cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

መርጌታ ላቀው

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
3 113
مشترکین
-624 ساعت
-217 روز
-14330 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

መርጌታ ላቀው የተለያዬ ነገሮችን ለማሰራት ከፈለጉ በስልክ 📞+0915968136 ደውለው ማውራት ይቻላል። 1.ለሀብት  2.ለገበያ 3.ለብልት 4.ለትምህርት 5.ለመስተፋቅር 6. ለህመም 7.ለዓይነ ጥላ 8. ለበረከት 9. ለግርማ ሞገስ 10. ለትዳር 11. ለታሰረ ሰው እንዲፈታ ለማድረግ 12.ለጠላት(ጠላት እንዳይጎዳ ለማድረግ) 13. ለ ኤች አይ ቪ ኤዲስ 14.ልጅ ለተሳናችሁ እና ለተለያዩ ነገሮችን ለማሰራት ደውለው ማናገር ይቻላል በኣካል መቅረብ ካለባችሁ መቅረብ ያስፈልጋል መለወጥ መፈለግ ብልሀት ነው መዝ: 23-፷፮፰ 📞0915968136ይደዉሉ::
نمایش همه...
     ☦እንዲህም አለ፡-እግዚሃብሄርን በጥበብ ፈልጉ፡ ታገኙትማላቹህ!! "           ⏺አቤቱ ጌታችን ሆይ የአለም ፍፃሜ ቀርባለችና መንገዳችንን አቅናልን፡ ቃልህን እንፈፅም ዘንድ የተደፈነ ልባችንንም ክፈትልን!!! ✅ ለመምጣት ያልተመቻቹህ ወንድሞቼና እህቶቼ ባላቹህበት ሆናቹህ ማሰራት ትችላላቹህ፡፡ ▶️የምንሰራባቸዉ የአገልግሎት መስጫዎች፡-        ✅በፀሎተ ድግምት        ✅በመፋቂያ        ✅በአንገት የብር ሀብል        ✅በጣት የብር ቀለበት        ✅በንቅሳትና እንደ አሰራሩ በተለያዩ እፅዋቶችና እንስሳቶች ➡️የምንሰጣቸዉ አገልግሎቶች 🌿ለመፍትሄ ሀብት (ገንዘብ፡ ሀብት ለማግኘት) 🌿ለመስተ ፋቅር (ለጓደኛ፤ ለህዝበ አዳምና ሄዋን) 🌿ለአይነ ጥላ (ለገርጋሪ) ይህ በሽታ ሰርተን ገንዘብ እንዳንይዝ፡ ከሰዉ ጋር እንዳንግባባ የሚያደርግ የሰይጣን ግብር ነዉ፡፡ 🌿ለጥይት የተፈተነ 🌿ለዱላ የተፈተነ 🌿ለገበያ (ለንግድ) 🌿ለእቁብ 🌿ለማንኛዉም የስራ እድል ለማግኘት 🌿ለሎተሪ 🌿ትምህርት ለማይገበዉ 🌿ለደም ግፊትና ለስኳር 🌿ለድክመተ ወሲብ 🌿ለአምሮ ህመም 🌿ለሽተሌ (ልጅ መዉለድ ለከለከላቸዉ) 🌿ለግርማ ሞገስ 🌿ስልጣን ለመያዝ 🌿ጠላት ሊጎዳን ካሰበ አፍዞ የሚይዝ፡ የሚያስፈራ፡ የሚያስደነግጥ 🌿ለድምፅ 🌿ለቁማር 🌿ለክርክር 🌿ለመፍዝዝ..... 🌿ለእፀ መሰዉር..... 🌿ለመክስት 🌿ለኪንታሮት 🌿ለዘኢያወርድ ለማስታወቅ ያህል እነዚህ ተቀምጠዋል፡ የምትፈልጉትን ነገር ደውላችሁ አዋዩ። ማማከር ትችላላችሁ ☎️ 09 15 96 81 36 መርጌታ ላቀው የባህል ህክምና ብለው ይደውሉ                                             ጥበብ ታላቆን ታከብራለች
نمایش همه...
