cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ጎህ የልዩ-ፍላጎት ማዕከል

ይህ ቻናል ብቁ የሆኑ የልዩ-ፍላጎት፣የስነ- ልቦና፣ እና ሌሎች ባለሙያዎች የሚገኙበት ሲሆን የተለያዩ ትምህርታዊ፣ ስነ ልቦናዊ፣ የባህሪ እና ሌሎች ድጋፎችን በሰለጠኑ ባለሙያዎች እንሰጣለን። 📲 0954842701 (ትዛዙ አበበ) በውስጥ ለማግኘት @Tizaabebe

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 229
مشترکین
+124 ساعت
+177 روز
+3830 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
Media files
2151Loading...
02
Media files
4942Loading...
03
የዛሬው ውይይት ይህን ይመስል ነበር !!!
4650Loading...
04
👉ጀምረናል ገባ ገባ በሉ!!!
5020Loading...
05
👉ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት የቴሌግራም ቻናል https://t.me/SENhome 👉የውይይቱ  ሊንክ https://t.me/SENhome?livestream=9831fced4e22ae6600            ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!!            👉 ቻናሉን እያጋራን🙏 https://t.me/SENhome
5192Loading...
06
Media files
1 6639Loading...
07
ለወላጆች ዘጠኝ ነጥቦች ስለ ዳውን ሲንድረም (Down Syndrome)  1. ዳውን ሲንድረም (Down syndrome) ምንድን ነው? - ዳውን ሲንድረም ዘላቂ የሆነ እና የአፈጣጠር የጤና እክል ነው። ከዚህም ጋር ተያይዞ ከቀላል እሰከ ከባድ ተጓዳኝ የጤና ችግሮችን ሊያስከትል ይችላል። ለምሳሌ የልብ፣ የደም፣ የስርዐተ-ልመት እና ሌሎችም ዳውን ሲንድረም የክሮሞሶም (chromosome) ችግር ሲሆን ክሮሞሶም የህዋስ (cell) ቅንጣት ክፍል ነው ይህ ቅንጣት ክፍል የሰውነት ክፍሎች የሚሰሩበትን መልዕክት ይይዛል። ዳውን ሲንድረም የተጠቃ ሰው ትርፍ ወይም ተጨማሪ የዘረ መህል ቅንጣት (extra chromosome ) ይኖራቸዋል። ይህም ችግር ያለባቸውን ግለሰቦች ከሌለባቸው ሰዎች የተለዩ እንዲሆኑ ያደርጋቸዋል። በሕክምናው አለም ለምን አንዳንድ ህፃናት በዚህ ችግር እንደሚጎዱ በርግጠኝነት ባይታወቅም የእናቶች እድሜ መጨመር የዚህ የጤና እክል ያለባቸው ልጆች የመውለድ እድልን እንደ ሚጨምር ይታወቃል። 2. ዳውን ሲንድረም ምልክቶቹስ? ዳውን ሲንድረም ያለበት/ባት ህፃን እደተወለደ የሚከተሉትን አካላዊ ምልክቶች ይታዩባቸዋል - ጠፍጣፋ የፊት ገፅታ - አንገት ኣካባቢ ድርብርብ ቆዳ - ወደ ላይ የተንሸዋረሩ አይኖች - ልል ሰውነት ጡንቻ - ቀጥ/ወጥ የሆነ የመዳፍ መስመር እያደጉ ሲመጡ የሚከተሉትን ተጨማሪ አካላዊ ምልኽቶችን ሊያሳዩ ይችላል። - ትንሽ ራስ ቅል (small head) - ያንገት ማጠር - ትንሽ ወይም ያልተለመደ የጆሮ ቅርፅ - አጭር እና ሰፊ የእጅ መዳፎች - ቦርጫም ሰውነት 3. ዳውን ሲንድረም ምርመራዎች? ► ከወሊድ በፊት/ በእርግዝና ጊዜ:- የተለያዩ ምርመራዎችን በማድረግ በዕርግዝና ወቅት ፅንሱ ዳውን ሲንድረም እንዳለበት ወይም እንደሌለበት ማረጋገጥ ይቻላል። ► ከወሊድ በኃላ:- በሚታዩ የአካል ምልክቶች ማወቅ እና በደም ምርመራ ማረጋገጥ ይቻላል። 