fa
Feedback
ኦርቶዶክስ መዝሙር(Ortodox Mezmur)

ኦርቶዶክስ መዝሙር(Ortodox Mezmur)

رفتن به کانال در Telegram

በእንግድነቴ አገር ሥርዐትህ መዝሙር ሆነችኝ።መዝ-118:54 ሸር በማድረግ ተባበሩን👇👇👇 https://t.me/OrtoMezmur21 https://t.me/OrtoMezmur21 https://t.me/OrtoMezmur21

نمایش بیشتر
7 414
مشترکین
-524 ساعت
-447 روز
-1730 روز
آرشیو پست ها
ጃንደረባው ምን እየሠራ ነው? | ዘጋቢ ፊልም ጃንደረባው ሚድያ ላይ ይመልከቱ https://www.youtube.com/watch?v=WHj_110nRgw

ከሰማዩ_ከፍታ_ዘማሪ_ገብረዮሐንስ_ገብረጻድቅ_2018_የአእላፋት_ዝማሬ_መዝሙር_በጃን_ያሬድ_ኅ.mp34.75 MB

'ከሰማዩ ከፍታ' - ዘማሪ ገብረዮሐንስ ገብረጻድቅ - 2018 የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር- በጃን ያሬድ ኅብረ ዝማሬ የተዘመረ https://t.me/OrtoMezmur21 https://t.me/OrtoMezmur21 https://t.me/OrtoMezmur21

'ከሰማዩ ከፍታ' - ዘማሪ ገብረዮሐንስ ገብረጻድቅ - 2018 የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር- በጃን ያሬድ ኅብረ ዝማሬ የተዘመረ https://t.me/OrtoMezmur21 https://t.me/OrtoMezm
'ከሰማዩ ከፍታ' - ዘማሪ ገብረዮሐንስ ገብረጻድቅ - 2018 የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር- በጃን ያሬድ ኅብረ ዝማሬ የተዘመረ https://t.me/OrtoMezmur21 https://t.me/OrtoMezmur21 https://t.me/OrtoMezmur21

እስኪ መዝሙር እያጠና ያለ በላይክ አጠለቅልቁት
እስኪ መዝሙር እያጠና ያለ በላይክ አጠለቅልቁት

እባካችሁ ለሁሉም እንዲዳረስ ለወዳጆቻችሁ ሸር በማድረግ ተባበሩን🙏🙏🙏 https://t.me/OrtoMezmur21 https://t.me/OrtoMezmur21 https://t.me/OrtoMezmur21

ስብሐት_ለእግዚአብሔር_በሰማያት_2018_የአእላፋት_ዝማሬ_መዝሙር_በጃን_ያሬድ_ኅብረ_ዝማሬ_የ_1.mp32.37 MB

ስብሐት ለእግዚአብሔር በሰማያት '  - 2018 የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር- በጃን ያሬድ ኅብረ ዝማሬ የተዘመረ https://t.me/OrtoMezmur21 https://t.me/OrtoMezmur21 https://t.me/OrtoMezmur21

እስትንፋሰ_ክርስቶስ_ዘማሪ_ዘርዓያዕቆብ_ዘዉዱ_Estenfase_Kirstos_Mezmur256k_2.mp34.56 MB

✞ እስትንፋሰ ክርስቶስ ✞ የደብረ አስጋጁ ተጋዳይ ነህ የእግዚአብሔር አገልጋይ እስትንፋሰ ክርስቶስ ሐዋርያ ጸልይ ለኢትዮጵያ [፪] ቅዱስ ሚካኤል አሳደገህ እየቀደመ ከፊት መራህ ብሉይና ሐዲስ ድርሳናቱን ሁሉን አውቀሃል መጻሕፍቱን      አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► አርባዉን መአልት አርባ ለሊት ተወስነሃል በጾም ጸሎት በብዙ ድካም በብዙ ጻማ ከመከራ አልፈህ ደረስክ ከራማ      አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► እንደ ኢያሱ ፀሐይ አቁመህ ከመነኮሳት ብልጫ አለህ የኢትዮጵያ ቅዱሱ ፍሬ እስትንፋሰ ሆይ ይላል ከንፈሬ      አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► ከባህር ገብተህ ዘጠኝ ዓመት ለኢትዮጵያ ጸለይክላት ቃል ኪዳን አለህ ለዘልዓለም ዛሬም ስለኛ ለምልጃ ቁም

'ሰባቱ መንጦላዕት' - ዘማሪ ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ - 2018 የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር- በጃን ያሬድ ኅብረ ዝማሬ የተዘመረ https://t.me/OrtoMezmur21 https://t.me/OrtoMez
'ሰባቱ መንጦላዕት' - ዘማሪ ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ - 2018 የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር- በጃን ያሬድ ኅብረ ዝማሬ የተዘመረ https://t.me/OrtoMezmur21 https://t.me/OrtoMezmur21 https://t.me/OrtoMezmur21

ሰባቱ_መንጦላዕት_ዘማሪ_ቀሲስ_ምንዳዬ_ብርሃኑ_2018_የአእላፋት_ዝማሬ_መዝሙር_በጃን_ያሬድ.mp34.86 MB

'ሰባቱ መንጦላዕት' - ዘማሪ ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ - 2018 የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር- በጃን ያሬድ ኅብረ ዝማሬ የተዘመረ https://t.me/OrtoMezmur21 https://t.me/OrtoMezmur21 https://t.me/OrtoMezmur21

የአማልክት_አምላክ_ተወለደ_ዘማሪ_ፍቃዱ_አማረ_2018_የአእላፋት_ዝማሬ_መዝሙር_በጃን_ያሬድ.mp35.08 MB

'የአማልክት አምላክ ተወለደ ' - ዘማሪ ፍቃዱ አማረ - 2018 የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር- በጃን ያሬድ ኅብረ ዝማሬ የተዘመረ https://t.me/OrtoMezmur21 https://t.me/OrtoMezmur21 https://t.me/OrtoMezmur21