@rita office
198
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
معدل نمو المشتركين
در حال بارگیری داده...
Photo unavailable
#ረመዳን_22🌙
اللَّهُمَّ إِنَّكَ عَفُوٌّ كَرِيمٌ تُحِبُّ الْعَفْوَ فَاعْفُ عَنَّا
አላህ ሆይ! አንተ ይቅር ባይ ነህ፣ ይቅርታንም
ትወዳለህ፣ ይቅር በለን። 🤲
1900
#ነብያችን_ሙሐመድ صلى الله عليه وسلم
#ሁሉምያወድሳልየሚወደውን_
እኔም ላወድሰው የመዲናውን
የበላጮች በላጭ ሀቢቢያችንን
#ሙሐመድ ﷺ -- የዓረቡም የዓጀሙም ጌጥ !
#ሙሐመድ ﷺ -- ምድርን ከረገጡ ሁሉ እጅግ የላቀ!
#ሙሐመድ ﷺ -- የሙሉ ስብእናዎች መገለጫ !
#ሙሐመድ ﷺ -- የደግነት የቸርነት ተምሳሌት !
#ሙሐመድ ﷺ -- የሩሱሎች ግርማ ሞገስ !!
#ሙሐመድ ﷺ -- ምግባረ ሰናይ !!
#ሙሐመድ ﷺ -- ለአላማው የፀና ጀግና !
#ሙሐመድ ﷺ -- የሙእሚኖች ጋሻ !!
#ሙሐመድ ﷺ -- ታላቅና ፍትሃዊ ዳኛ !!
#ሙሐመድ ﷺ -- የቸርነትና የጥበብ ምንጭ !!
#ሙሐመድ ﷺ -- የፍጥረታት ሁሉ ምርጥ !!
#ሙሐመድ ﷺ -- የዱንያ ውበትና ፍካት !!
#ሙሐመድ ﷺ -- ግፍንና ጭካኔን አባራሪ !!
#ሙሐመድ ﷺ -- ጥበብና ታአምራት የተሰጡ !!
#ሙሐመድ ﷺ -- አሏህ ደረጃቸውን ያላቀው !
#ሙሐመድ ﷺ -- አል ረህማን ልዩ ፀጋን ያጎናፀፋቸው
#ሙሐመድ ﷺ -- እንግዳን አክባሪ !!
#ሙሐመድ ﷺ -- ከጨለማ ወደ ብርሃን መሪ !
#የኛ_ነብይ ﷺ -- እኮ ዝምታቸው ብዙ ሳቃቸው ትንሽ ነበር።
#የኛ_ነብይ ﷺ -- በህፃናት ጎን ሲያልፉ ሰላም ይሏቸው ነበር።
#የኛ_ነብይ ﷺ -- ለሰው ልጆች ለእንስሳት ሳይቀር ያዝኑ ነበር።
#የኛ_ነብይ ﷺ -- ሰዎችን አክባሪና ተናናሽ ነበሩ።
#የኛ_ነብይ ﷺ -- ይቅር ባይና ይቅር ማለት የሚወዱ ነበሩ።
#የኛ_ነብይ ﷺ -- የቅርቧ አለም ብልጭልጭ ይልቅ የመጨረሻውን አለም የሚናፍቁ ዛሂድ ነበሩ።
#የኛ_ነብይ ﷺ -- ጌታቸውን አመስጋኝ ሰዎችንም አመስጋኝ ነበሩ።
#የኛ_ነብይ ﷺ -- እግራቸው እስኪሰነጣጠቅ ለጌታቸው ይሰግዱ ነበር።
#የኛ_ነብይ ﷺ -- ሰኞና ሐሙስን ይፆሙ ነበር።
#የኛ_ነብይ ﷺ -- በፈተናዎች ላይ ታጋሽ ነበሩ።
#የኛ_ነብይ ﷺ -- ሚስቶቻቸውን የሚወዱ ፍቅርም ይሰጡ ነበር።
#የኛ_ነብይ ﷺ -- ውሸትን በጣም ይጠሉ ነበር።
#የኛ_ነብይ ﷺ -- ስድብንም ሆነ እርግማን ይጠሉ ነበር።
#ጌታችን አላህ ሆይ ፍቅራችንን በተግባር የምንገልፅ አድርገን !!
@AbukiOfficiall
@AbukiOfficiall
@buker12
@Melkam Hamis
2200
یک طرح متفاوت انتخاب کنید
طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.