fa
Feedback
LEARN TECH ||ethiopia ®

LEARN TECH ||ethiopia ®

رفتن به کانال در Telegram

We are dedicated to provide tech tips and other tech related information. #join and #share

نمایش بیشتر
1 495
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-107 روز
-5530 روز
آرشیو پست ها
Online yalachihu live streamun tekelakelu

#ሞክሩት_ይሰራል_አትሸወዱ በድጋሚ 350 ብር telebirr አካውንቴ ገባ :: 🎁 አንድ ሰው ሲጋብዙ 1 ብር ይሰራሉ ። 🔰 መጋበዣ ሊንክ : https://t.me/hulepay_official_bot?start=r00701804811 👆👆ለ ካርድ ይሆናችኋል ይሰራል 1 ሰው ስጋብዙ 1 ብር ያገኛሉ  minimum withdrawal 10 birr Fast invite for fast money

ውድ የጥበብ ዘአቢሲንያ ቤተሰቦች ሁላችሁም በመተባበር ያትርፉ 🔱100% እውነተኛ bot ነው ያንን ለማረጋገጥ በትንሹ 10 ብር ሰርታችሁ ወደ telebirr አካውንታችሁ አወጡት ። የእውነት የሚሰራ አልመሰለኝም ነበር ነገር ግን በእናተ link አንድ ሰው ሲገባ 3 ብር ይሰራሉ ። Start it 👇🏾 1 ሰው ስጋብዙ 3 ብር ያገኛሉ  minimum withdrawal 10 birr 🛑 ቦቱን ለመጠቀም  ሁለቱንም ቻናሎችን ይቀላቀሉ ከዛ check የሚለወን የንኩ :: ✅ ዛሬውኑ ጀምሮ ገንዘብ ያካማቹ እና በቴሌብር ይቀበሉ ።https://t.me/hulepay_official_bot?start=r00701804811 https://t.me/hulepay_official_bot?start=r00701804811

🔴 ሁላችንም ልንጠቀም ይገባል ሰሞኑን ብዙዎች የhule pay የtelegram bot ን በመጠቀም በየዕለቱ እስከ 1000 ብር እየሰሩ ይገኛሉ። እርሶም ፍጥነው ከታች ያለውን link በመንካት ገንዘብ ይስሩ ። https://t.me/hulepay_official_bot?start=r00701804811 https://t.me/hulepay_official_bot?start=r00701804811 https://t.me/hulepay_official_bot?start=r00701804811 የእውነት የሚሰራ አልመሰለኝም ነበር ነገር ግን በእናተ link አንድ ሰው ሲገባ 3 ብር ይሰራሉ ። Start it 👇🏾 1 ሰው ስጋብዙ 3 ብር ያገኛሉ  minimum withdrawal 10 birr 🛑 ቦቱን ለመጠቀም  ሁለቱንም ቻናሎችን ይቀላቀሉ ከዛ check የሚለወን የንኩ :: ✅ ዛሬውኑ ጀምሮ ገንዘብ ያካማቹ እና በቴሌብር ይቀበሉ ።https://t.me/hulepay_official_bot?start=r00701804811 https://t.me/hulepay_official_bot?start=r00701804811

🔴 ሁላችንም ልንጠቀም ይገባል ሰሞኑን ብዙዎች የhule pay የtelegram bot ን በመጠቀም በየዕለቱ እስከ 1000 ብር እየሰሩ ይገኛሉ። እርሶም ፍጥነው ከታች ያለውን link በመንካት ገንዘብ ይስሩ ። https://t.me/hulepay_official_bot?start=r00701804811 https://t.me/hulepay_official_bot?start=r00701804811 https://t.me/hulepay_official_bot?start=r00701804811 የእውነት የሚሰራ አልመሰለኝም ነበር ነገር ግን በእናተ link አንድ ሰው ሲገባ 3 ብር ይሰራሉ ። Start it 👇🏾 1 ሰው ስጋብዙ 3 ብር ያገኛሉ  minimum withdrawal 10 birr 🛑 ቦቱን ለመጠቀም  ሁለቱንም ቻናሎችን ይቀላቀሉ ከዛ check የሚለወን የንኩ :: ✅ ዛሬውኑ ጀምሮ ገንዘብ ያካማቹ እና በቴሌብር ይቀበሉ ።https://t.me/hulepay_official_bot?start=r00701804811 https://t.me/hulepay_official_bot?start=r00701804811

🔴 ሁላችንም ልንጠቀም ይገባል ሰሞኑን ብዙዎች የhule pay የtelegram bot ን በመጠቀም በየዕለቱ እስከ 1000 ብር እየሰሩ ይገኛሉ። እርሶም ፍጥነው ከታች ያለውን link በመንካት ገንዘብ ይስሩ ። https://t.me/hulepay_official_bot?start=r00701804811 https://t.me/hulepay_official_bot?start=r00701804811 https://t.me/hulepay_official_bot?start=r00701804811

