fa
Feedback
ʜᴀʟᴀʟ™

ʜᴀʟᴀʟ™

رفتن به کانال در Telegram

خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام ʜᴀʟᴀʟ™

کانال ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 10 997 مشترک است و جایگاه 8 340 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 3 034 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 10 997 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 10 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -210 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -17 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 9.33% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 5.94% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 1 026 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 654 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 23 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 11 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

10 997
مشترکین
-1724 ساعت
-637 روز
-21030 روز
آرشیو پست ها
ነገ ሐሙስ ነው ሻዕባንም አይደል የቻልን እንፁም ያልቻላችሁ ሌላውን አስታውሱ🙌

🧕🏻 ሀቢቢ ግን ስንተኛ ሚስትህ ነኝ ? 👳🏾‍♂ ኧረ ስንተኛም ስንነሳም ሚስቴ ነሽ ዉዴ 😌
🧕🏻 ሀቢቢ ግን ስንተኛ ሚስትህ ነኝ ? 👳🏾‍♂ ኧረ ስንተኛም ስንነሳም ሚስቴ ነሽ ዉዴ 😌

የደበራቹ ትመስላላቹ

فَانكِحُوا مَا طَابَ لَكُم مِّنَ النِّسَاءِ مَثْنَىٰ وَثُلَاثَ وَرُبَاعَ ۖ 🫀

… ሁሌም ቢሆን ደስታህን ከሰዎች ህመም የራቀች አድርገህ ለመገንባት ሞክር 😊

Repost from N/a
┏━━━━━━━━━━━━━━┓ ┃ 💡ተመራጭ ኢስላማዊ ቻናሎች💡┃ ┣━━━━━━┳━━━━━━━┫ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ 📖 የቁርኣን ተፍሲር ⚡️[ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️ 🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀 �
┏━━━━━━━━━━━━━━┓ ┃  💡ተመራጭ ኢስላማዊ ቻናሎች💡┃ ┣━━━━━━┳━━━━━━━┫     ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ 📖 የቁርኣን ተፍሲር ⚡️[ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️ 🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀 📖የሀዲስ ትንታኔ ⚡️ [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️ 🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀 📖የተውሂድ ትምህርት ⚡️ [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️ 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️🎀🎀🎀 🤍የሰለፎች መንገድ ⚡️  [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️ 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ 👤የፈትዋ ምላሾች ⚡️ [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️ 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ ✅ሁሉንም በአንድ ላይ ከሁድሁድ   ዋቭ ☄🀄️💥🀄️ሉ ብቻ ተጫኑኑ 👇 ❤️𝐀𝐝𝐝 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥                   👇👇 😀 𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver

አምና ረመዳንን ብቻዬን አልፆምም ያላችሁ የት ደረሳቹ ¿🫠

ይሄን ቻናል ሳትቀላቀሉ እንዳትሞቱ 😂 https://t.me/QURAN_QARIE https://t.me/QURAN_QARIE

Repost from N/a
📣 ሙስሊም ሴት ተማሪ ነሽ? መልስሽ "አዎ!" ከሆነ ይህ መልዕክት ላንቺ ነው ‼️ https://t.me/+nBJgYsvprVs2OGVk https://t.me/+nBJgYsvprVs2OGVk መልስሽ አዎ ከሆነ ምን ትጠብቂያለሽ 👀

Repost from N/a
📣 ቁረአን ማውቅ የእወቀቶች ሁሉ እውቀትነው ይህንን ቁርአን እርሶ መቅራት እየፈለጉና እየተመኙ መቅራት አልቻሉም እንግዲያውሱ አሁን ምኞቶንና ፍላጎታቹን በአላህ ፍቃድ እናሳካልን ይላላል 📖 ኢቅራ'
📣 ቁረአን  ማውቅ የእወቀቶች ሁሉ እውቀትነው ይህንን ቁርአን እርሶ መቅራት እየፈለጉና እየተመኙ መቅራት አልቻሉም እንግዲያውሱ አሁን ምኞቶንና ፍላጎታቹን በአላህ ፍቃድ እናሳካልን ይላላል                             📖 ኢቅራ'ኔት መድረሳ የኦላይን ቂራት📖 በእጃቹላይ ባለ ሰልካቹና ጥቂተት ደቂቃውች በአላቹሁሁበት ቦታ ሁናቹ ለኛ ሰጡን እኛደግሞ በአላህ ፍቃድ ቁርአን አብርን እንቅራልን           ➡️ የምንሰጠው ትምህርቶች 🏛 1️⃣ ቃኢደቱል ኑራንያ 2️⃣ ቁርአን በእይታ(ነዘር) 3️⃣ ቁርአን በሸምደዳ(ሂፈዝ ) ኢቅራ'ኔት መድረሳ በምን ይ'ለያል ? 🔖  እኛ ሳንሆን እናንተ በመረጣችሁት ሰአት በማስተማራችን ! 🔖 ለአንድ ተማሪ አንድ የግል ኡስታዝ መመደባችን ! 🔖 በሳምንት ለ 5 ቀናት ከሰኞ-ጁምዓ ! 🔖  ለተማሪው ከኡስታዙ ጋር በቂ ጊዜ እንዲያገኝ ማድረጋችን ! 🔖 በፈለጋችሁት የሚዲያ አማራጭ ማስተማራችን ! ኢቅራ'ኔት : ቁርአንን  በኦንላይን ለመማር የተሻለው መድረሳ ! በቴሌ ግራም ለመመዝገብ👇👇👇 https://t.me/+nBJgYsvprVs2OGVk https://t.me/+nBJgYsvprVs2OGVk አላማች ቁርአን ለሁሉም በሁሉም አለም ለሚገኙ ማዳረስ ነው::