የገንዘብ አለመበርከት ፣ መባከን አጋጥሞዎታል 🌿🌿+251915968136 ⏩ እንግዲያውስ ምክንያቶችንና መፍትሔውን ላካፍላችሁ 👉 የሰው ልጅ ከፈጣሪ የተሰጠውን ጸጋ ፣ ጥበብ ፣ እውቀት ተጠቅሞ እንደማንኛውም ሰው የልፋቱን የድካሙን የላቡን ያገኛል ። ነገር ግን ይሄ በብዙ ውጣ ወረድ የተገኝ ገንዘብ የት እንደገባ ፣ ለምን ዓላማ እንደዋለ ሳይታወቀን ብን ብሎ ይጠፋል ለፍተን ላገኘነው ገንዘብ መበተን መጥፋት ብዙዎቻችን ማናውቃቸው ምክንያቶች አሉ ከእነዚህ ምክንያቶች ውስጥ አንኳር የሆኑትን እነሆ ላካፍላችሁ ?? #የገንዘብ አለመበርከት ወይም መበተን ምክንያቶች ፩. የዓይነ ጥላ ችግር ፪. የሰላቢ መንፈስ ችግር ፫. የገርጋሪ መንፈስ ችግር ፬. የባዕድ አምልኮ (የቤተሰብ ዛር) ፭ .በመተት በድግምት መሰለብ ፮. በቀናተኛ መሰለብ ፯. ሁሌም ገንዘባችን በሌባ መዘረፍ ፰. የያዝነው መኪና ወፍጮ ማሽን ወዘተ በየጊዜው እየተበላሸና ወጭ እያስወጣ ንብረታችን መጨረስ ማደህየት ፱.ቤታችን ውስጥ ያሟላነው አስቤዛ ባንድ ጊዜ ብንብሎ ማለቅ። ➡ ያበደርነው ገንዘብ አለመመለስ ፣ተቀጥረን ኩንትራት ወስደን የደከምንበት የሰራነው ስራ ገንዘቡን መቀማት ገንዘብ መከልከል ። ማንኛውንም (የድለላ) ስራ ሰርተን አሳክተን ገንዘቡን መቀማት መከልከል። ➡ አመት እስከ አመት ሆቴል ግሮሰሪ ሱቅ ሹፍርና  በጥቅሉ የተለያየ የንግድ ስራ ሰርተን ትርፍ አልባ መቅረት ድካም ከንቱ መሆን ። ➡ አብልተን አጠጥተን መልካም አድርገን አለመመስገን እጃችን አመዳፋሽ መሆን ። በጥቅሉ የእድገት የሀብት የገንዘብ የእቅድ ስኬት ማጣትን ያመመጣላ ሰላቢ መንፈስ ለበለጠ መረጃ በስልክ ይደውሉልኝ +251915968136
نمایش همه...
❤️❤️❤️ሰላም❤️❤️❤️ ❤️❤️❤️ጤና❤️❤️❤️ ❤️❤️❤️ፍቅር❤️❤️❤️ የምመኝላችሁ ውድ የዚህ ገፅ ተከታታዩቼ እንደምን ሰነበታችሁ ??? ዛሬ ደግሞ እስኪ ስለ መተት እናውራ መተት ምንድን ነው ? መተት በተለያየ ቦታ የተለያየ ስያሜና አጠራር ሲኖረው #ድግምት #ውለሽ #የሰው እጅ #ደንቀራ #ስልበት በመባል ይታወቃል 👉 መተት ፈሪሐ እግዚአብሔር በሌላቸው ክፉ ሰሪዎችና አሰሪዎች የሚከናወን የክፋት  (የመናፍስት) ስራ ነው ። ብዙውን ጊዜ ጥቁር አስማት የሚባሉት #መቅትል #መስተሐምም #መስተአብድ #መስተባርር #ህልመ ደብድብ #መድፍነ ፀር #ማዕፀወ ምስያጥ (የገብያ መዝጊያ) #ሀብተ ገልብጥ በመባል ይታወቃል እንዳለመታደል ሁኖ አንዳንድ ሰዎች  ሰርተው ከማደግና ይልቅ ከፈጣሪ ሕግ በመውጣት በሰው ሀብት፣ ንብረት እድልና ግንባር በመቅናት የተለያየ መተት ተጠቅመው የሰውን ልጅ ህይወት ሲያመሰቃቅሉ ይኖራሉ። #መተት በዋነኛነት በ3 ይከፈላል ፩. በስም በማስደገምና በማስመተት ፪. በሚበላ በሚጠጣ በማቅመስ ፫. በመርጨት (ደንቀራ በመጣል)          #የመተት ተፅኖውና ክፋቱ ✅ሀገር አስለቅቆ መስደድ ✅ማሳበድ ፣ዘዋሪና ከርታታ ማድረግ ✅እራስን አጥፋ አጥፋ ማለት ✅ሽባ ማድረግ ✅እስርስር አድርጎ ቤት ማዋል ✅የአልጋ ቁራኛ ማድረግ ✅ሌሊት እየመጣ በህልም