እንደ hulu pay የሆነ አድስ ahadu የተሰኘ በአንድ ግብዣ 5 ብር የምሰጥ የtelegram bot መጥቷል ። ሁላችሁም ከታች ያለውን link አንዴ መንካት የሚመጡትን ሁለት ቻናሎችን ይቀላቀሉ። 👉https://t.me/AhaduCashBot?start=user14501160 https://t.me/AhaduCashBot?start=user14501160

ደጅ ነበርኩ "አለም....አለም...አንቺ አለም...አለም ፀሀይ" አቤት እዩ እያልኩ ወደቤት ገባሁ።የጠራኝ ወንድሜ ነበር አልጋ ላይ ቁጭ ብሎ ዜና እያየ ነበር። "አለም....አለም ፀሀይ"...አለኝ እያለቀሰ ወደ television እየጠቆመ ሁለት ከፍተኛ ባለስልጣኖች እየተቃቀፉ እየተሳሳቁ እያየ ነበር። "አየሽልኝ እግሬን የነጠቁኝ ሲተቃቀፉ?! አየሽ ፍቅራቸውን! ይዋደዳሉ ለካ! እግሮቼን የተነጠኩት ካለምክንያት ነበር እግሬን.....እግሬን......እግሬን ሀገር... ህልውና ብለው አጫርሰውን ቁስላችን ሳይደርቅ፤ስብራታችን ሳይጠገን እየተቃቀፉ ነው። ፍርፍር የበላበትን ሳህን ወደ television ወረወረው televisionኑን ሳተው ጦርሜዳ ከመሄዱ በፊት ሩጫ ውድድር አሸንፎ ሜዳሊያ አጥልቆ የተነሳው የTvው ጎን የነበረውን ፎቾውን የወረወረው ሳህን መትቶ ጣለለት። የጉብዝና ወራትን ግድግዳ ላይ ሰቅሎ ማየት ለወደቀ ሰው ትርፉ ፀፀት ነው። አቀፍኩት ታቀፈኝ። እንዳቀፍኩት...."እምባ በወለደው ሲቃው ጋ እየታገለ ሾጥ ባለ ክራንቹ መክሮኝ ነበር። እታለም ለምናኝ ነበር"። አለም ብታይ ስንት ሰው እንደረገፈ።ስንት ወንድሞቼ እንዳልተመለሱ ብታይልኝ.. አሁን በእነዚህ ሰዎች ታልዬ በሚራመዱ ሰዎች መቅናት ነበረብኝ??? እግሬን...እግሬን....እግሬን...እግሬን ምናለ እግሮቼ ቢኖሩ?! ምናለ አንዱ ብቻ እግሬ ቢሆን?! ምን አለ እግሬን የወሰደው ቦንብ ጭንቅላቴን ወስዶት በነበር ??" እኔ ለራሴ ሰነፍ እኔ ራሴ ታናሽ እኔ ለራሴ ሆደቡቡ እኔ ራሴ እንስፍስፍ ምን ብዬ ነው ማፅናናት የምችለው?? መከታዬን፣አጋዤ ጉያዬ ውስጥ ሆኖ ሲያባበ ሲፀፀት ምን ብዬ ነው የማበረታው? አፌ ላይ እንደመጣልኝ አለሁልህ አልኩት የአምላክን ስም እየጠራው እሱ ያውቃል አልኩት አልቅሰን ሲደክመን እሱ ተኛ እኔ ውጪ የጀመርኩትን ልብስ ለመጨረስ ወጣሁ ከሁለት ሳምንት በኃላ ራሱን አጠፋ። ከቀብር በኃላ ቀርሳ አስጠላችኝ።ማህበራዊ ህይወቱ ሁሉም ነገር እንደድሮ አልጥም አለኝ።እዩን ያስታውሰኛል ኣ! ሱቄን ዘግቼ አዲስአበባ ከተማ መጣው።ደላላ አፈላልጌ አንድ ክላስ ተከራየው....ከወር በኋላ ቤት ያገናኘኝ ልጅ መስተንግዶ አገኘልኝ አስተናጋጅ ሆኜ እየሰራው ነው። በልቤ የተሸከምኩት ሀዘን ብቸኝነት ሲጨመርበት አለም ላይ ብቻዬን እንደቀረው ሰው ተሰማኝ የማወራው ሰው ጓደኛ ፈለኩ።ስታሳዝኚ እውይ የሚል ሰው ፈለኩ... ሰፈሬን፤ልጅነቴን፤ጎረቤቶቼን ጥዬ ወጥቼ ሰው ራበኝ ማለት ልክ ነው??? ልክ መመዘኛው የቆምንበት እና የመጣንበት አይደል?          «የአዎ እሱጋ ያመኛል» መጽሐፍ ደራሲ የሆነው አድሀኖም ምትኩ እንደከተበው..... 📚 @abyssinianwisdom

