fa
Feedback
ʜᴀʟᴀʟ™

ʜᴀʟᴀʟ™

رفتن به کانال در Telegram

خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام ʜᴀʟᴀʟ™

کانال ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 10 981 مشترک است و جایگاه 8 355 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 3 037 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 10 981 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 13 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -212 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -10 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 10.64% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 5.97% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 1 168 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 655 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 28 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 14 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

10 981
مشترکین
-1024 ساعت
-707 روز
-21230 روز
آرشیو پست ها
018.mp324.78 MB

When you set Alone and battle your Nafs, You finally understand why really a wife completes half of your Deen.

Maybe if we were chased Allah as hard as we chase people,       Allah would give us people we don't have to chase. indeed.

Maybe if we were chased Allah as hard as we chase people, Allah would give us people we don't have to chase. indeed.

አረቦች እንዲህ ይላሉ ብልህ ማለት ነገሮች ሁሉ እየገቡት  እንዳልገቡት የሚያስመስል ነው ሰወች በሚያሞኙት ስአት አውቆ የሚሞኝላቸው አጠገቡ የሚሆነው ነገር በሙሉ እየገባው  ችላ ብሎ የሚያልፍ ብልህ ማለት እሱ ነው

​ይድረስ ለጥጋበኛዋ ሚስቴ🙄             ውዴ በአለም ላይ 7.8ቢሊየን ሰወች ይኖራሉ😕 ሴቶች 5.6 ቢሊየን 🙄 ወንዶች 2.2 ቢሊየን😕 አየሽ ቺኳ ቆም ብለሽ አስቢ እኔ ላይ ከመጥገብሽ በፊት ከ2.2ቢሊየን ወንዶች መካከል 1 ቢሊየኑ አግብቷል 130,000ሺው እስር ቤት ነው 70,000ው እብድ ነው ይህም ማለት 1ቢሊየን ወንዶች ብቻ ናቸው ዝግጁ ለትዳር ከ1ቢሊየን ውስጥም 50% ስራ የለውም 3% ጌ ነው 5% የካቶሊክ ቄስ ነው 7% ዘመዶችሽ ናቸው 35% ከ66 አመት በላይ ናቸው እና መጥገብሽን ትተሽ እንደወርቅ ተንከባከቢኝ አትጥገቢ አትሻፍጅ አታካብጅ🙄                 ፀሀፊ የዋህ ባልሽ🙄     🔥            Copy

ያኔ በልጅነታችን ተመተን ልክ ስናለቅስ ዋጥ አርጓት ምንባለዉ ነገር ይሄዉ ዛሬ አድገን የተፈጠረዉን ለማስረዳት እንኳ እምባችን እየቀደመን መናገር አቃተን 😢 @halal_post

ያኔ በልጅነታችን ተመተን ልክ ስናለቅስ ዋጥ አርጓት ምንባለዉ ነገር ይሄዉ ዛሬ አድገን የተፈጠረዉን ለማስረዳት እንኳ እምባችን እየቀደመን መናገር አቃተን 😢

ጥሩ ሰዎች ደስታን ይፈጥሩልናል: መጥፎ ሰዎች ልምድ ይሰጡናል: ክፉ ሰዎች ትምህርት ይሆኑናል   ምርጥ ሰዎች ጥሩ ትዝታን          ይተውልናል.. ባልጠበቅነው ሰው እንካዳለን: ባልጠበቅነው ሰው ደግሞ ተወደን:           እንካሳለን!🥀

ልቤ በግኖ ነዶ ራሴን በፎከትኩት ሌላኛ ጠላቴን ቅማሌን ገደልኩት አለች አንዷ አሮጊት 😂

Repost from N/a
⚡️በቴሌግራም ምን አይነት እስላምክ ቻናል ስፈልጉ ነበር፤ስለድናችን ሁሉን አቃፍ የሆና ቻናል ይፈልጋሉ📖🙋⤵ 🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲 🤩እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ❗🤩 ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ 🤩ሀዲስ እና ቁርኣን ✅JOIN✅🅰️ይንኩ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ 🤩የነብዩ(ሶ.ዐ.ወ)ታሪክ✅JOIN✅🅰️ይንኩ ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🤩የሰሃቦች (ረ.ዐ)ታሪክ ✅JOIN✅🅰️ይንኩ ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🤩የደጋግ ሰለፎች ታሪክ✅JOIN✅🔤ይንኩ ━━━━━━━━━━━━━━━━ 🤩 ኢስላማዊ ብይን✅JOIN✅🔤ይንኩ ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🤩ጥያቄዎችእናመልሶች✅JOIN✅ይንኩ ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🤩እስላማዊ ህይወት ✅JOIN ✅🔤ይንኩ ━━━━━━━━━━━━━━━━ 🤩እስላማዊአስተምህሮት✅JOIN✅ይንኩ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🤩ሴቶች በእስልምናን ✅JOIN✅🅰ይንኩ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🤩 ማራክ ንግግሮች ✅JOIN✅🅰️ይንኩ ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 💥🥶🥶🥶 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🟠         🪶🪶🪶🪶🪶 🅰️🅰️🅰️🅰️  :-@HudHud_waver🇵🇸

