cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Seid Ali☪ 🇪🇹("ወታደር ለድናችን ፍትህ ለሀገራችን")

አላማዬ:- 1, ረሱል(ሰ.ዐ.ወ)"በሊግ አኒ ወለው አያ"(አንድ አያም ብትሆን ከኔ አድርሱ) ያሉትን ተግባራዊ ማድረግ 2, ሴረኞችን በማጋለጥ መረጃን ለማህበረሰቡ ማድረስ 3, ለመላው የኢትዮጲያ ህዝብ ፍትህ መስራት No more discrimination against muslims

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
188
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
ዱኣ ተቀባይነት የሚያገኝባት የጁሙኣ ሰአት አለች በዱአ እንበርታ እላችኋለሁ
نمایش همه...
<===ስለ ጁሙዓ ከሱረቱል ጁሙዓ==> "يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِذَا نُودِيَ لِلصَّلَاةِ مِن يَوْمِ الْجُمُعَةِ فَاسْعَوْا إِلَىٰ ذِكْرِ اللَّهِ وَذَرُوا الْبَيْعَ ۚ ذَٰلِكُمْ خَيْرٌ لَّكُمْ إِن كُنتُمْ تَعْلَمُونَ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በዐርብ ቀን ለስግደት ጥሪ በተደረገ ጊዜ ወደ አላህ ማውሳት ኺዱ፡፡ መሸጥንም ተዉ፡፡ ይህ የምታውቁ ብትኾኑ ለእናንተ በጣም የተሻለ ነወ፡፡ فَإِذَا قُضِيَتِ الصَّلَاةُ فَانتَشِرُوا فِي الْأَرْضِ وَابْتَغُوا مِن فَضْلِ اللَّهِ وَاذْكُرُوا اللَّهَ كَثِيرًا لَّعَلَّكُمْ تُفْلِحُونَ ሶለቲቱም በተፈጸመች ጊዜ በምድር ላይ ተበተኑ፡፡ ከአላህም ችሮታ ፈልጉ፡፡ አላህንም በብዙ አውሱ፡፡ ልትድኑ ይከጀላልና፡፡ وَإِذَا رَأَوْا تِجَارَةً أَوْ لَهْوًا انفَضُّوا إِلَيْهَا وَتَرَكُوكَ قَائِمًا ۚ قُلْ مَا عِندَ اللَّهِ خَيْرٌ مِّنَ اللَّهْوِ وَمِنَ التِّجَارَةِ ۚ وَاللَّهُ خَيْرُ الرَّازِقِينَ ንግድን ወይም ዛዛታን ባዩ ጊዜም ቆመህ የተዉህ ሲኾኑ ወደእርሷ ይበተናሉ፡፡ አላህ ዘንድ ያለው ዋጋ ከዛዛታም ከንግድም በላጭ ነው፡፡ «አላህም ከሰጪዎቹ ሁሉ ይበልጥ ሲሳይን ሰጭ ነው» በላቸው፡፡"(ሱረቱል ጁሙዓ:9-11) t.me/seidalli t.me/seidalli
نمایش همه...
Seid Ali☪ 🇪🇹("ወታደር ለድናችን ፍትህ ለሀገራችን")

አላማዬ:- 1, ረሱል(ሰ.ዐ.ወ)"በሊግ አኒ ወለው አያ"(አንድ አያም ብትሆን ከኔ አድርሱ) ያሉትን ተግባራዊ ማድረግ 2, ሴረኞችን በማጋለጥ መረጃን ለማህበረሰቡ ማድረስ 3, ለመላው የኢትዮጲያ ህዝብ ፍትህ መስራት No more discrimination against muslims

አሰላሙዓሊኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ ያጀመኣ
نمایش همه...
وَلَا تَمُدَّنَّ عَيْنَيْكَ إِلَىٰ مَا مَتَّعْنَا بِهِ أَزْوَاجًا مِّنْهُمْ زَهْرَةَ الْحَيَاةِ الدُّنْيَا لِنَفْتِنَهُمْ فِيهِ ۚ وَرِزْقُ رَبِّكَ خَيْرٌ وَأَبْقَىٰ ዓይኖችህንም ከእነርሱ (ከሰዎቹ) ክፍሎችን በእርሱ ልንፈትናቸው ወደ አጣቀምንበት፤ ወደ ቅርቢቱ ሕይወት ጌጦች አትዘርጋ፡፡ የጌታህ ሲሳይም በጣም በላጭ ዘውታሪም ነው፡፡
نمایش همه...
وَقُلِ الْحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِي لَمْ يَتَّخِذْ وَلَدًا وَلَمْ يَكُن لَّهُ شَرِيكٌ فِي الْمُلْكِ وَلَمْ يَكُن لَّهُ وَلِيٌّ مِّنَ الذُّلِّ ۖ وَكَبِّرْهُ تَكْبِيرًا «ምስጋና ለአላህ ለዚያ ልጅን ላልያዘው፣ ለእርሱም በንግሥናው ተጋሪ ለሌለው፣ ለእርሱም ከውርደት ረዳት ለሌለው ይገባው በልም፡፡ ማክበርንም አክብረው፡፡»
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ሙስሊም ወንድሞቸ ሆይ! Online በምትፖስቱበት 9:00 ሰአት ላይ 2 ረከአ ሰግዳችሁ አላህን ጠይቁት። ሰውማ ያው ሰው ነው ትዝብቱ ትርፍ ነው!! t.me/seidalli
نمایش همه...
01:33
Video unavailableShow in Telegram
እጃችን ላይ ያሉ ሁለት(2) የጀነት መግቢያ በሮች
نمایش همه...
2.26 MB
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.