4. ዳውን ሲንድረም ምን አይነት የአዕምሮ እድገት ውስንነት ችግር ሊያስከትል ይችላል? በእድገታቸው ወቅት እራሳቸውን ችለው መቀመጥ፣ መራመድ እና አፍ የሚፈቱበት እድሜ ይዘገያል ሁሉም ሊባል በሚያስችል ደረጃ የዳውን ሲንድረም ተጠቂ ሰዎች የአዕምሮ ዘገምተኝነት (low IQ) ያጋጥማቸዋል፤ አልፎ አልፎም የስነ-ባህሪ ችግሮች ይኖራቸዋል። 5. ዳውን ሲንድረም ያለበት ሰው የተለያዩ ተጎዳኝ በሆኑ የጤና ችግሮች ሊታመም ይችላል እነሱም:- - የልብ - የደም - የሰውነት በሽታ ተከላካይ (immune system) - የስረዐተ ልመት (digestive system) - ሆርሞን - የመተንፈሻ አካል - የአይን እና መስማት - የቆዳ ሁሉም ዳውን ሲንድረም ተጠቂዎች ከላይ የተዘረዘሩት በሙሉ ይኖርባቸዋል ማለት ሳይሆን በተለያየ ደረጃ በነዚ ተጎዳኝ የጤና አክሎች ሊጠቁ ይችላሉ ለማለት ነው። 6. እርዳታ ያስፈልጋቸዋል? አዎን! ዳውን ሲንድረም ያለበት ህፃን ቋሚ የህክምና ክትትልና ድጋፍ ይሻል። በተለይ ከላይ የተዘረዘሩት ተጎዳኝ የጤና እክሎችን በየጊዜው ማየትና (screening) ተገቢውን ህክምና ማድረግ ተገቢ ነው። 7. ዳውን ሲንድረም እንዴት ይታከማል? ዳውን ሲንድረም በመሰረቱ ማከም ባይቻልም አብዛኛወቹ ተጓዳኝ የጤና ችግሮች በህክምና ሊድኑ የሚችሉ ናቸው ለምሳሌ የልብ ችግር በቀዶጥገና (surgery) የአይን ችግር በዐይን መነጵር መታከም ይችላል። 8. ዳውን ሲንድረም የወደፊት ህይወታቸውስ? ብዙሃኑ የዳውን ሲንድረም ተጠቂዎች ደስተኛና ጥሩ ህይወት መኖር ይችላሉ። ነገርግን አብዛኛውን ጊዜ የቤተሰብ ክትትልና ድጋፍን ይሻሉ። 9. ለማንኛውም ተያያዥነት ላላቸው ጥያቄዎ ከጤና ባለሙያ የሚየገኙት መረጃ ተመራጭ ነው። ዶ/ር መስፍን ሰሙንጉስ (የህፃናት ህክምና ስፔሻሊስት) https://t.me/SENhome
6317Loading...
08
በህፃናት አስተዳደግ ውስጥ 5 ቁልፍ የእድገት አመላካቾች/ቦታወች(Developmental domains) አሉ። እነዚህን ቦታወች ማወቅ ልጆችን ለመረዳትና የተለየ እንከን ካጋጠመ አስፈላጊው ድጋፍ ለመስጠት ያስችለናል። 1.አጠቃላይ የሞተር ክህሎቶች(Gross motor development):- እነዚህ ክህሎቶች ትልልቅ/ከባድ ስራወችን ለመከወን የሚያስችሉ እና የትልልቅ ጡንቻወችን ጥንካሬ የሚሹ ናቸው።ለምሳሌ መጎተት፣ መዝለል ወይም መሮጥን... 2, የትንንሽ ሞተር ክህሎት (fine motor development):- እዚህ ላይ በዋናነት የትንንሽ ጡንቻወችን ለማጎልበት የሚሰሩ ተግባራት ላይ ትኩረት እናደርጋለን። ለምሳሌ  እንደ መፃፍ እና መሳል ፣ ጫማ ማሠር፣ ሸሚዝ መዝጋትና መቆለፍ፣ የወደቁ ትንንሽ ነገሮችን ማንሳት..... 3, የንግግር እና ቋንቋ ክህሎት (Language development ):- በዚህ ክህሎት ላይ ልጆች በአድሚያቸው ልክ ምን ያህል የቋንቋ እና ተግባቦት ክህሎታቸው