fa
Feedback
ʜᴀʟᴀʟ™

ʜᴀʟᴀʟ™

رفتن به کانال در Telegram

خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام ʜᴀʟᴀʟ™

کانال ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 11 024 مشترک است و جایگاه 8 318 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 3 030 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 11 024 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 08 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -226 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -16 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 8.58% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 5.62% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 946 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 620 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 22 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 09 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

11 024
مشترکین
-1624 ساعت
-417 روز
-22630 روز
آرشیو پست ها
ትወዳታለክ? تحبحا؟                                                             አዎ ايه كم مرة حضنتها        ስንት ጊዜ አቅፈሀታል ولا مره              አንድ ግዜም አላቀፍኳትም كم مرة تقابلتم              ስንት ግዜ ተገናኝታችሃል ولا مره          አንድም ግዜ አልተገናኘንም اجل كيف تحبها           እና እንዴት ነው የምወዳት احبها من ربي الله محبتها في قلبي وادعي ربي يجمعني فيحا  بالحلال እወዳታለሁ አላህ ውዴታዋን በልቤ ዘርቶታል ጌታዬም በሃላል ከሷ ጋር እንዲያገናኘኝ እፀልያለሁ

Repost from N/a
🌙ረመዳን ከገባ እስካሁን ስንት ኣክትማቹሀል?

Repost from N/a
📣 ሙስሊም ሴት ተማሪ ነሽ? መልስሽ "አዎ!" ከሆነ ይህ መልዕክት ላንቺ ነው ‼️ https://t.me/+nBJgYsvprVs2OGVk https://t.me/+nBJgYsvprVs2OGVk መልስሽ አዎ ከሆነ ምን ትጠብቂያለሽ 👀

18. Al-Kahf.mp35.91 MB

📣ሙስሊም ወንድሜ/እህቴ! ይህን ቻናል ካልተቀላቀልክ⚠️ 😀 ታላቅ ነገር እያጣህ ነው ⚠️ ➡️ከሁድሁድ ዋቭ 𝐉𝐎𝐈𝐍      ብቻ ተጫኑና ተቀላቀሉ👇👇 🛰𝐀𝐝𝐝 📌✅𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥                   👇👇 ©️𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🕊

Repost from N/a
🌙 የ 81 ቃሪኦች ሙሉ ሱራ በአንድ የምታገኙበት ቻናል ልጠቁማችሁ ወላሂ የውሸት ማስታወቂያ አይደለም 🙌
Link👇
https://t.me/+VU3MNQ4CuMI4OWQ0 https://t.me/+VU3MNQ4CuMI4OWQ0 https://t.me/+VU3MNQ4CuMI4OWQ0

🤲
🤲

የወራሪዋ እስራኤል መጥፊያ ተከታታይ ዓመታት የሙስሊሞች ኺላፋ ዳግም መመለስ የዕልቂት ዘመን የውድመት ጊዜ https://t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch/8844

አሁን እንዲ ይባላል ወይ 😭😁
አሁን እንዲ ይባላል ወይ 😭😁

. ያንች  ስም ዚክር ቢሆን  ኖሮ  የጀነት ስንቄ  ነበርሽ  ፍቅርማ ደረሳ ይግለፃት 😅 .

. □ #ወዳጄ ሆይ!:  የሰዎች ችግር: ያደረግክላቸውን መልካም ነገር ሁሉ እንደ "መብታቸው" መቁጠራቸው ነው። ለነሱ ብለህ የታገስከውን ትዕግስት እንደ "ግዴታህ"፣ ልብህ እየነደደ የቻልከውን ችግር ደግሞ እንደ "ፈቃደኝነትህ" ይቆጥሩታል። ▣ አንድ ሰው በሱና በሰዎች መካከል ያለችውን ቀጭን ክር ላለመበጠስ ምን ያህል እንደሚታገል አያውቁም፤ በመጨረሻ ግን ያ ሰው በአንድ ቅጽበት በዚህ ሁሉ ነገር ሰልችቶት ራሱን ያገኘዋል። ▣ #ወዳጄ ሆይ! ለማን መስጠት እንዳለብህ ተማር። ለክፉ ሰው መስጠት አንተን መጠቀሚያ እንዲያደርግህ ያስተምረዋል። ዝቅ ላለ ሰው ይቅርታ ማድረግ ደግሞ አንተን ንቆ እንዲያይህ ያደርገዋል። ... ➲ #ወዳጄ ሆይ! የክፍልህ ግድግዳ ጓደኛ ቢሆንህ እንኳ በሌላ ሰው ፍላጎት (ሙድ) አትኑር። ላንተ ያለው ዋጋ እንዳይጠፋ ብለህ መስዋዕትነት እየከፈልክ መሆኑን ለማይረዳ ሰው፤ መስዋዕት መሆንህን አትቀጥል። ያለ አንተ መራመድ እንደሚችል ሲያውቅ ለሚሰብርህ ክፉ ሰው ምርኩዝ አትሁን። ልብህ ሰላም ይሁን🫶
@halal_post❤️‍🩹

يعلمونك كل شي عن الحياة .. إلا كيف تعيش بدونهم
يعلمونك كل شي عن الحياة .. إلا كيف تعيش بدونهم

. ሁላችንም ከውስጣችን በተለያየ መንገድ ለተሰበርን ይህ ረመዳን ለሁላችንም የፈውስ ወር ይሁንልን።❤️‍🩹

Repost from N/a
✅😀☂☄ን ፈተ🌪👀👀❓ ✅ስንት ቁ✅ር ☄ታያችኋል❓ 🅰️🅰️🅰️ 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥⤵ 💎𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🇵🇸
✅😀☂☄ን ፈተ🌪👀👀❓ ✅ስንት ቁ✅ር ☄ታያችኋል❓ 🅰️🅰️🅰️ 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥⤵ 💎𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🇵🇸

ስለ ጦርነቱ ድብቅ አላማ እና ትክክለኛ ገፅና የሆነ ያክል ፍንጭ ይሰጣል አንቡት 🥲 https://t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch/9248