fa
Feedback
ʜᴀʟᴀʟ™

ʜᴀʟᴀʟ™

رفتن به کانال در Telegram

خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام ʜᴀʟᴀʟ™

کانال ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 11 055 مشترک است و جایگاه 8 283 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 3 022 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 11 055 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 05 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -202 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -13 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 9.02% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 6.24% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 997 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 690 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 21 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 06 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

11 055
مشترکین
-1324 ساعت
-417 روز
-20230 روز
آرشیو پست ها
Repost from N/a

በተዋዱዕ ሰበብ ገደብ አይታለፍም !!

ለባልሽ ምግብ መስራት መኸሩ አርጊ እህቴ 😈 sisterhood 😻🫀🎀

ውሸታም መሆኔን እወቁልኝ ሰውን በሐሰት ስወነጅል ነበር እኔ ሚመስለኝ cool የሆንኩ ነበር ለካ ፋራ ነኝ

ጣውንት አቡ ቀ.mp310.20 KB

من جد وجد ومن زرع حصد حَسْبِيَ اللَّهُ لَآ إِلَهَ إِلَّا هُوَ عَلَيْهِ تَوَكَّلْتُ وَهُوَ رَبُّ الْعَرْشِ الْعَظِيمِ አዝካር እንዳ
من جد وجد ومن زرع حصد
حَسْبِيَ اللَّهُ لَآ إِلَهَ إِلَّا هُوَ عَلَيْهِ تَوَكَّلْتُ وَهُوَ رَبُّ الْعَرْشِ الْعَظِيمِ አዝካር እንዳይረሳ 🙌

Hasan Albesri አይደሉም 🙂

ሽልማት አለዉ

اللهم أنت أنت وأنا أنا اللهم أنت الغفور وأنا المذنب اللهم أنت الرحيم وأنا الضعيف اللهم أنت الغني وأنا الفقير የማን ዱዓ ነዉ ?

Repost from N/a
🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️ 🌙 ▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️ 💡 🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️💡 ▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️ 🤲ዱዓ 💬ሶላት🤲 💬ቁርኣን📖 🚪 ስኬት 🕯️በአንድ👆𝐂𝐋𝐈𝐂𝐊 ➡️ታላቅ ለውጥ💡 🌙𝐀𝐝𝐝 📌 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥                  👇👇 😀𝐖𝐚𝐯𝐞:-@HudHud_waver🇵🇸

መች ነው ግን ቀን በሄደ ቁጥር ወደሞት መቅረባችን ሚገባን😢 በተቃራኒውኮ ከሞት እየራቅን ነው ሚመስለው ስራችን በሙሉ

<<.....ድከመቴን የማታጎላብኝ፤ መውደዷ የማይወላውል፣ እንደምወዳት ማስረጃ የማታስስ፣ ተዝረክርኬ ዝንጥ እንዳልኩ የምታሰማኝ፤ ሕመሜ የሚያማት፤ ስኬቴ ከሁሉ በላይ የሚያስፈነድቃት፣ ነገሬን ሁሉ ጉዳዬ ነው የምትል፤ እንደምወደድ እስትንፋሴ ዓለም ላይ ካረፈ ጀምሮ እያሳየች የመሰከረችልኝ። ∞ እምወደድ እንደሆንኩ ልቤ ላይ ያሰረጸችልኝ፤ መወደድን የሚያክል ምንም በረከት እንደሌለ በምርቃት እና በዱዐዋ ያሰማችኝ። ¤ ጥንካሬዋን ፈተና የማይበግረው፤ በደል ሆነ መከፋት የማይሽረሽረው ትሕትና የተላበሰች፣ በየቀኑ ስለልጇ ከአምላኳ ጋ የምታወራ አመስጋኝ፣ ስጉ ፍጥረት ናት። ¤ እስክንጠግብ የማይርባት፤ አሟት በድካም የምታሳብብ፤ እየረገመችን የምትጸልይልን፣ አንደበቷ ከእውነቷ ጋ የማይገጣጠም ድብቅ ፍጡር ናት። ፍላጎቷን አሽሻ፣ የምትፈልገውን አጣጥላ ለምንወድው ነገር ፍላጎቷን የሰዋች፣ስኬታችን ከኛ በላይ የናፈቃት፥ ለልጆቿ ቸር፣ ለራሷ ስስታም ናት። እናት🖤

🖊📖ዲንህን ተማር📖❕🧎‍♀     ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ 📖 የቁርኣን ተፍሲር ⚡️[ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️ 🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀 📖የሀዲስ ትንታኔ ⚡️ [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️ 🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀 📖የተውሂድ ትምህርት ⚡️ [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️ 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️🎀🎀🎀 🤍የሰለፎች መንገድ ⚡️  [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️ 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ 👤የፈትዋ ምላሾች ⚡️ [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️ 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ ✅ሁሉንም በአንድ ላይ ከሁድሁድ   ዋቭ ☄🀄️💥🀄️ሉ ብቻ ተጫኑኑ ❤️𝐀𝐝𝐝 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥                   👇👇 😀 𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver

ሁሌም በጣም ከሚገርሙኝ የቁርዓን ምዕራፎች መካከል አንደኛው (ሱረቱል አዲያት) ነው። አላህ እዚህ ሱራ ላይ እንዲህ ብሎ በፈረሶች ይምላል...                                                   وَالْعَادِيَاتِ ضَبْحًا                            እያለከለኩ ሯጭ በኾኑት (ፈረሶች) እምላለሁ፡፡ አላህ የማለው ዝም ብለው በቆሙ ፈረሶች አይደለም፤ በከፍተኛ ሩጫ ከመጋለባቸው የተነሳ ደረታቸው ተቃጥሎ ማለክለካቸው በደንብ እስኪሰማ ድረስ በሚተጉ ፈረሶች ነው።                                                فَالْمُورِيَاتِ قَدْحً ሸኮናቸው እያጋጩ እሳትን አውጪዎች በኾኑትም፤ ፍጥነታቸውና ጥንካሬያቸው እጅግ ከፍተኛ ከመሆኑ የተነሳ፣ ኮቴያቸው ከመሬት እና ከድንጋይ ጋር ሲጋጭ ብልጭታን ወይም እሳትን በሚፈጥሩ ፈረሶች...                                                                                                             فَالْمُغِيرَاتِ صُبْحًا                                    በማለዳ ወራሪዎች በኾኑትም፤ ​እነዚህ አላህ የማለባቸው ፈረሶች ለጨዋታ አይደለም እንደዛ በፍጥነት የሚሮጡት በጦርነት መካከል ውስጥ ሆነው ነው። ስለዚህ አደጋ ላይ መሆናቸውን ያውቃሉ።                                                          فَأَثَرْنَ بِهِ نَقْعًا                                       በእርሱ አቧራን በቀሰቀሱትም፤ ከሩጫቸው ብዛት በቦታው ላይ አደገኛን አቧራ ቀስቅሰው ፈረሶቹ የሚተነፍሱት አየር እራሱ ከአቧራ ጋር የተቀላቀለ በሆኑ።                                                   فَوَسَطْنَ بِهِ جَمْعًا                          በጠላት ክብ መካከል ገብተው በተጋፈጡት እምላለሁ፤ አደገኛ መሆኑን እያወቁ...ሞት መኖሩን እያዩ በጠላት ጦር መሃል ሰንጥቀው በሚገቡ ፈረሶች ይምላል። አላህ በነዚህ ፈረሶች ከማለ ብኋሏ ቀጣዩ አንቀፅ ላይ እንዲህ ይላል...                                                     إِنّ الْإِنسَانَ لِرَبِّهِ لَكَنُودٌ                              ሰው ለጌታው በእርግጥም ብርቱ ከሓዲ ነው፡፡ ¤ አላህ ከዚህ አንቀፅ በፊት ስለ ብርቱ ፈረሶችን ምሳሌ አድርጎ ከጠቀሰ ብኋላ፣ ለምንድነው ስለኛ ስለሰው ልጆች ባህሪ መናገር የፈለገው? ምክንያቱም የማለባቸው ፈረሶቹ ይሄንን ሁሉ መስእዋትነት የሚከፍሉት ለሚመግባቸው ለሚንከባከባቸው አሳዳሪያቸው ነው። ለዛ ውለታም ያላቸውን ታማኝነት ያለ ፍርሃት ሞትን እስከመጋፈጥ ድረስ በመሄድ ምስጋናቸውን ያቀርባሉ። የሰው ልጅ ግን በእርሱ ላይ ያለውን የአላህን ፀጋ ይረሳል። በአጠቃላይ ይህ ሱራ በሁለት ተቃራኒ የታማኝነት አይነቶች ላይ እንድናሰላስል ያደርገናል። በአንድ በኩል ለጥቂት ምግብና እንክብካቤ ሲል እስትንፋሱ እስኪቆራረጥ ድረስ የሚሮጥ፣ ኮቴው እሳት እስኪያወጣ የሚጋልብና ወደ ጦርነት መሃል ሰንጥቆ በመግባት ለአሳዳሪው ያለውን ታማኝነት በተግባር የሚያሳይ "ፈረስን" እናያለን። ​በሌላ በኩል ደግሞ ስፍር ቁጥር የሌላቸውን መለኮታዊ ጸጋዎች እየተመገበ፣ ነገር ግን ለፈጣሪው ምስጋና ቢስ ስለሆነው "የሰው ልጅን" እናገኛለን። ∞ በመልካም መንገድ ወደ አላህ የምንመለስ እና ካመሰጋኝ ባሮቹም የምንሆን ያድርገን። አሚን!

Repost from N/a
⚡️በቴሌግራም ምን አይነት እስላምክ ቻናል ስፈልጉ ነበር፤ስለድናችን ሁሉን አቃፍ የሆና ቻናል ይፈልጋሉ📖🙋⤵ 🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲 🤩እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ❗🤩 ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ 🤩ሀዲስ እና ቁርኣን ✅JOIN✅🅰️ይንኩ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ 🤩የነብዩ(ሶ.ዐ.ወ)ታሪክ✅JOIN✅🅰️ይንኩ ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🤩የሰሃቦች (ረ.ዐ)ታሪክ ✅JOIN✅🅰️ይንኩ ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🤩የደጋግ ሰለፎች ታሪክ✅JOIN✅🔤ይንኩ ━━━━━━━━━━━━━━━━ 🤩 ኢስላማዊ ብይን✅JOIN✅🔤ይንኩ ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🤩ጥያቄዎችእናመልሶች✅JOIN✅ይንኩ ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🤩እስላማዊ ህይወት ✅JOIN ✅🔤ይንኩ ━━━━━━━━━━━━━━━━ 🤩እስላማዊአስተምህሮት✅JOIN✅ይንኩ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🤩ሴቶች በእስልምናን ✅JOIN✅🅰ይንኩ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🤩 ማራክ ንግግሮች ✅JOIN✅🅰️ይንኩ ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 💥🥶🥶🥶 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🟠         🪶🪶🪶🪶🪶 🅰️🅰️🅰️🅰️  :-@HudHud_waver🇵🇸

. ሁሌ ጥፋት ላይ ስሆን ሚያረጋጋኝ audio 💔

ጥራን እንጂ😭
ጥራን እንጂ😭