አዳብረዋል እሚለውን እናያለን። ለምሳሌ ድምፅ ማውጣት፣ ቃላትን በተገቢው መንገድ መናገር፣ ያዩትን በቋንቋ መግለፅ.... 4, የእውቀት፣የማሰብ አእምሮዓዊ ክህሎቶች (cognitive development ) ፣ ለምሳሌ ቅርጾችን መቁጠር ወይም መለየት፣ ማስታወስ፣ ሂሳባዊ ስሌት ፣ አካባቢያቸውን መረዳ... 5, ማህበራዊ እና ስሜታዊ ችሎታዎች(Socio-emotional development ):- ልጆች ከእድሜ እኩየወቻቸው ጋር የሚፈጥሩት ማህበራዊ ክህሎትን ያጠቃልላል። ለምሳሌ ከሌሎች ልጆች ጋር መጫወት፣ መጫወቻ መዋስ/ማዋስ፣ተራን ጠብቆ መጫወት፣ ጓደኞቻቸውን ማክበር ወዘተ ያጠቃልላል።                                                                              #Tiz..... https://t.me/SENhome
6335Loading...
09
Media files
6203Loading...
10
Media files
5700Loading...
11
የዛሬው ይህን ይመስል ነበር!!!
5990Loading...
12
ጀምረናል ገባ ገባ በሉ!!!
7380Loading...
13
👉ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት የቴሌግራም ቻናል https://t.me/SENhome 👉የውይይቱ  ሊንክ https://t.me/SENhome?livestream=b319b165ddc4e14459            ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!!            👉 ቻናሉን እያጋራን🙏 https://t.me/SENhome
7581Loading...
14
Media files
9153Loading...
15
አስቸኳይ የሥራ ማስታወቂያ የሥራ ቦታ፡ ሰሚት(ቤት ለቤት) የሥራው ዓይነት: "ቴራፒ መስጠት የምትችል" በሥራው ልምድ ያለው/ያላት 0954842701 ትዛዙ አበበ https://t.me/SENhome
9706Loading...
16
Job Vacancy Rosemary Pediatrics Speciality Clinic Requirements 1. Educationan: Degree in General Psychology, Clinical Psychology, Mental health, Social work, and other related fields 2. Training in Certified Behavioral therapist has added value 3. Experience: 1yr and above Number required: 2
1 0868Loading...
17
ከኢትዮጵያ ህዝብ 3 በመቶ የሚሆነው ሰው የአዕምሮ ዕድገት ውስንነት እንዳለበት ተነገረ በአዕምሮ ዕድገት ውስንነት ላይ በከፍተኛ ደረጃ ትኩረት ቢሰጥ ለውጥ እንደሚመጣ የፍቅር ኢትዮጵያ የአዕምሮ ዕድገት ውስንነት ማህበር አስታዉቋል።የአዕምሮ ዕድገት ውስንነት የአአዕምሮ ብስለቱ ከአማካኝ በታች የሆነ እና በግላዊና በማህበራዊ ክዋኔዎች ላይ የብቃት መጓደል ሲያጋጥም የሚከሰት መሆኑን ለብስራት ሬድዮና ቴሌቭዥን የተናገሩት የፍቅር ኢትዮጵያ የአዕምሮ ዕድገት ውስንነት ማህበር ስራ አስኪያጅ ወ/ሬ ሸዋጌጥ ክብረት  አንድ ልጅ ሲወለድ ጀምሮ ያለው የተፈጥሮ ዕድገት ደረጃዎች ላይ ጉድለት ሲያጋጥም ነው ብለዋል። የአዕምሮ ዕድገት ውስንነት ያለባቸው ሰዎች በዕድሜያቸው ማድረግ ያለባቸውን ተግባራት ባያከናውኑም በስልጠና እና በክትትል ግን ማድረግ እንዲችሉ ይደረጋል ።