አንድ ሰው ከረሱል ﷺ ጋር ተቀምጦ እና ቢያናግራቸው፣ ውብ ፊታቸውን እያየ ምን አይነት ስሜት ይኖረዋል... ልብ የሚፈልገው ከወዳጁ ጎን ተቀምጦ መሰልቸት የሌለውን ጣፋጭ አንደበት ማድመጥ ነው እኛም እንናፍቃለን አላህ በዱኒያ ልናይ ያልቻልነውን ፊታቸውን አላህ በጀነት ያሳየን🥹❤️‍🩹 …اللهــم صل وسلم وبارك على سيدنا محمد من جعلت الصلاة عليه صلة للمصلي ووَصلا وفتحا لباب القرب والتجلي واتصالا للأرواح بفيض الدنو والتدلي صلى الله عليه وعلى آله أئمة الواصلين من ذوي التحلي

اليوم قرأت أعنف عبارة قيلت لتارك الصلاة وهي ماذا رأيت من الله حتى تكره لقاءه 💔

🥀የነብዩላህ ሙሳ በትር ወደ ምን ተለወጣ⁉️ ♨️ቀላል ጥያቄ ነው ሁላችሁም ተሳተፉ‼️

አዲሱ የ አሜሪካዎ ግዛት New York City ከንቲባ (meyor) ተደርጎ ተመረጥ ምን አዲስ ነገር አለዉ ? ስሙ zohran mamdani ሲሆን የህንዳዊ መሠረት ያለዉ ሙስሊም አሜሪካዊ ከ ዴሞክራቱ
አዲሱ የ አሜሪካዎ ግዛት New York City ከንቲባ (meyor) ተደርጎ ተመረጥ ምን አዲስ ነገር አለዉ ? ስሙ zohran mamdani ሲሆን የህንዳዊ መሠረት ያለዉ ሙስሊም አሜሪካዊ ከ ዴሞክራቱ ክፍል ነዉ። islamophobia በበዛበት ሀገር አንዱ ሙስሊም ሰዉ ስልጣን ላይ መድረሱ ምን ያህል ከባድ ነገር መሆኑ ይታወቃል። ከመመረጡ በፊት በቅስቀሳዉ ላይ እንዲህ ሲልም ነበር « NYC ዉስጥ ሙስሊም ነዉ የምሆነዉ፣ ማንነቴን አልቀይርም። የምኮራበትን እምነት 'faith' አልቀይርም» ከወራት በፊትም "እኔ የ NYC Mayor ሁኜ ኔታንያሁ እዚህ ከመጣ ለአለም አቀፍ ወንጀል ፍርድ ቤት አሳልፌ ሰጠዋለዉ" ብሏል። በአሜሪካም ካሉ ጥቂት የፍልስጤማውያን መብት ተሟጋቾች እንዲሁም የእስራኤልን ሴራ ከሚያጋልጡት አንዱ ይህ ሰዉ ነዉ በትላንት ምርጫም ሁለት ተፎካካሪዎቹን አሸንፉ የከተማዋ ከንቲባ ሆኗል

"የዱንያ መንገድ ቀላል እና ምቹ ቢሆን ኑሮ: ሶብር የጀነት መግቢያ አንዱ በር አይሆንም ነበር!" ምርጥ ሶብር ብሎ ማለት እየተፈተንክ
Alhamdulilah
ማለት ነው🥹

Smile is sunnah😂🖤 አንድ ቂላቂል በጣም ረዥም ሚናራን ይመለከታል። ከዚያም " ያ አላህ ! ይህን ሚናራ የሰሩት ሰዎች እንዴት ረዥም ቢሆኑ ነው ! " ብሎ ሲገረም የእሱ ቢጤ አንዱ " ዝም በል ምነኛ ቂላቂል ነህ 🙄! አሁን  እስኪ በዚህ ምድር ላይ የዚህን ሚናራ ቁመት ያለው ሰው አለ ??😐 … ምድር ላይ ገንብተውት ከዚያም ከፍ አድርገውት እኮ ነው ! " 📙اخبار الحمقى والمغفلين لابن الجوزي

ፈጅርን በወቅቱ ሰግደህ ቀንህን ውብ አድርጋት الصلاة خير من نوم