ኪያ Online እቁብ
رفتن به کانال در Telegram
በቀላሉ የተለያዩ ሽልማት እና ትንሽ የትኬት ቁጥር ያላቸው እቁቦች ላይ ይሳተፉ። እጣው ከወጣልዎት ከየትም ሆነው መልዕክት ይደርሶታል። ትኬት ለመቁረት @Kiya_ekub_bot
نمایش بیشتر2 543
مشترکین
-324 ساعت
-137 روز
-1330 روز
آرشیو پست ها
2 543
ሪያል ማድሪድ ለኤምባፔ ያለዉን ፍላጎት ለማቆም የሚገደድባቸዉ ሶስት ምክንያቶች !
ማክሰኞ አንድ ዘገባ እንዳመላከተዉ ሪያል ማድሪድ ኪልያን ኤምባፔን ለማስፈረም ያለውን ፍላጎት እንደሚያቆም ገልጿል። ከዚህ ቀደም ክለባችን ተጨዋቹን ለማስፈረም 3 ጥያቄዎችን ቢያቀርብም ሶስቱም ዉድቅ እንደሆነበት እናስታዉሳለን።
ሪያል ማድሪድ ኤምባፔ ገና በሞናኮ እያለ ማለትም በ 16 አመቱ ለማስፈረም ሞክሮ ነበር ፣ እንደገና ደግሞ 18 አመቱ ላይ ሳለ ወደ PSG ሳይመጣ ለሁለተኛ ግዜ ለማስፈረም ሞክሮ ነበር ፣ ከዛም ከሁለት ክረምቶች በፊት ክለባችን ዳግም ወደ ኤምባፔ መጥቶ ነበር ፣ በሰአቱ ከፓርክ ዴስ ፕሪንስ ለመልቀቅ ነፃ ወኪል ነበር ነገር ግን እንደገና ፓሪስያውያን ባላቸዉ የገንዘብ አቅም ዝዉዉሩ እንዳይሳካ በተሻለ ሁኔታ አሸንፈዋል። እናም እንደ La SER ዘገባ ሪያል ማድሪድ በዚህ አጥቂ ላይ ያለዉን ፍላጎት ለማቆም ከወሰነባቸዉ ምክንያቶች አንዱ ይህ ነው ብሎናል።
ሁለተኛው እንደ ምክንያት የተወሰደዉ ኤምባፔ በሳንቲያጎ በርናባው የሚገኘውን የደሞዝ መዋቅር ያናጋል በሚል ነዉ። ኤምባፔ በርናባዉ ከተገኝ ቢያንስ €20 M ምናልባትም ከዛ በላይ ከብዙ ጥቅማጥቅሞች ጋር ያገኛል ነገር ግን የተጨዋቹ ፊርማ ብቻ በአመት €9 M ብቻ ያመጣል። እናም በክለባችን ዉስጥ ከፍተኛ ደሞዝ ተከፋይ ያላቸው ተጨዋቾች ሲኖሩ ደሞዛቸዉም ከ €10-15 m ነዉ። ይህም ኤምባፔ ይከፈለዉ ከተባለዉ €20 M ጋር ይጠጋጋል። በሶስተኛ ደረጃ ማድሪድ ለ 26 አመቱ ኤምባፔ እና የክለቡ የዝውውር ፖሊሲ ለወጣት ኮከቦች ያን ያህል ብዙ ገንዘብ በማውጣቱ ደረጃ አይስማማም።
2 543
Belligoal 🥶
@ETHIOREALMADRIDVIDEO📲
@ETHIOREALMADRIDVIDEO📲
👥 የቪዲዮ ቻናል ግሩፕ ይቀላቀላሉ👇
@ETHIO_RMA_VIDEO_GROUP
2 543
ካማ እና ቪኒ አልተቻሉም😂🕺🔥
@ETHIOREALMADRIDVIDEO📲
@ETHIOREALMADRIDVIDEO📲
👥 የቪዲዮ ቻናል ግሩፕ ይቀላቀላሉ👇
@ETHIO_RMA_VIDEO_GROUP
2 543
ቤንዙ Hattrick ⚽️⚽️⚽️
4-1
@ETHIOREALMADRIDVIDEO📲
@ETHIOREALMADRIDVIDEO📲
👥 የቪዲዮ ቻናል ግሩፕ ይቀላቀላሉ👇
@ETHIO_RMA_VIDEO_GROUP
2 543
ቤንዙ ⚽️
3-1
@ETHIOREALMADRIDVIDEO📲
@ETHIOREALMADRIDVIDEO📲
👥 የቪዲዮ ቻናል ግሩፕ ይቀላቀላሉ👇
@ETHIO_RMA_VIDEO_GROUP
2 543
ቤንዙ 🅰
2-0
@ETHIOREALMADRIDVIDEO📲
@ETHIOREALMADRIDVIDEO📲
👥 የቪዲዮ ቻናል ግሩፕ ይቀላቀላሉ👇
@ETHIO_RMA_VIDEO_GROUP
2 543
ቤንዙ ⚽️
1-0
@ETHIOREALMADRIDVIDEO📲
@ETHIOREALMADRIDVIDEO📲
👥 የቪዲዮ ቻናል ግሩፕ ይቀላቀላሉ👇
@ETHIO_RMA_VIDEO_GROUP
2 543
ከዛሬ ባለ ልደቱ ካማቪንጋ የተወሰዱ ጥራት ያላቸው ምስሎች 📸
ᑕᗝᗷᖇᗩ ЅᒪᎥᗪᗴ 丅ᗩᛕᒪᗴ 🐍
@ETHIOREALMADRIDVIDEO📲
@ETHIOREALMADRIDVIDEO📲
👥 የቪዲዮ ቻናል ግሩፕ ይቀላቀላሉ👇
@ETHIO_RMA_VIDEO_GROUP
2 543
Belligoal 😭😂
@ETHIOREALMADRIDVIDEO📲
@ETHIOREALMADRIDVIDEO📲
👥 የቪዲዮ ቻናል ግሩፕ ይቀላቀላሉ👇
@ETHIO_RMA_VIDEO_GROUP
2 543
2 543
Late Night In The Middle Of June 🎵
🐐 😔
@ETHIO_REAL_MADRID14📲
@ETHIO_REAL_MADRID14📲
👥 ግሩፓችንን ይቀላቀሉ 👇
https://t.me/+Uogf2-3bOBjpolkk
2 543
The Match Ended Before Start
@ETHIOREALMADRIDVIDEO📲
@ETHIOREALMADRIDVIDEO📲
👥 የቪዲዮ ቻናል ግሩፕ ይቀላቀላሉ👇
@ETHIO_RMA_VIDEO_GROUP