ሙሉ ለሙሉ ምንም አይነት ተግባራትም ማከናወን አይችሉም ማለት እንዳልሆነም ገልፀዋል።ሁሉም ሰው በዚህ ጉዳይ ላይ ትኩረት ቢያደርግ እና ግንዛቤ ቢኖረው የአዕምሮ ዕድገት ውስንነት በተፈጥሮም እንዲሁም ከውልደት በኃላ የሚከሰት መሆኑን አክለዋል።እናቶች በእርግዝና ጊዜ በቂ ክትትል ባለማድረግ፣በእርግዝና ጊዜ በሚያጋጥም መውደቅ እና መጋጨት ህፃናት ላይ የአዕምሮ እድገት ውስንነት ያጋጥማቸዋል።ከኢትዮጵያ ህዝብ 3 በመቶ የሚሆነው ሰው የአዕምሮ ዕድገት ውስንነት እንዳለበት መረጃዎች ያመላክታሉ ሲሉ ወ/ሬ ሸዋጌጥ ክብረት ለጣቢያችን ተናግረዋል፡፡ ፍቅር ኢትዮጵያ የአዕምሮ ዕድገት ውስንነት ማህበር በ1997 ዓ.ም በአዕምሮ ዕድገት ቧሏቸው ወላጆች የተቋቋመ ነው።በአሁን ሰዓት በ8 ክልሎች እና በ17 ቅርንጫፎችን ከፍቴ እየሰራ እንደሆነም ሥራ አስኪያጇ ገልፀዋል።በዛሬው ዕለትም የፍቅር ኢትዮጵያ የአዕምሮ ዕድገት ውስንነት ማህበር ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመሆን የአዕምሮ ዕድገት ውስንነት ያለባቸውን ክፍሎች ለመደገፍ የሚያስችለውን የቴሌ ብር አካውንት/513210/ ይፋ አድርጓል። በምህረት ታደሰ #ዳጉ_ጆርናል
1 0095Loading...
👍 4 3🔥 1
የዛሬው ውይይት ይህን ይመስል ነበር !!!
نمایش همه...
👉ጀምረናል ገባ ገባ በሉ!!!
نمایش همه...
👉ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት የቴሌግራም ቻናል https://t.me/SENhome 👉የውይይቱ  ሊንክ https://t.me/SENhome?livestream=9831fced4e22ae6600            ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!!            👉 ቻናሉን እያጋራን🙏 https://t.me/SENhome
نمایش همه...
ጎህ የልዩ-ፍላጎት ማዕከል

ይህ ቻናል ብቁ የሆኑ የልዩ-ፍላጎት፣የስነ- ልቦና፣ እና ሌሎች ባለሙያዎች የሚገኙበት ሲሆን የተለያዩ ትምህርታዊ፣ ስነ ልቦናዊ፣ የባህሪ እና ሌሎች ድጋፎችን በሰለጠኑ ባለሙያዎች እንሰጣለን። 📲 0954842701 (ትዛዙ አበበ) በውስጥ ለማግኘት @Tizaabebe

Photo unavailableShow in Telegram
3👍 1🔥 1
ለወላጆች ዘጠኝ ነጥቦች ስለ ዳውን ሲንድረም (Down Syndrome)  1. ዳውን ሲንድረም (Down syndrome) ምንድን ነው? - ዳውን ሲንድረም ዘላቂ የሆነ እና የአፈጣጠር የጤና እክል ነው። ከዚህም ጋር ተያይዞ ከቀላል እሰከ ከባድ ተጓዳኝ የጤና ችግሮችን ሊያስከትል ይችላል። ለምሳሌ የልብ፣ የደም፣ የስርዐተ-ልመት እና ሌሎችም ዳውን ሲንድረም የክሮሞሶም (chromosome) ችግር ሲሆን ክሮሞሶም የህዋስ (cell) ቅንጣት ክፍል ነው ይህ ቅንጣት ክፍል የሰውነት ክፍሎች የሚሰሩበትን መልዕክት ይይዛል። ዳውን ሲንድረም የተጠቃ ሰው ትርፍ ወይም ተጨማሪ የዘረ መህል ቅንጣት (extra chromosome ) ይኖራቸዋል። ይህም ችግር ያለባቸውን ግለሰቦች ከሌለባቸው ሰዎች የተለዩ እንዲሆኑ ያደርጋቸዋል። በሕክምናው አለም ለምን አንዳንድ ህፃናት በዚህ ችግር እንደሚጎዱ በርግጠኝነት ባይታወቅም የእናቶች እድሜ መጨመር የዚህ የጤና እክል ያለባቸው ልጆች የመውለድ እድልን እንደ ሚጨምር ይታወቃል። 