልዕክት ይደርሶታል። ትኬት ለመቁረት @Kiya_ekub_bot

نمایش بیشتر
2 541
مشترکین
-224 ساعت
-187 روز
-1930 روز
آرشیو پست ها
ከዘራችን ነው 😤 ከራሞስ ጋር በእናት ይገናኛሉ አሉ😶‍🌫👀 @ETHIO_REAL_MADRID14📲 @ETHIO_REAL_MADRID14📲 👥 ግሩፓችንን ይቀላቀሉ 👇 https://t.me/+Uogf2-3bOBjpolkk

Passion 🤍 🥹 @ETHIO_REAL_MADRID14📲 @ETHIO_REAL_MADRID14📲 👥 ግሩፓችንን ይቀላቀሉ 👇 https://t.me/+Uogf2-3bOBjpolkk

የሆሴሎ ጎል ⚽️

የዲያዝ ጎል ⚽️

እድሉ ወይ እድላዊት ከሚባሉት ሰዎች ጋር ስትጣላ አንደኛው አጋጣሚ ይህ እንደሚሆን አትጠራጠር። 😂 @ETHIO_REAL_MADRID14📲 @ETHIO_REAL_MADRID14📲 👥 ግሩፓችንን ይቀላቀሉ 👇 https://t.me/+Uogf2-3bOBjpolkk

ሁለተኛው ግብ @ETHIOREALMADRIDVIDEO📲 @ETHIOREALMADRIDVIDEO📲 👥 የቪዲዮ ቻናል ግሩፕ ይቀላቀላሉ👇 @ETHIO_RMA_VIDEO_GROUP

ትላንት የአርሰናል እና የፒኤስቪ ጨዋታ ከመጀመሩ በፊት በኤምሬትስ ስታዲየም "Hala Madrid" መሰማቱ ብዙዎችን አስደንግጧል 😳😁

ጉዳት ባይበዛ ይገርመኝ ነበር 😂

ቤሊንግሀም ትላንት ምሽት በጭማሪ ደቂቃ ጎል እንዳስቆጠረ በተመሳሳይ ሰአት የርገን ክሎፕ በጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ነበርና ጎሉን በ Online ወዲያዉ እንደተመለከተዉ የሰጠዉ ምላሽ። 😆😁

ጂሚ ካሪገር ፦ "ጁድ ቤሊንግሀም የእግር ኳስ ህይወቱን ሙሉ በሪያል ማድሪድ አይቀጥልም። እርግጠኛ ነኝ አንድ ቀን በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መጫወት እንደሚፈልግ እና ስድስት ግዜ ቻምፒየንስ ሊግን ዋንጫ ላሸነፈው ሊቨርፑል መጫወት እንደሚፈልግ እርግጠኛ ነኝ።" ቲዬሪ ኦንሪ ፦ "ቤሊንግሀም እኮ አሁን እየተጫወተ ያለዉ 14 ቻምፒየንስ ሊግ ላሸነፈ ቡድን ነው።" 😁🤷‍♂

ኧረ ላሽ 😒😔 @ETHIOREALMADRIDVIDEO📲 @ETHIOREALMADRIDVIDEO📲 👥 የቪዲዮ ቻናል ግሩፕ ይቀላቀላሉ👇 @ETHIO_RMA_VIDEO_GROUP

ካማ እና ሞድሪች ተቀይረዉ ለመግባት በተዘጋጁበት ሰአት የሆሴሎ ጎል ስትቆጠር ያሳዩት የደስታ አገላለፅ ! 😘👏

የሆሴሎ ጎል ⚽️🤌

የስደናቂዉ የቫልቬርዴ ጎል ⚽️🔥