ተበለጥን አረ እናሸንፍ ዛሬ 3ሰዐት ያልቃል ያልተቀላቀላቹ እየገባቹ በንፅፅር ቲክ ቶክ ላይ ምናውቀው የሳላህ የቴሌግራም ቻናሉ ነው ተቀላቀሉት👇👇 https://t.me/+9lmoIC8CUokxZDI0

ፍቅር ምንድነው? የኔ ነቢይ ﷺ ቢላልን ከጀርባ ሄደው አቀፏቸው :: ቢላል ማነው እሱ ዑመር ፣ አቡበከር ፣ አሊ ፣ ኡስማን ፣ እያለ... ስም ይጠራል:: ረሱለላህ ﷺ " ኦ ቢላል እኔ መሆኔን አላወቅክምን እንዴ አሉት ? " ቢላል (ረ ዐ) መለሰ " አውቅያለው ያረሱለላህ ግን ለብዙ ሰዓት እንዲያቅፉኝ ሽቼ ነው እንጂ " አላቸው :: ❤️‍🩹🥹 اللهم صلِّ وسلم على نبينا محمد ﷺ

እንደ ሀሳብ💡 ሰው እንዴት አርሰናል ተሸነፈ ብሎ እንደዚ ይናደዳል እሺ መሸነፋስ ይሸነፍ እኔን የገረመኝ የሴት እህቶቻችን መጨፈርና መጮህ ምን ይሉታል ሲጀመር ጀማሪ ሰው ነው እየጮኸ ሚያወራው ወንድ ቢሆንኮ ችግር የለውም ግን እህቶች እባካችሁ ጀማሪ እንደሆናቹ አታስበሉ ካያቹም ዝም ብላቹ እዩ በነገራችን ላይ ኳስ ማየት በራሱ በጣም ዲሲፕሊን ይፈልጋል እና እባካችሁ የትላንቷ ባህሪ መንገድ ላይ ሳይሆን ቤት (ክፍላቹ) ውስጥ አድርጓት ሰው በገዛ እንቅልፋ መሰቃየት የለበትም እና እንኛበት ሲጀመር እንደዚ የተደሰታቹላቸው ሰዎች አያውቋቹም ከዛም የሚከፋው ስትበሳጩም ጨጓራም አያውሷቹም እና ለማን ደቼ ብላቹ ነው ምትበሰጫጩት ለምንስ ብላቹ ነው የምትዘሉት የምትጨፍሩት
የጀነት ሰርተፍኬት አይደለምኮ የተሰጣቹ
ኳስ አትዩ ሳይሆን ወገን ካየንም ረጋ ብለን ማውራት እንልመድ ካጠገባቸው ሰው እያለ ለህዝብ እንሚወራ መግለጫ አንጩህ ከወንድሞቻቹ ተማሩ🙌

Repost from N/a
🧕ለሴቶች ብቻ ነው ሴቶችዬ ኑ ኑ 👀 👨‍🦳 ወንዶች በፍፁም 😀እንዳትነኩት ‼️        ≼👇👇👇📣https://t.me/+6702HvUaWX8xOTJk 📣https://t.me/+6702HvUaWX8xOTJk