2. ዳውን ሲንድረም ምልክቶቹስ? ዳውን ሲንድረም ያለበት/ባት ህፃን እደተወለደ የሚከተሉትን አካላዊ ምልክቶች ይታዩባቸዋል - ጠፍጣፋ የፊት ገፅታ - አንገት ኣካባቢ ድርብርብ ቆዳ - ወደ ላይ የተንሸዋረሩ አይኖች - ልል ሰውነት ጡንቻ - ቀጥ/ወጥ የሆነ የመዳፍ መስመር እያደጉ ሲመጡ የሚከተሉትን ተጨማሪ አካላዊ ምልኽቶችን ሊያሳዩ ይችላል። - ትንሽ ራስ ቅል (small head) - ያንገት ማጠር - ትንሽ ወይም ያልተለመደ የጆሮ ቅርፅ - አጭር እና ሰፊ የእጅ መዳፎች - ቦርጫም ሰውነት 3. ዳውን ሲንድረም ምርመራዎች? ► ከወሊድ በፊት/ በእርግዝና ጊዜ:- የተለያዩ ምርመራዎችን በማድረግ በዕርግዝና ወቅት ፅንሱ ዳውን ሲንድረም እንዳለበት ወይም እንደሌለበት ማረጋገጥ ይቻላል። ► ከወሊድ በኃላ:- በሚታዩ የአካል ምልክቶች ማወቅ እና በደም ምርመራ ማረጋገጥ ይቻላል። 4. ዳውን ሲንድረም ምን አይነት የአዕምሮ እድገት ውስንነት ችግር ሊያስከትል ይችላል? በእድገታቸው ወቅት እራሳቸውን ችለው መቀመጥ፣ መራመድ እና አፍ የሚፈቱበት እድሜ ይዘገያል ሁሉም ሊባል በሚያስችል ደረጃ የዳውን ሲንድረም ተጠቂ ሰዎች የአዕምሮ ዘገምተኝነት (low IQ) ያጋጥማቸዋል፤ አልፎ አልፎም የስነ-ባህሪ ችግሮች ይኖራቸዋል። 5. ዳውን ሲንድረም ያለበት ሰው የተለያዩ ተጎዳኝ በሆኑ የጤና ችግሮች ሊታመም ይችላል እነሱም:- - የልብ - የደም - የሰውነት በሽታ ተከላካይ (immune system) - የስረዐተ ልመት (digestive system) - ሆርሞን - የመተንፈሻ አካል - የአይን እና መስማት - የቆዳ ሁሉም ዳውን ሲንድረም ተጠቂዎች ከላይ የተዘረዘሩት በሙሉ ይኖርባቸዋል ማለት ሳይሆን በተለያየ ደረጃ በነዚ ተጎዳኝ የጤና አክሎች ሊጠቁ ይችላሉ ለማለት ነው። 6. እርዳታ ያስፈልጋቸዋል? አዎን! ዳውን ሲንድረም ያለበት ህፃን ቋሚ የህክምና ክትትልና ድጋፍ ይሻል። በተለይ ከላይ የተዘረዘሩት ተጎዳኝ የጤና እክሎችን በየጊዜው ማየትና (screening) ተገቢውን ህክምና ማድረግ ተገቢ ነው። 7. ዳውን ሲንድረም እንዴት ይታከማል? ዳውን ሲንድረም በመሰረቱ ማከም ባይቻልም አብዛኛወቹ ተጓዳኝ የጤና ችግሮች በህክምና ሊድኑ የሚችሉ ናቸው ለምሳሌ የልብ ችግር በቀዶጥገና (surgery) የአይን ችግር በዐይን መነጵር መታከም ይችላል። 8. ዳውን ሲንድረም የወደፊት ህይወታቸውስ? ብዙሃኑ የዳውን ሲንድረም ተጠቂዎች ደስተኛና ጥሩ ህይወት መኖር ይችላሉ። ነገርግን አብዛኛውን ጊዜ የቤተሰብ ክትትልና ድጋፍን ይሻሉ። 9. ለማንኛውም ተያያዥነት ላላቸው ጥያቄዎ ከጤና ባለሙያ የሚየገኙት መረጃ ተመራጭ ነው። ዶ/ር መስፍን ሰሙንጉስ (የህፃናት ህክምና ስፔሻሊስት) https://t.me/SENhome
نمایش همه...