አሁን 600 ብር አውጥችያለሁ ከላይ ያለውን link ተጠቅማችሁ እናንተም መስራት ትችላላችሁ ።

የእውነት የሚሰራ አልመሰለኝም ነበር ነገር ግን በእናተ link አንድ ሰው ሲገባ 3 ብር ይሰራሉ ። Start it 👇🏾 https://t.me/hulepay_official_bot?start=r0070180
+1
የእውነት የሚሰራ አልመሰለኝም ነበር ነገር ግን በእናተ link አንድ ሰው ሲገባ 3 ብር ይሰራሉ ። Start it 👇🏾 https://t.me/hulepay_official_bot?start=r00701804811 1 ሰው ስጋብዙ 3 ብር ያገኛሉ  minimum withdrawal 10 birr 🛑 ቦቱን ለመጠቀም  ሁለቱንም ቻናሎችን ይቀላቀሉ ከዛ check የሚለወን የንኩ :: ✅ ዛሬውኑ ጀምሮ ገንዘብ ያካማቹ እና በቴሌብር ይቀበሉ ።https://t.me/hulepay_official_bot?start=r00701804811 https://t.me/hulepay_official_bot?start=r00701804811

በቴሌብር የሚከፍል ምርጥ እና ቀላል የሆነ ስራ 🤑🤑🤑 በቀላሉ ሰርታቹ ብር ማግኘት የምትፈልጉ ይሄንን step ተከተሉ👇 step 1➝ https://t.me/hulepay_official_bot?start=r00701804811 ☝️☝️☝️☝️☝️☝️ ከላይ ያለውን ሊንክ አንዴ በመንካት start ማለት step 2➝ start ካልን ቡኋላ የሚመጡልንን 2 የቴሌግራም ቻናል JOIN መድረግ። step 3➝ Check የሚለውን መንካት step 4➝ መጋበዣ ሊንክ የሚለውን በመንካት የናንተን የመጋበዣ ሊንክ ለሰዎች በመላክ ገንዘባቹን ቀጥታ በቴሌብር አካውንታቹ ማስላክ ትችላላቹ። ⚠️ፍጠኑ ይሄ እድል ሳያምጣቹ ተጠቀሙበት⚠️ በዚ ሊንክ እየገባቹ ገንዘባቹን እፈሱ👇https://t.me/hulepay_official_bot?start=r00701804811

🔴100% እውነተኛ በቴለግራም የገንዘብ መስሪያ bot start አድርገው ገንዘብ ይስሩ 👫 ይጋብዙ እና ገንዘብ ይስሩ ! 🎁 አንድ ሰው ሲጋብዙ 3 ብር ይሰራሉ ። እስካሁን የጋበዙት ሰው መጠን: 0 ሰው 🔰 መጋበዣ ሊንክ : https://t.me/hulepay_official_bot?start=r00701804811 ✅ ዛሬውኑ ጀምሮ ገንዘብ ያካማቹ እና በቴሌብር ይቀበሉ ።

ስማኝ ልጄ!!!!!!! ተነቦ ሼር ይደረግ 1. ጠንካራ ሰው ሁን ማለት አትውደቅ ማለት አይደለም ወድቀህ መነሳትንም ልመድ ማለት እንጂ!!!! 2. ዝም በል ማለት አትናገር ማለት አይደለም ሌሎችን ለመስማት ጆሮ ስጥ ማለት እንጂ!!!! 3. ሆዳም አትሁን ማለት አትብላ ማለት አይደለም በሰው ሀቅ አትለፍ ማለት እንጂ!!!! 4. አትቆጣ ማለት ስሜት አይኑርህ ማለት አይደለም ከቁጣ ቶሎ ተመለስ ማለት እንጂ!!!! 5. ይቅርታ አድርግ ማለት አልተጎዳህም ማለት አይደለም በሆድህ ቂም መያዝ ሌላ ጉዳት ስለሆነ እንጂ!!!! 6. ጠላትህን ውደድ ማለት ጠላት ጥሩ ነው ማለት አይደለም ከጥላቻ ይልቅ ፍቅር ስለሚያሸንፍ!!! 7. ደስተኛ ሁን ማለት ሁሉ ይኑርህ ማለት አይደለም ባለህ ነገር ደስ ይበልህ ማለት እንጂ!!!! 8. ስራህን ውደድ ማለት የምትሰራው ስራ ጥሩ ነው ማለት አይደለም ነገ ጥሩ ስራ እንዲኖርህ ዛሬ የምትሰራውን ስራ ውደድ ማለት እንጂ!!!! 9. ወረኛ አትሁን ማለት አታውራ ማለት አይደለም ምንም ስለማታውቀው ነገር አታውራ ማለት እንጂ!!!! 10. ትሞታለህ ማለት አትስራ ማለት አይደለም ምንም ቁም ነገር ስትሰራ አትሙት ማለት እንጂ!!!! 11. ብቸኛ አትሁን ማለት ሮጠህ ትዳር ያዝ ማለት አይደለም ልብህን ግዜህን ያለህን ሁሉ አሳልፈ ለመስጠት ዝግጁ ሁን ማለት እንጂ!!!! 12. እውነተኛ ሁን ማለት ሰዎች ባሉበት ብቻ እውነትተናገር ማለት አይደለም ለራስህም የእውነት ኑሮ ኑር ማለት ማለት እንጂ!!!! 13. አትጣላ ማለት ከሰው ጋር አትኑር ማለት አይደለም ቂም ይዘህ አትቆይ ማለት እንጂ!!!! 14. ኩራተኛ አትሁን ማለት አትዘንጥ ማለት አይደለም ሌሎችን አትናቅ ማለት እንጂ!!! 15. ቆንጆ ነህ ማለት ከሌሎች የተሻልክህ ነህ ማለት አይደለም አምሮብሃል ማለት እንጂ!!!! 16. አዋቂ ሁን ማለት እንደገና ት/ቤት ሂድ ማለት አይደለም ብልህ ሁን ማለት እንጂ!!! @abyssinianwisdom @abyssinianwisdom