ማሰቃየት ✅መንፈሱ በህልመ ሌሊት ተመስሎ በመንደፍ ማርከስ ✅ጥቁር ሰው ፣በሬ ፣ውሻ ፣እባብ እየመሰለ ሌሊት ማሰቃየት ✅ሆድን ቀትቶ መንፋት ✅ከሆድ ላይ መገለባበጥ (መጮህ) ✅ሰውነትን መቆርጠም (መሰቅሰቅ) ✅ማፍዘዝ ማደንገዝ ማንቀጥቀጥ ✅ጭንቅላትን (እወቀትን)ባዶ ማድረግ ✅ንቃተ ህሊናን እስከ እድል መስለብ ✅ንቡዘ ልብ ማድረግ (ማስረሳት) ✅ፍርሃት ጭንቀት ድብርት ብስጭት ✅ስንፈተ ወሲብ ማምጣት ✅ሰውነትን መሸምቀቅ ✅እራብ እራብ ማለት ✅እህል መከልከል ✅ከመጠን ያለፈ ውፍረት ✅በጣም መክሳት ✅እንቅልፍ መከልከል ✅እንቅፍ እንቅልፍ ማለት ✅ሱሰኛ መሆን የጫት የመጠጥ የሽሻ ✅ገንዘብ መበተን ✅ስራ ጀምሮ አለመሳካት ✅የውጭ እድል መዘጋጋት ✅እንከን ሳይኖረን ከፍቅርኛ ጋር መለያየት ✅ባልና ሚስት ማለያዩት ✅መካንነት ✅አግኝቶ ማጣት ✅የገብያ መዘጋጋት. 👉 ታዲያ ይህ ችግር  በሀገራችን ብሎም በአለማች የስንቱን ህይወት እንዳበላሸውና የስንቱን ቤት እንደፈታው ስንቶቻችን ነው የምናውቀው ? ይህ ችግር በቤታችን ካለና ከተከሰተ መፍትሔውን በመጠቀም ችግሩን ማስወገድ  አለበለዚያ ግን የችግሩ ሰለባ ሁነን እንቀራለን እንደየ እምነታችን በርትተን መፀለይ ንስሐ መግባት በፆም በፀሎት በስግደት ክፉ የመናፍስት መተትንና ማስወገድ የተለያዩ መአቅቦችን መያዝና ፀልየን መውጣት ወሳኝነው። ችግሩ በዚህ የማይፈታ ከሆነ ደግሞ የቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶችን ጥበብ ተጠቅመን ችግሩን ማስወገድ ግድ ይለናል ፀሎቱን እንሆ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱሱ ፩ አምላክ አሜን በእንተ መፍትሔ ሥራይ በስመ እግዚአብሔር መሐሪ ወመስተዓግሥ ለዓለም በአዶናይ በስተናዊ ንጉስ ዘይነብር መልዕልተ ሠረገላ ኪሩቤል ዘይዴዓን አፍራሰ ሕይወት አምሐልኩክሙ ወአውነዝክሙ በማኅተመ ዕሌኒ ንግስት ወበጊዮርጊስ ሰማዕት መስተጋድል ወበዮሐንስ መጥምቅ ወበማሪያም ወላዲተ አምላክ አምሐልኩክሙ ወአወገዝኩክሙ ከመ ኢትግብሩ ሥራየ በላዕሌየ ወኢታምጽኡ ደዌ ወሕማም ውስተ ቤትየ ወኅበ ሰብእየ ወእንስሳየ አምሐሌኩክሙ ወአወገዝኩክሙ በድማኤል ኅቡ ስሙ ለእግዚአብሔር ወበቃሉ ቅዱስ ወበቅቅያኖስ ወበሐኬ በዝንቱ አስማተ ተሰደዱ ኩልክሙ መናፍስት ርኩሳን ወአጋንንት ፀዋጋን ኢትቅረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ ለገብርከ (ለአመትከ) እገሌ ወተወካፌ ዝንቱ ጸሎት አወግዘክሙ በምናቴር ወበ ፀባዖት ወበሥሉስ ቅዱስ አምሐልኩክሙ ወአወገዝኩክሙ ይብሐም አፉክሙ ወይትዓሥር ልሳንክሙ ወይትዓፀው ጉርዔክሙ ወይድክም ኀይልክሙ ከመ ኢትቅረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ ሊተ ለገብርከ (ለአመትከ) እገሌ .. አማሐልልኩክሙ በሚካኤል ወገብርኤል በሱራፌል ወኪሩቤል በ፳ወ፬ ካህናት ሰማይ ወበ፬ቱ እንስሳ ከመ ኢትቅረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ ወኀበ ቤትየ ወኀበ ስብእየ ወእንስሳየ አወገዝኩክሙ ከመ ትርኃቁ እምዛቲ ትውልድ እስከ ለዓለም ዓለም አማሐልኩክሙ በ፳በ፬ ካህናት ሰማይ እለ የዓጥኑ መንበሮ ወይቀውሙ ቅድሜሁ ለአብ ወዝውእቱ አስማቲሆሙ ክቡር አክያል ቅርትያል ፉኑኤል ግራኤል አፍዳኤል ጥታኤል ሂልታኤሌ ዳክኤል ቀለምታኤል ምርታኤል ናርታኤል ከሠታኤል አፓኤል ጰጣኤል ርታኤል ሰላታኤል ጣውርሮኤል አኑኤል ጥስልድኤል ጥላልኤል ከልድኤል ኤልትኤል ይእዜኒ አውርድ መንፈስከ ቅዱስ ውስተ ዝንቱ ቅብዕ ምላዕ ዓዲ ሀበኒ ሞገሰ ወብርሃነ አዕይንትየ ወሕሊናየ ወአብጽሐኒ ለገቢረ ፈቃድከ በዘይሰደዱ አጋንንት ወመናፍስተ ርኩሳን ወኩሉ ኅሡም ዘሀሎ በቤትየ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ አርኅቆሙ ወስድዶሙ እሰግድ ለከ አብ አኀዜ ኩሉ ዓለም ወቦ እለ ይፀውሩ ማኅበረከ ወ፬ እንስሳ ወኩሎሙ ምሉዓነ አዕይንት ወመፍቅደ አዕይንቲሆሙ ለለ፩__ ወ፬ ወለካልዑሂ ፳ወ፩ ወለሣልሱሂ ፵ ወለራብዑሂ ፵ወ፬ ወኢይትናጸሩ በገጾሙ በአዕይንቲሆሙ ለይከሥቱ አፉሆሙ ኅቡረ ወይብሉ አግዮስ፫ በዝንቱ ስምከ ተማኅፀንኩ ሐራይሮኅ ድልያፎን ያጥፍዕክሙ ወይድፍንክሙ ወይብትክ ኀይለ መሥገርትክሙ ወይቀጥቅጥ እገሪክሙ ወያድክም ኃይልክሙ ወይርአድ ኃይለ አባልክሙ  በሐመ ይኩን ልሳንክሙ ወአዕዛኒጸክሙ ወይትዓሠር አፈክሙ አምሐልኩክሙ ወአውገዝኩክሙ ዓሠርኩክሙ ወለጎምኩክሙ በኃይለ ዝንቱ አስማተ ቅንዋት ሳዶር አላዶር ዳናት አዴራ ሮዳስ ውጉዛነ ኩኑ በቤቃ በቃብዕ በአኮስባኤል ርእስ መሐላ ለዓለም ዓለም አኃትም ወአድህነኒ እምስራይ ወአልጉም እምጠምዛዥ ወእም ቆልዛዥ ወአልጉም አድኅነኒ ሊተ ለገብርከ እገሌ ... በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ዘይወፅእ እምአፉሁ ሰይፈ እሳት ዘይባልሕ እምሰይፍ ወይበርቅ እመብረቅ ዘይዘርዎሙ ለመናፍስት እርኩሳን ወያጠፍኦሙ ከመ ጢስ ከማሁ ዝርዎሙ ለፀርየ ወለጸላዕትየ እለመከሩ ዕኩየ በላዕሌየ ለገብርከ (ለአመትከ) እገሌ ለዓለም ዓለም አሜን         #ገቢር #የአንባጮ ስሩን ቅጠሉን (ተቀፅላውን ) #የሎሚ ተቀፅላ #የአርግፍጋፎ ስሩን ቅጠሉን #የልምጭ ስሩን ቅጠሉን (ተቀፅላ) #የግራዋ  ቅጠል (ተቀፅላ) #የአቱች ስሩን ቅጠሉን #የፈላፁት ስሩን ቅጠሉን #፯ የሎሚ ፍሬ #የታሪገም ስሩን ቅጠሉን #የምድር እንቧይ ስሩን ቅጠሉን        #አዘገጃጀት የተዘረዘሩትን እፅዋቶች በንፅህና አዘጋጅቶ በእለት ውሀ ዘፍዝፎ ጥዋት ጥዋት መፍትሔ ሥራዩን ፯ ፯ ጊዜ እየጸለዩ መጠመቅና ቤትን መርጨት የተዘጋ ገብያን መርጨት ነው።ስልክ        0915968136         0915968136