ልጁ አንድ ሺ ዶላር በኪሱ ይዞ ከእናቱና ከሚስቱ ጋር ወደ ገበያ ማእከል ይሄዳል። እናቱ ከኋላ ከኋላ ትከተለዋለች። እሱ የሚስቱን እጅ ያዝ አድርጎ ከፊቷ መሄዱን ቀጥሏል። በዚህ ሁኔታ ከጌጣጌጥ መሸጫ ሱቅ ይገባሉ። የፈለግሽውን የሚያስደስትሽን አይነት ጌጣጌጦች መግዛት ትችያለሽ ብሎ ሙሉ ምርጫውን ለሚስት ይሰጣታል።ሚስትም በ 920 ዶላር ደስ ያላትን ጌጣጌጥ መራርጣ  ትገዛለች።በኪሱ 80 ዶላር ቀረ ማለት ነው።እናት ሁኔታውን ከኋላ ቆማ ስትከታተል ቆይታለች። የልጇ ሚስት ከዚህ በላይ አልፈልግም በቃኝ  ማለቷን ስትረዳ ልጄ ሆይ እስኪ ለኔም በቀሪዋ 80 ዶላር የጣት ቀለበት ግዛልኝ የሚል ጥያቄ ታነሳለች። ልጇም ምን ይሰራልሻል ? አሮጊት እና ጌጣ ጌጥ ምን አገናኛቸው በማለት የስላቅ መልሱን ይሰነዝራል። አንቺ በዚህ ዕድሜሽ ምንም ጌጣ ጌጥ አያስፈልግሽም የሚል ጭካኔ የተሞላበት ምላሽ ሰጣት።በምላሹ የተቀየመቺው እናት ተበሳጭታ ጥላቸው ትሄዳለች። የልጁ ማስትም እናትህን ለምን ታስቀይማቸዋለህ ? ምን ተፈጠረ ? ብላ ትጠይቃለች። እሱም እሷን ዝም በያት። አሮጊት ከመቼ ወዲህ ነው ቀለበት ግዙልኝ የሚለው ብሎ ይመልስላታል። ሚስትም ቀበል አድርጋ ውዴ  እርሳቸው ከተቀየሙ ልጃችንን ማን ይይዝልናል ብዬ ሰገቼ ነው ብላው አረፈች። አባት እናትህን የማታከብር ሚስት አታስፈልግህም። ሚስትህ ቤተሰቦችህን እንድታከብር ከፈለግክ በቅድሚያ አንተ ወላጆችህን አክብረህ አሳያት። በወላጆችህና በሚስትህ መካከል ሊታለፍ የማይገባው ቀይ መስመር ሊኖር ግድ ነው። ያ ቀይ መስመር #መከባበር ይባላል። አንተም የሚስትህን ቤተሰቦች ማክበር አለብህ። መከባበር ሲኖር ትዳርህ ይሰምራል። Remember this:- ሚስት ብትሄድ በሌላ ሚስት ትተካለች። ባልም ይተካል። ወላጆች ግን አምሳያ የላቸውም። በእነሱ ጉዳይ አትደራደር!

📖      በቁርኣን ታሪኮች ለምን ይወሱልናል??!! ከብዙ ጥበቦቹ ውስጥ አንዱ……    ታሪኮቹ በምታነብ ጊዜ ከምታውቀው ጠባቡ ዐለም ወደ የረሳኸው ሰፊው ዐለም ይዘውህ ይሻገራሉ። ያ………    የረሳኸው ሰፊው ዓለም ላይ የአንተው ዐይነት ሰዎች ነበሩ፣ እንደቆሰልከው የቆሰሉ፣ እንደታመምከው የታመሙ፣ እንደተበደልከው የተበደሉ።    ታግሰው፣ ተሸክመው፣ችለው… አልፈዋል!! 🧿ብትዋሽ………     ከአንተ በፊት ኑሕ ተዋሽቷል። 🧿ብትታመጽ………      ከአንተ በፊት ሙሳ ታምጿል። 🧿ብትበደል………      ከአንተ በፊት ዩሱፍ ተበድሏል። 🧿ብትቸገር………      ከአንተ በፊት ዒሳ ተቸጋግሯል። 🧿ብትባረር………     ከአንተ በፊት ሙሐመድ ተባሯል። 🧿እምቢተኛ ልጅ ቢኖርብህ………     የኑሕ ልጅ ከአንተ ልጅ ቀድሞ እምቢ ብሏል። 🧿አመጸኛ ሚስት ብትኖርብህ………      የሉጥ ሚስት ከአንተዋ ቀድማ አምጻለች። 🧿አመጸኛ ባል ቢኖርብሽ………     የዐሲያ ባል ከአንቺ ባል ቀድሞ አምጿል። 🧿አጓጉል ዘመዶች ቢገጥሙህ………     የሙሐመድ ዘመዶች በዚህ ተግባር ቀድመዋል። ብቻህን አይደለህምና <> ቀለል አርገው!! እነርዚህ ታላላቆች መከራውን ለማለፍ በተሳፈሩበት መርከብ ከተሳፈርክ;    የደረሱበት ደረጃ ትደርሳለህ!! ታገስ……ታገስ……ታገስ ወንድሜ!! ✏️