🛎የጣና አስገራሚ እውነታዎች🛎 🛎🛎🛎ጣና ከመከራው ውኃ የተረፈ፣ ከኤዶም ገነት የተጨለፈ፣ የቃል ኪዳኗን መርከብ ያንሳፈፈ፣ ፍጥረቱንም ሁሉ ያተረፈ ሐይቅ ነው፡፡ በልብ አምሳያ የተሠራ፣ ከልብ የመነጨ ሃይማኖት፣ እምነት፣ ታሪክ፣ ትውፊት፣ አርቆ አሳቢነትና ደግነትን አቅፎ ይዟል፡፡ ••• 🛎ጣና ምንጩ ከኤዶም ገነት ሚወርደው ግዮን በላዩ ላይ ይሄዳል። ••• 🛎ጣና በኢትዮጵያ ትልቁ ሐይቅ ነው።አጠቃላይ ስፋቱ 695,885 ሔክታር ነው። ከሰሜን እስከ ደቡብ ያለው የሐይቁ ርዝመት 85 ኪሎ ሜትር ሲቃረብ ከምሥራቅ ወደ ምዕራብ ያለው ስፋቱም 66 ኪሎ ሜትር ተገምቷል፡፡ ••• 🛎ጣና በፈረንሳይ መዲና ፓሪስ ከሰኔ 1 ቀን እስከ ሰኔ 5 ቀን 2007 ዓ.ም. ጉባኤውን ያካሄደውና የብዝኃ ሕይወት ጉዳይን የሚመረምረው ዓለም አቀፉ ምክር ቤት ጣና ሐይቅን በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የትምህርት፣የሳይንስና የባህል ድርጅት ዩኒስኮ በያዘው ብዝኃ ህይወት ክምችት በቅርስነት መዝግቦታል። ••• 🛎ጣና ሐይቅ በጥንታዊ ቋንቋ (ግእዝ) አገላለጽ ‹‹ጻና ሐይቅ›› ይባላል፡፡ድንግል ማርያም በገዳሙ የነበራትን ቆይታ አጠናቃ ስትመለስ “ፀአና በደመና” በደመና ጫናት የተባለው በጊዜ ብዛት ለአሁኑ የሐይቁ መጠሪያ ስም “ጣና” መሠረት ሆኖታል ነው የሚባለው። ••• 🛎ጣና ምድር ጥፋት ውኃ በጠፋች ጊዜ ዘር እንዲያተርፍ ቃል ኪዳን የተሰጠው የኖኅ መርከብ ማየ አይኅ መጉደል ሲጀምር በ7ኛ ወር ከወሩም በ27ኛው ቀን በአናቱ ላይ ያረፈበት ታላቅ ሐይቅ ነው። የኖኅ መርከብ ያረፈበትም አራራት ተራራ በጣና ራስጌ (ዘጌ) የይጋንዳ ተክለሃይማኖት ቤተ ከርስቲያን ላይ ይገኛል። ••• 🛎በክርስቶስ ልደት ገደማ ስለግብጽ ብዙ ምርምር ያደረገው ስትራቦ ዓባይ ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኝ ትልቅ ሐይቅ እንደሚነሳ ያውቅ ነበር ይባላል፡፡ የሐይቁን ስምም ስትራቦ “ሴቦ” ብሎታል፡፡ የሁለተኛው ዘመን የግብጽ መልክዓ ምድር ተመራማሪ ገላውዲዮስ ፕቶሎሚ ደግሞ “ኮሎ” ይለዋል፡፡ የአቴናው ድራማ ጸሐፊ አስክለስ “መዳብ የተቀባው ሐይቅ የኢትዮጵያ ጌጥ” ብሎታል፡፡ ባለቅኔው ሆሜርም “ከሌሎች የተለየና ጥርት ያለ የውኃ ባለቤት ነው” ብሎ ጠርቶታል፡፡🛎 ••• 🛎ከ3000 ዓመት በፊት የቅድስት ድንግል ማርያም ምሳሌ የኾነችው ታቦተ ጽዮን ቀዳማዊ ምኒሊክ ከ318 ሌዋውያን እና ከ12 ነገደ እስራኤል ጋር ይዞ ወደ ኢትዮጵያ በመጣ ጊዜ ያረፈችው ጣና ቂርቆስ ገዳም ላይ ነው።ዛሬም ጣና ቂርቆስ 4 ሺህ 518 ዓ.ዓ ጀምሮ መሰዋዕተ ኦሪት ይቀርብበት የነበረ፣አራት ማዕዘን ቅርጽ ያለው ከአናቱ ላይ እንደ ሙቀጫ የተቦረቦረው ድንጋይና የኦሪት የብረት መስዋዕት ማቃጠያ በሥፍራው ይገኛሉ።