ጎህ የልዩ-ፍላጎት ማዕከል

ይህ ቻናል ብቁ የሆኑ የልዩ-ፍላጎት፣የስነ- ልቦና፣ እና ሌሎች ባለሙያዎች የሚገኙበት ሲሆን የተለያዩ ትምህርታዊ፣ ስነ ልቦናዊ፣ የባህሪ እና ሌሎች ድጋፎችን በሰለጠኑ ባለሙያዎች እንሰጣለን። 📲 0954842701 (ትዛዙ አበበ) በውስጥ ለማግኘት @Tizaabebe

👍 11 1🔥 1
በህፃናት አስተዳደግ ውስጥ 5 ቁልፍ የእድገት አመላካቾች/ቦታወች(Developmental domains) አሉ። እነዚህን ቦታወች ማወቅ ልጆችን ለመረዳትና የተለየ እንከን ካጋጠመ አስፈላጊው ድጋፍ ለመስጠት ያስችለናል። 1.አጠቃላይ የሞተር ክህሎቶች(Gross motor development):- እነዚህ ክህሎቶች ትልልቅ/ከባድ ስራወችን ለመከወን የሚያስችሉ እና የትልልቅ ጡንቻወችን ጥንካሬ የሚሹ ናቸው።ለምሳሌ መጎተት፣ መዝለል ወይም መሮጥን... 2, የትንንሽ ሞተር ክህሎት (fine motor development):- እዚህ ላይ በዋናነት የትንንሽ ጡንቻወችን ለማጎልበት የሚሰሩ ተግባራት ላይ ትኩረት እናደርጋለን። ለምሳሌ  እንደ መፃፍ እና መሳል ፣ ጫማ ማሠር፣ ሸሚዝ መዝጋትና መቆለፍ፣ የወደቁ ትንንሽ ነገሮችን ማንሳት..... 3, የንግግር እና ቋንቋ ክህሎት (Language development ):- በዚህ ክህሎት ላይ ልጆች በአድሚያቸው ልክ ምን ያህል የቋንቋ እና ተግባቦት ክህሎታቸው አዳብረዋል እሚለውን እናያለን። ለምሳሌ ድምፅ ማውጣት፣ ቃላትን በተገቢው መንገድ መናገር፣ ያዩትን በቋንቋ መግለፅ.... 4, የእውቀት፣የማሰብ አእምሮዓዊ ክህሎቶች (cognitive development ) ፣ ለምሳሌ ቅርጾችን መቁጠር ወይም መለየት፣ ማስታወስ፣ ሂሳባዊ ስሌት ፣ አካባቢያቸውን መረዳ... 5, ማህበራዊ እና ስሜታዊ ችሎታዎች(Socio-emotional development ):- ልጆች ከእድሜ እኩየወቻቸው ጋር የሚፈጥሩት ማህበራዊ ክህሎትን ያጠቃልላል። ለምሳሌ ከሌሎች ልጆች ጋር መጫወት፣ መጫወቻ መዋስ/ማዋስ፣ተራን ጠብቆ መጫወት፣ ጓደኞቻቸውን ማክበር ወዘተ ያጠቃልላል።                                                                              #Tiz..... https://t.me/SENhome
نمایش همه...
ጎህ የልዩ-ፍላጎት ማዕከል

ይህ ቻናል ብቁ የሆኑ የልዩ-ፍላጎት፣የስነ- ልቦና፣ እና ሌሎች ባለሙያዎች የሚገኙበት ሲሆን የተለያዩ ትምህርታዊ፣ ስነ ልቦናዊ፣ የባህሪ እና ሌሎች ድጋፎችን በሰለጠኑ ባለሙያዎች እንሰጣለን። 📲 0954842701 (ትዛዙ አበበ) በውስጥ ለማግኘት @Tizaabebe

10👍 4🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
👍 6 4👏 1