fa
Feedback
ኪያ Online እቁብ

ኪያ Online እቁብ

رفتن به کانال در Telegram

በቀላሉ የተለያዩ ሽልማት እና ትንሽ የትኬት ቁጥር ያላቸው እቁቦች ላይ ይሳተፉ። እጣው ከወጣልዎት ከየትም ሆነው መልዕክት ይደርሶታል። ትኬት ለመቁረት @Kiya_ekub_bot

نمایش بیشتر
2 533
مشترکین
-324 ساعت
-147 روز
-2730 روز
آرشیو پست ها

👕🔢👌 መልበሻ ክፍላችን ዝግጅቱን ጨርሶል 🤍

ትሬንት ፅናቱን ይስጥህ 😈😂😂😂

Hala Madrid😍🔥 @ETHIOREALMADRIDVIDEO📲 @ETHIOREALMADRIDVIDEO📲

በፓሪስ የሚገኙ የክለባችን ደጋፊዎች 😂❤️

⚪️آخرین تمرین تیم که قبل از رفتن پاریس انجام شده 🤍 @RealMadridfctel

ቫልቨርዲ በልምምድ ላይ @ETHIOREALMADRIDVIDEO📲 @ETHIOREALMADRIDVIDEO📲

የቱቼሜኒን ድንቅ እንቅስቃሴዎች ይመልከቱ 👏🔥 @ETHIOREALMADRIDVIDEO📲 @ETHIOREALMADRIDVIDEO📲

⚽️ ክለባችን በእዚህ የውድድር ዘመን በቻምፒዮንስ ሊጉ ያስቆጠራቸው ግቦች

የማሪያኖ ጎል @ETHIOREALMADRIDVIDEO📲 @ETHIOREALMADRIDVIDEO📲

ክለባችን ካዲዝ ላይ ያስቆጠራቸውን ድንቅ ድንቅ ግቦችን እነሆ ጋበዝናችሁ ሮበርቶ ካርሎስ 😱⚽️

የመልበሻ ክፍላችን ዝግጅቱን ጨርሶል !💪

ተጨዋቾቻችን ወደ ካዲዝ በማቅናት ላይ ናቸው ✈️

ልክ በዛሬው ቀን ነበር ከ 20 አመት በፊት ዚነዲን ዚዳን ይችን ግብ በማስቆጠር ክለባችን ለ 9ኛ ጊዜ ቻምፒዮንስ ሊግን ማሳካት የቻለው🏆

ቫልቬርዴ Vs ሌቫንቴ 😱👏

😱🔥 ቤንዜማ ትላንት ምሽት ቪኒ ላስቆጠራት ሁለተኛ ጎል ግብ ጠባቂዉን አንከራቶ ወገቡን በጥሶ በማለፍ አሲስት ያደረገለት መንገድ በሰአቱ ጨዋታዉን በተለያዩ የቴሌቪዥን መስኮቶች ሲዘግቡ በነበሩ ኮሜንታተሮች ሊገልፀዉ በማይችለዉ ቃላት ሲያሞግሱት ነበር።

😍 ሌቫንቴዎች ትላንት ምሽት ጨዋታዉ ከመጀመሩ በፊት ወደ ሜዳ ቀድመዉ በመዉጣት Guard of Honor አድርገዉልናል። 👏👏👏👏👏

Real Madrid 6 - 0 Levante