ከታቦተ ጽዮን ጋር የመጣው ሊቀ ካህናቱ አዛርያስ ጣና ቂርቆስ ገዳም ላይ ነው የተቀበረው።🛎 ••• 🛎ከ3000 ዓመት በፊት የቅድስት ድንግል ማርያም ምሳሌ የኾነችው ታቦተ ጽዮን ባረፈችበት ጣና ቂርቆስ ገዳም በአንደኛው መክዘ ሄሮድስ ጌታን ሊገድል በፈለገ ጊዜ ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጇ ከዮሴፍና ከሰሎሜ ጋር 3 ወር ከ10 ቀናት የተቀመጠችበት ቦታ ነው።🛎 🛎🛎🛎 ጣና በአጠቃላይ በውስጡ ከ37 በላይ ደሴቶች ሲኖሩት 27 ገዳማትን አቅፎ ይዟል።ገዳማቶች በ14ኛ ምእት ዓመት አቡነ መድኃኒነ እግዚእ ባመነኮሷቸው ‹‹ሰባቱ ከዋክብት›› ተብለው በሚጠሩት ቅዱሳን አባቶች የተመሠረቱ ናቸው። 🛎ከገዳማቶች መካከል🛎 •••ደብረ ማርያም •••ክብራን ገብርኤል •••ዑራ ኪዳነምህረት •••መሀል ዘጌ ጊዮርጊስ •••አቡነ በትረ ማርያም •••አዝዋ ማርያም •••ዳጋ ኢስጢፋኖስ •••ይጋንዳ ተለሃይማኖት •••ናርጋ ስላሴ •••ደብረ ሲና ማርያም •••ማንድባ መድኃኒዓለም •••ጣና ቂርቆስ •••ክርስቶስ ሳምራ ገዳም •••ራማ መድሕኒ ዓለም •••ኮታ ማርያም...እና ሌሎችም ገዳማቶች ይገኙበታል። ••• 🛎ሰባቱ ከዋክብት የሚባሉት አኩስም አቅራቢያ የሚገኘው የደብረ በንኮል ገዳም መሥራች አቡነ መድኅነ እግዚእ ደቀ መዛሙርት ናቸው። 👉🏿እነርሱም👇🏿 1.አቡነ ታዴዎስ~ደብረ ማርያም መሥራች 2.አቡነ ዘዮሐንስ~የክብራን እና የእንጦስ ገዳም መሥራች 3. አቡነ በትረማርያም~የዘጌ ጊዮርጊስ መሥራች 4. አቡነ ኂሩተ አምላክ~የዳጋ እስጢፋኖስ መሥራች 5.አቡነ ኢሳይ~የመንዳባ መድኃኔዓለም መሥራች 6.አቡነ ዘካርያስ~ደብረ ገሊላ መሥራች 7.አቡነ ፍቁረዮሐንስ~ጣና ቂርቆስ መሥራች ናቸው። 😳ጣና ቂርቆስ ታቦተ ጽዮን ለ800 ዓመታት ያረፈችበት፣ ሊቀ ካህናቱ አዛርያስ የተቀበረበት፣ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጇ ከዮሴፍና ከሰሎሜ ጋር 3 ወር ከ10 ቀናት የተቀመጠችበት ገዳም ነው።ቅዱስ ያሬድ ምልክት የሌለውን ድጓ የጻፈባትና መጽሐፉና መስቀሉ የሚገኝበት ገዳም ነው።😳 👀ዳጋ እስጢፋኖስ በዐፄ ይኩኖ አምላክ ዘመነ መንግሥት በአቡነ ሒሩት አምላክ የተመሠረተ ሲሆን ቤተ ክርስቲያኑ ውኃ ዘመን የሰው ዘር በኖኅ መርከብ አማካይነት መዳኑን ለማመልከት በመርከብ ቅርፅ የተሠራ ነው።የዐፄ ዳዊት (1374-1406 ዓ.ም)፣የዐፄ ዘርዓ ያዕቆብ (1426-1460 ዓ.ም)፣የዐፄ ሱስኒዮስ (1600-1625 ዓ.ም.) እና የዐፄ ፋሲል (1625-1660 ዓ.ም) አስክሬን ሳይፈርስ በክብር የሚገኘው በዚሁ ገዳም ነው።👀 @abyssinianwisdom @abyssinianwisdom

