cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

🇪🇹Ethio_sigma_boy😡😡

ኢትዮ ሲግማ - 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢 𝗦𝗜𝗚𝗠𝗔 𝗠𝗢𝗧𝗜𝗩𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡 🇪🇹 የኢትዮጵያ የመጀመሪያው የmotivation channel ወንድ ሁን።👿 ወንድ መሆንን ከፈለክ ይሄን ቻናል ተቀላቀል። #sigma_motivation 🇪🇹 #other_channel_join @ethio_sigma94

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
905
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
ብዙ ነገር ልትተው ትችላለህ #ፀሎት ማድረግህን ግን አትተው።። #ሲግማዎች ወንድ ሁን😡 #join_share_channel @ethio_sigma_boy @ethio_sigma_boy
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
❤ ፍቅረኛ አሎት ❤❤
نمایش همه...
❤ አዎ አለኝ ❤
❤ አይ የለኝም ❤
Photo unavailableShow in Telegram
በሌሎች ዘንድ መከበር ከፈለግክ ዋናው ነገር እራስህን ማክበር ነው።  በዚህ ብቻ.. ለራስ ክብር በመስጠት ብቻ ሌሎች እንዲያከብሩህ ታስገድዳለህ።🔥 ወንድ ሁን።😈😈 #ETHIO SIGMA @ethio_sigma94
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
በእነዚህ 5 ሁኔታዎች ውስጥ ዝምታን ምረጥ 1,መናገር በምትፈልገው ነገር እርግጠኛ ካልሆንክና ለመናገር ምቾት ካልተሰማህ። ግድ ስሌለብህ ዝምታን ምረጥ። 2,አንድ ሰው በጩኸትና በጥላቻ ተሞልቶ በንቀት ሲያናግርህ... በፍጹም ለአጸፋም ሆነ ቃል ለማውጣት ሳትፈልግ ዝምታን ምረጥ። 3,በተናደድክ ጊዜ ዝምታን ምረጥ፤ ቅንጣት ያህል እንኳ ቁጣህን ለማሳየት እንዳትሞክር። ያ የበለጠ አቅምህን ሊያሳጣህ ስለሚችል። 4,አንዳንዶች ሌላውን በሃሜት በሚያነሱበት ጊዜ፣ ምንም እንኳ ለዛ ሰው አንተም ቅሬታ ቢኖርብህ፣ በዚህ አሉታዊነት ውስጥ ሳትሳተፍ ዝምታን ምረጥ። 5,በነገሩ ላይ የምትለው አንድም ነገር ሳይኖርህ አብረህ ስላለህ ብቻ ለማውራት አትገደድ፤ ዝምታን ምረጥ። •  ዝምታ የመሳሪያ ያህል አቅም እንደሆነ አውቀህ ኑር። አንደበቱን መቆጣጠር የቻለ ሰው፣ ያ ትልቅ ይባላል። መጽሐፍ ቅዱስም፣ ቁርአንም ስለ ምላስ አጥፊነት ለማስረዳት ብዙ ገጾች አሏቸው።🔥 #ETHIO SIGMA @ethio_sigma_boy   @ethio_sigma_boy
نمایش همه...
አንዱን አጥፉ ብትባሉ የትኛውን ትመርጣላችሁ #1 ትምህርት 👍 #2 ፍቅር 👍🏼 #3 መጠጥ 👍🏿
نمایش همه...
👍
👍🏻
👍🏿
Photo unavailableShow in Telegram
❤️❤️ለእዚች እናት ❤️❤️ 10.000 Like ያንሳታል❤️❤️
نمایش همه...
999.9👍
Photo unavailableShow in Telegram
❤️❤️ለእዚች እናት ❤️❤️ 10.000 Like ያንሳታል❤️❤️
نمایش همه...
999.9👍
Photo unavailableShow in Telegram
.. ፍቅር እስከ መቃብር የሀዲስ አለማየሁን ትረካ በአውዲዮ በዚ ቻናል ታገኛላቹ። ከታች Join ምትለውን ንኩና ግቡ❤️ ...👇👇👇👇👇👇👇
نمایش همه...
.. ፍቅር እስከ መቃብር
join
Photo unavailableShow in Telegram
እስካሁን ቴሌግራም ውስጥ ሆነህ ወይም ሆነሽ ብር አልሰራህም/ሽ🤯 እንግድህ አመስግኑኝ ከታች ባለው ቦት በመግባት ስሩ። አጠቃቀሙበጣም ቀላል ነው START ብላችሁ ከዛን SHARE ACCOUNT የሚል ይመጣል እሱን በመንካት የሚያዛችሁ ቻናል መቀላቀል እና ብራችሁን በቴሌብር እና  በባንክ መቀበል ብቻ ነው 🤗
نمایش همه...
😮START😮
Photo unavailableShow in Telegram
.. ❤️ፍቅር ትዝታና ናፍቆት!❤️ በሻማዬ ፀዳል ብዕሬን አንስቼ ቀለም አንጠፍጥፌ ወረቀት ዘርግቼ ብቸኝነቴ ላይ ትዝታን ደርቤ እንደዚህ ፃፍኩልሽ የናፍቆት ደብዳቤ። More......👇👇👇👇👇
نمایش همه...
more...
join