cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ባለራዕይዮች ቤተ-መጽሐፍት

READ AND CHANGE YOUR ATTITUDE አንብብ እና አመለካከትህን ቀይረው Invite link https://t.me/Baleraiyoch @Baleraiyoch Personal contact @samirastaw

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 529
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
-130 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

 “በመከራ ያለፋ ሰዎችን አከብራለ፤ ዋጋ የከፈሉ ሰዎችን አከብራለሁ፤ በስቀይ ውስጥ ያለፉ ሰዎችን አከብራለሁ፤ ምክንያቱም ዋጋቸው በጣም ውድ ነው።” ዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ ባለራዕይዮች  ቤተ-መጽሐፍት https://t.me/Baleraiyoch
نمایش همه...
 “እያንዳንዱ ችግር፣ እያንዳንዱ ውድቀት፣ እያንዳንዱ የልብ ስብራት የእኩል ወይም የላቀ የጥቅም ዘርን በውስጡ ተሸክሟል።” - - ናፖሊዮን ሂል - - ባለራዕይዮች  ቤተ-መጽሐፍት https://t.me/Baleraiyoch
نمایش همه...
"በህይወት ያለህን ነገር ከተመለከትክ ሁልግዜ ብዙ ነገር ይኖርሃል፤በህይወት የሌለህን ነገር ብትመለከት መቸም አይበቃህም"    - - - ኦፕራ ዊንፍሬይ - - - ባለራዕይዮች  ቤተ-መጽሐፍት https://t.me/Baleraiyoch
نمایش همه...
"በሚታይና በሚነካ ነገር ማመን በፍፁም እምነት አይደለም ። ባልታየው ማመን ግን  አሸናፊነትና መታደል ነው።"  -----አብራሀም ሊንከን ባለራዕይዮች  ቤተ-መጽሐፍት https://t.me/Baleraiyoch
نمایش همه...
"እስከ ነጋ፣ እስከ መሸ፣እስከ ተነፈስን እዚህ ህይወት ውስጥ እስካለን ድረስ ዘገዬ ምባል ነገር የለም።!" - - -  ዳግማዊት ክፍለ - - - ባለራዕይዮች  ቤተ-መጽሐፍት https://t.me/Baleraiyoch
نمایش همه...
- - - ሶስቱ_የንስር_መርሆች - - - = = = = = = = = = =  = = 👉መርህ 1 ንስሮች በከፍተኛ ከፍታ ብቻቸውን ይበርራሉ። ከሌሎች ትናንሽ ወፎች ጋር ዝቅ ብለው አይታዩም። 👉ከትናንሽ ወፎች እና ቁራዎች ራቅ። ንስሮች ከንስሮች ጋር ነው የሚበሩት። 👉መርህ_2 ንስሮች ጠንካራ እይታ አላቸው። እስከ አምስት ኪሎ ሜትር ርቀት ያለ ነገር ላይ ማተኮር ይችላሉ። ንስር ሲያድን፣ ትኩረቱን ታዳኙ ላይ ይተክላል፤ ምንም ቢፈጠር ታዳኙን በእጁ እስኪያስገባ ድረስ ትኩረቱን ከታዳኙ ላይ አይነቅለውም። 👉ግብ ይኑርህ፤ ሙሉ ትኩረትህንም ግብህ ላይ አድርግ፤ እስክታሳካውም ድረስ አይንህን ከእሱ ላይ አትንቀል። 👉መርህ_3 የሞተ_ነገር_አትመገብ ንስሮች እንደ አሞራዎች የሞተ ነገር አይመገቡም። እነሱ የሚመገቡት አድነው ትኩሱን ብቻ ነው። 👉በፊልሞች እና በቲቪ ላይ አይኖችህን እና ጆሮዎችህን የምትመግበውን ነገር ተጠንቀቅ። ያለፉ እና የቆዩ መረጃዎችን አስወግድ ባለራዕይዮች  ቤተ-መጽሐፍት https://t.me/Baleraiyoch
نمایش همه...
በህይወት ውስጥ ትልቁ ክብር ያለመውደቅ ላይ ሳይሆን በወደቅን ቁጥር መነሳት ላይ ነው። - - - - - ኔልሰን ማንደላ- - - - -- ባለራዕይዮች  ቤተ-መጽሐፍት https://t.me/Baleraiyoch
نمایش همه...
እነዚህ_ሀብቶች_ይኑሩህ 👉 እነዚህ ሶስት ሀብቶች ይኑሩህ በጎነት ትዕግስት ቁርጠኝነት 👉 እነዚህን ሁለቱን ደግሞ ልምድህ አድርግ  1. ጥፋትን አለመድገም  2. ከልብህ ይቅርታ መጠየቅ 👉 እነዚህን ሶስቱን በየቀኑ ተግብራቸው 3) ፈገግ በል 4) አመስግን 5) ትኩረት ይኑርህ ባለራዕይዮች ቤተ-መጽሐፍት https://t.me/Baleraiyoch
نمایش همه...
“ደስተኛ የሆነ ሕይወት ለመኖር ከፈለክ ከሁኔታና ከሰዎች ጋር ሳይሆን ከአላማና እቅድህ ጋር ተጣበቅ።”  - - - አልበርት አንስታይን - - - ባለራዕይዮች ቤተ-መጽሐፍት https://t.me/Baleraiyoch
نمایش همه...