ራስን መግለጽ መቻል እስቲ ራሳችሁን ግለጹት? ተብለው ሲጠየቁ ብዙ ሰዎች “እንዴት እኔ ራሴን እገልጻለሁ ሌሎች ሰዎች ይግለጹኝ እንጂ” ይላሉ፡፡ ይህ ትክክለኛ መልስ አይደለም፡፡ ምክንያቱም እኛ በእኛ ውስጥ ነው የምንኖረው እንጂ በሌሎች ሰዎች ውስጥ አይደለም፡፡ ሲቀጥል ሌሎች ሰዎች የራሳቸው ጉዳይና ህይወት ያለባቸው ናቸው ስለዚህ እኔን በደንብ መግልጽ አይችሉም፡፡ ሰዎች ስለኛ የሚናገሩት ያሳየናቸውን ባህሪ ብቻ ነው፡፡ ይህን ሊያዉቁ የሚችሉት ደግሞ ለጅም ግዜ አብረናቸው ካሳለፍን ነው፡፡ አንዳንድ ባህሪያቶች ደግሞ የተለዩ ሁኔታዎችን ጠብቀው ነው የሚገለጹት ስለዚህ ሰዎች ስለኔ ይናገሩ የሚለው የሚያዋጣ አይደለም፡፡ ስለራስ መናገርም በኩራት መንፈስ ራስን መካብ አይደለም፡፡ እኛ ምን አይነት ሰው እንደሆንን ስለራሳችን የምናውቀውን መንገር ማለት ነው እንጂ ራስን መስቀል ማለት አይደለም፡፡ ለምሳሌ አንድ ሰው እኔ ስሜቴ ቶሎ ቶሎ የምቀያየር አይነት ሰው ነኝ ብሎ ራሱን ቢገልጽ ተገቢነት አለው፡፡ ምክንያቱም አሁን ያለውን ማንነቱን ነው የነገረን፡፡ ስለዚህ ራስን መግለጽ አሁን ላይ ያለንን ባህሪና ማንነት መንገር ማሳየት መቻል ነው፡፡ በእርግጥ ከራሱ ጋር ያልተገናኘና ስለራሱ ማንነት አስቦ ለማያውቅ ሰው ይህ ጥያቄ ከባድ ነው፡፡ የዘወትር ትኩረቱ በሰዎችና በሁኔታዎች ላይ ብቻ ለሆነ ሰውም ቢሆን ይህን ጥያቄ መመለስ አይችልም፡፡ ራስን መግለጽ ራስን ከማወቅ ከጥሎ የሚመጣ ችሎታ ነው፡፡ ስለዚህ ራሱን ያወቀ ሰው ብቻ ነው ራሱን መግለጽ የሚችለው ማለት ነው፡፡ ሌሎች ሰዎች እኛ ለተናገርነው ማንነታችን ማረጋገጫ የሚሰጡ አካላቶች ናቸው እንጂ ስለኛ ከእኛ የተሻለ የሚገልጹ አይደሉም፡፡ ራሰን መግለጽ መቻል በጣም ጤናማና ትክክል የሆነ ችሎታ ነው፡፡ @abyssinianwisdom @abyssinianwisdom

