fa
Feedback
ኪያ Online እቁብ

ኪያ Online እቁብ

رفتن به کانال در Telegram

በቀላሉ የተለያዩ ሽልማት እና ትንሽ የትኬት ቁጥር ያላቸው እቁቦች ላይ ይሳተፉ። እጣው ከወጣልዎት ከየትም ሆነው መልዕክት ይደርሶታል። ትኬት ለመቁረት @Kiya_ekub_bot

نمایش بیشتر
2 533
مشترکین
-324 ساعت
-147 روز
-2730 روز
آرشیو پست ها
🇱🇷 🛫 ቡድኑ ወደ ሳን ፍራንሲስኮ ጉዞ ጀምሯል ! #HalaMadrid ⚪️🟣

❤️ ከልምምድ ያገኘናቸው አንዳንድ የትውስታ ቪድዮች @ETHIOREALMADRIDVIDEO @ETHIOREALMADRIDVIDEO

photo content

ይህን ጥምረት 😈🔥

ክለባችን አሁን እያደረገ ባለው ልምምድ ካሪም ቤንዜማ ያስቆጠራት ድንቅ ግብ

🔞 ከ 18 አመት በታች ማየት የተከለከለ ነዉ ! 😱🙆‍♂ ቪኒ ዡኒየር በላስ ቬጋስ በተደረገዉ El Clasico ጨዋታ ላይ አራት የባርሴሎና ተጨዋቾችን ምን እንዳደረጋቸዉ ተመልከቱ። ቪዲዮዉን ካያችሁት በኃላ ቪኒን በአንድ ቃል ግለፁት።

ካሪም ቤንዜማ በትናንትናው የልምምድ ወቅት ያስቆጠራትን ድንቅ ግብ ተመልከቱ 🔥

🎥 ክለባችን ለመጨረሻ ጊዜ ከ ክለብ አሜሪካ ጋር ያደረገውን ጨዋታ ጋበዝናችሁ 📅 04/08/2010 🏟 ካንድሊስቲክ ፓርክ (ሳን ፍራንሲስኮ) 🟡 ክለብ አሜሪካ 2 - 3 ሪያል ማድሪድ ⚪️ ⚽ኢስኪዮዳ 53' ⚽️ካናሌስ 34' ⚽️ ሳንቼዝ 61' ⚽️ሁጋይን 63' ⚽️ሮናልዶ 82' መልካም ውሎ 🤩

ክለባችን በምንም መስፈርት ከባርሴሎና ጋር አይወዳደርም Hala Madrid😈🔥🔥🤍

🎥 የጨዋታው ሙሉ ሀይላይት

🥊🥊 በመጀመሪያ አጋማሽ መጠናቀቂያ ሰአት ተነስቶ የነበረው ትልቅ ግርግር እና ግጭት @ETHIOREALMADRIDVIDEO @ETHIOREALMADRIDVIDEO

ቪኒ የባርሴሎናን ተጨዋቾች ሲረፈርፋቸው😳 @ETHIOREALMADRIDVIDEO @ETHIOREALMADRIDVIDEO

ቫልቬርዴ የግቡ አግዳሚ የመለሰበት ድንቅ ሙከራ 😱 @ETHIO_REAL_MADRID_14 @ETHIO_REAL_MADRID_14

ቫልቬርዴ የግቡ አግዳሚ የመለሰበት ድንቅ ሙከራ 😱 @ETHIO_REAL_MADRID_14 @ETHIO_REAL_MADRID_14

ደጋፊዎቻችን የስታዲየሙ ድምቀት ሆነዋል ! #Halamadrid ⚪️🟣

👕 ባሁኑ ሰአት መልበሻ ክፍል ያለዉ ድባብ ይህን ይመስላል።

👍 ለኤል ክላሲኮ ፍልሚያ ዝግጁ ናችሁ ??