ልዩነታችን ለአንድነታችን ተጨማሪ ሀይል ነው Jacob Andrew Comment ላይ እስቲ የከተማችሁን ስም አስቀምጡ። እኔ ---- ሀዋሳ

ውበት ተፈጥሯዊ ነው፡፡ በተፈጥሮ በተገኘ ውበት አይኮራም፡፡ አንዳንድ ሴቶች ውበታችንን ራሳችንን እንደፈጠርነው መሬት አይንካን እንላለን፡፡ የሚገርመው ደግሞ ይሄ የወጣትነት ውበታችን የማይጠወልግ፣ የማይደርቅ፣ የማያረጅ ይመስለናል፡፡ ወንዶች ሲለካክፉት፤ ዕድሜ ሲያቆረፍደው የሚበላሽ ውበት ነው የእኛ ውበት፡፡ የአበባነት ጊዜው በጣም አጭር ነው! አብዛኞቻችን የምንመካው በውበታችን እንጂ በአመለካከታችን አይደለም፡፡ ለውበታችን የምንጠነቀቀውን ያህል ለአዕምሯችን አንጨነቅም፡፡ ፊታችንን ለማሳመር የማናደርገው ነገር የለም፤ ለአስተሳሰባችን ግን አንዲት እርምጃ አንሄድም፡፡ ሂውማን ሄር ለመግዛት እንጂ ልብ ለመግዛት ፍላጎት የለንም፡፡ ‹‹ውበት ሃሰት ነው፤ ደምግባትም ከንቱ ነው፡፡ እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት ግን እርስዋ የተመሰገነች ናት›› እንዲል መፅሐፉ ውበቷንም አዕምሯዋንም፤ ስጋዋንም ነፍሷንም፤ ሰሜቷንም መንፈሷንም የምትጠብቅ ሴት ግን እሷ የምርጦች ምርጥ ነች፡፡ ውበት ዓይን ላይ ብቻ የሚቀር አይደለም፡፡ አዕምሮ ውስጥም ገብቶ የሚታሰብና የሚመረመር ነው፡፡ በዓለማችን የመጀመሪያውን የውበት ትንታኔ የሰጠው ሰው ባውም ባርተን የሚባል ፈላስፋ ነበር፡፡ ይህ ፈላስፋ Aesthetics የተባለውን ወይም እኛ ኪነ-ውበት የምንለውን ቃል የፈጠረ የመጀመሪያ ሰው ነው፡፡ ይህ ሰው የሴትን ውበት በተመለከተ፡- ‹‹ለዓይናችን ያማረና በተለይም ከሴት ጋር የተገናኘ ነገር ውበት ነው ማለቱ በራሱ ያለማሰብ ምልክት ነው፡፡ በምድር ላይ እንድታስብና እንድትመራመር የሚያደርግህ የሴት ልጅ ውበት ነው፡፡›› ብሎ ነበር፡፡ አዎ ዊል ዱራንትም እንዳለው ‹‹አብዛኛው የሰው ልጅ ልብ የውበትን ጥሪ ሰምቶ ሲሮጥ ጥቂት አዕምሮ ግን ለምን በማለት ቆሞ ይደነቃል፡፡›› ይለናል፡፡ ልክ ነው አብዛኛው ወንድ በሴት ውበት መማረክ እንጂ ማሰብ አልተለማመደም፡፡ ባህላዊ ዘፋኙ ሰማኸኝ በለው እንኳን ‹‹ኸረ ምኑን ሰጠሸ›› ብሎ ውዳሴ አቀረበ እንጂ ‹‹እንዴትና ለምን ሰጠሸ›› ብሎ አልተፈላሰፈም፡፡ ልክ ነው! እኛ በወንዱ አቅምና አቋም ስንሳብ ወንዱ ደግሞ በአካላዊ ውበታችን ይማልላል፡፡ በአመለካከታችን የሚሳብ፤ አስተሳሰባችንን የሚያስብ፣ ውበታችንን የሚመራመር ወንድ ማግኘት መታደል ነው፡፡ ብዙዎቻችን ግን ዋናውን አብሮ የሚያዛልቀንን ትተን በአላቂ ውበት ነው የምንተሳሰረው፡፡ ውበቱ ሲደበዝዝ፣ ቁንጅናው ሲያልቅ አብሮ መሰንበት ይከብደናል፡፡ ምክንያቱም ፍቅራችን የተንጠለጠለው አካላዊ ውበት ላይ ብቻ ነው! ጉድ መፂሁ ማለት አሁን ነው! #ሞጋቿነኝ @abyssinianwisdom

የ20 የክብር ዶክትሬቶች ንጉሥ ! **** ንጉሠ ነገሥት ግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ! ****
የ20 የክብር ዶክትሬቶች ንጉሥ ! **** ንጉሠ ነገሥት ግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ! ****

1- ግንቦት 20 ቀን 1946 ዓ.ም ከሐዋርድ ዩኒቨርሲቲ በሕግ        የክብር ዶክተሬት ድግሪ 2- ግንቦት 25 ቀን 1946 ዓ.ም ከኮሎምቢያ ዩኒቨርሲቲ        በሕግ 3- ግንቦት 28 ቀን 1946 ዓ.ም ከሞንትሪያል ዩኒቨርሲቲ       የክብር ዶክተሬት 4- ግንቦት 30 ቀን 1946 ዓ.ም ከሚቺጋን ዩኒቨርሲቲ የሕግ       የክብር ዶክተሬት ድግሪ 5- ግንቦት  1946 ዓ.ም ከመክጊል ዩኒቨርሲቲ የሕግ የክብር       ዶክተሬት ድግሪ 6- ሐምሌ 16 ቀን 1946 ዓ.ም ከኬምብሪጅ ዩኒቨርሲቲ       የሕግ የክብር ዶክተሬት ድግሪ 7- ሐምሌ 29 ቀን 1946 ዓ.ም ከአቴና ብሔራዊና      ካፓዲስትሪን ዩኒቨርሲቲ በፍልስፍና  የክብር ዶክተሬት       ድግሪ 8- 1946 ዓ.ም አትላንታ ጆርጂያ ከሚገኘው ሞርሐውስ       ኮሌጅ የሕግ የክብር ዶክተሬት ድግሪ 9- ጥቅምት 10 ቀን 1947 ዓ.ም ከኢክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ       የሕግ የክብር ዶክተሬት ድግሪ 10- ከቦን ዩኒቨርሲቲ በእርሻ የክብር ዶክተሬት ድግሪ 11- ሕዳር 4 ቀን 19 49 ዓ.ም ከባናራስ ሂንዱ ዩኒቨርሲቲ        የሥነ-ጽሑፍ ዶክተሬት ድግሪ 12- ሐምሌ 5 ቀን 1951 ዓ.ም ከሞስኮ ዩኒቨርሲቲ በሕግ        የክብር ዶክተሬት ድግሪ 13- ሐምሌ 8 ቀን 1951 ዓ.ም ከፕራግ ከቻርልስ ዩኒቨርሲቲ        በሕግ የዶክተሬት ድግሪ 14- ህዳር 27 ቀን 1952 ዓም ከላይቤሪያ ዩኒቨርሲቲ በሕግ         የክብር ዶክተሬት ድግሪ 15- መስከረም 22 ቀን 1956 ዓ.ም ከጆርጅ ታውን        ዩኒቨርሲቲ በሥነ-ጽሑፍ የክብር ዶክተሬት ድግሪ 16- መስከረም 18 ቀን 1957 ዓ.ም ከሩማኒያ ከቡካሬስት        ዩኒቨርሲቲ  የሕግ የክብር ዶክተሬት ድግሪ 17- መስከረም 30 ቀን 1959 ዓ.ም ከሊባኖስ ዩኒቨርሲቲ        የሀገሪቱ ፕሬዘዳንት ቻርልስ ሄሉ ባሉበት  ክብር ዶክትሬት 18- ሚያዚያ 24 ቀን 1960 ዓ.ም ከታይላንድ ከተማስት        ዩኒቨርሲቲ የህግ የክብር ዶክተሬት ድግሪ 19- ግንቦት 9 ቀን 1960 ዓም ከምዕራብ አውስትራሊያ        ዩኒቨርሲቲ በሕግ የክብር ዶክተሬት ድግሪ 20- ግንቦት 13 ቀን 1960 ዓም ከደቡብ ኮሪያ ዩኒቨርሲቲ        የህግ ዶክሬት ድግሪ *** በአፍሪካ ብቸኛው ተወዳዳሪያቸው፣ ኔልሰን ማንዴላ ናቸው። አልበርት አነስታይን በአጠቃላይ 17 የክብር ዶክትሬቶች ያገኘ ሲሆን፣ ከፍተኛው ቁጥር 32 በዴቪድ አቴንበርግ የተያዘ ነው። @abyssinianwisdom @abyssinianwisdom

የደመቁ ገፆች . . . . . ዛሬ ከኤዞፕ ተረቶች መሀል አንዷን ላጋራቹ ' ከዕለታት አንድ ቀን አንዲት አይጥ ካንቀላፋ አንበሳ ጋር ተገጣጠመች ። ማንቀላፋቱንም አስተውላ ከሞፈሩ ጀምራ እስከ ጅራቱ ቱር ቱር እያለች ትራወጥ ጀመር ከአሁን አሁን ትሄዳለች እያለ ንቆ ቢተዋት ጀግና የሆነች መሰላትና በሱ ገላ ላይ የመራወጡን ፍጥነት ጨመረች ። በመጨረሻ በስራዋ በጣም የተናደደው አንበሳ ወደ ጎፈሩ እስክትመጣ ጠብቆ ወደ መሬት ጣላትና በእጁ ጅራትዋን ይዞ ሊውጣት አፉን ከፈተ ።  በዛን ግዜ ኡኡ ብላ አለቀሰች " በእናትህ የፈጣሪ ስራ አይታወቅም አንድ ቀን እረዳህ ይሆናል ሁለተኛ አይደገመኝም . . ."  ልፍለፋዋን አስጨርሶ በመጨረሻም ለቀቃት ። ይሄ ከሆነ ከረጅም ግዜያት ብሀላ ያችው አይጥ ምግብ ፍለጋ በመዞር ላይ ሳለች በወጥመድ የተያዘ ከሩቅ የሚንፈራገጥ ነገር ከሩቅ ተመለከተች ቀረብ ብላ ስታየው ያ አንበሳ ነው የለቀቃት ፤ "ምን ሆንክ ?" አለችው አንድ ሎሌ ለንጉሱ ክብር እንደ ገፀ በረከት ሊያቀርበው እንዳጠመደውና ጭኖ መሄጃ ሰረገላ ሊያመጣ ከግንድ ጋር አጣብቆት እንደሄደ አጫወታት ። ያኔ አይጥዋ አሽከሩ ሳይመጣ በፍጥነት ገመዶቹን በጥርሶችዋ ገማምዳ ነፃ አወጣችው ። "ምን ይታወቃል የፈጣሪ ስራ እረዳህ ይሆናል " ያለችውን ቃል አስታውሶ እየተገረመ ሄደ . . . . . ።  ' እንግዲህ ሁሌም ባይሆን አንዳንዴ አንዲህ ነው ለአንበሳ ነፃነት አይጥ የምታስፈልግበት ግዜ አለ ። ሰላም እደሩልኝ። @abyssinianwisdom @abyssinianwisdom