፨✝✝ መርጌታ ላቀው  የባህል ህክምና አዋቂና ቀማሚ✝✝፨ ከሀገር ውጭም ሆነ ከሀገር ውስጥ ላላችሁ በርቀት ምክንያት መምጣት ላልቻላችሁ ባላችሁበት መስራት እና መላክ እችላለሁ።                                ↘️ የምንሰጣቸዉ የጥበብ አገልግሎቶች 1 =ለሀብት 2 =ለገበያ 3  =ለወሲብ ስንፈት (ለውፍረት:ለቁመት) 4 =ለመስተፋቅር 5 =ጥይት ለማያስመታ 6 =ለቁማር 7 =ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር) 8 =ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ) 9 =ለዓቃቤ ርዕስ 10 =ለመክስት 11 =ቡዳ ለበላው 12 =ሰላቢ የማያስጠጋ 13 =ለመፍትሔ ሀብት 14 =ለመፍትሄ ስራይ 15 =ለሁሉ ሠናይ  16 =ለህማም 17 =ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ) 18 =ለመድፍነ ፀር 19 =ለማንኛውም አይነት ቁስል መሻሪያ 20 =ለበረከት 21 =ለከብት መስተሐድር(ከብት እንዳይጠፋ) 22= አፍዝዝ አደንግዝ(እፀ_መሰውር) 23 =ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) 24 =ለግርማ ሞገስ 25 =መርበቡተ ሰለሞን 26 =ለዓይነ ጥላ 27 =የሌባ ገትር(ሌባ የማያስገባ) 28 =ለሁሉ መስተፋቅር 29 =ለፊት ማዲያት 30 =ለእድል(ለቁማርም ቢሆን) 31 =ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 32 =ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ 33 =ለመካንነት መሻሪያ 34 =ለኪንታሮት በሽታ(በሚቀባ የሚሰጥ) አገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው የተጋቡ ካሉ አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት ማሳሰቢያ፦🌿የሰውን ልጅ ለመጣል ለማሳበድ በ አጠቃላይ ከህይወት መስመር ለማውጣት አንሰራም🌿 ለጥያቄዎ 0915968136 ይደውሉልን
نمایش همه...
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በየመንገዱ እንዳይወድቅ ልዩ ጫማ ተሰራላቸው‼️ ጆ ባይደን መንገድ ላይ ከመውደቅ የሚታደጋቸው ልዩ ጫማ ማጥለቃቸውን  ዴይሊ ሜል ዘግቧል። የ81 አመቱ ባይደን በቅርቡ የሆካ ትራንስፖርት GTX ስ  ስኒከርን አጥለቀው ታይተዋል። ጫማዎቹ በተለምዶ ከቤት ውጭ ለሚደረጉ እንቅስቃሴዎች እና በተራሮች ላይ በእግር ለመጓዝ የሚያገለግሉ ቢሆንም፣ ፕሬዝዳንቱ በአደባባይ እወድቃለው ብለው ሳይሳቀቁ እንዲራመዱ ያግዛቸዋል ተብሏል። ባይደን ከአውሮፕላን ሲወርዱ እንዲሁም ሲራመዱ በተደጋጋሚ መውደቃቸው ይታወሳል። ጥቆማ❗👇 👉በዚህ የቴሌግራም ቻናል ፈጣን እና ያልተሰሙ መረጃዎችን ያግኙ፣join አድርጉ❗👇👇👇👇 https://t.me/TopEMREJA https://t.me/TopEMREJA
نمایش همه...
መርጌታ ላቀው የባህል መድህኒት ፈውስ እና ጥበብ ይ በውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን  0915968136                  የምንሰጣቸው አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል ☟☟☟☟☟ ☟☟☟☟☟ ☞  ለመፍትሄ ሀብት ☞  ለህመም ☞  ለሁሉ ሠናይ ☞  ቡዳ ለበላው ☞  ለገበያ ☞  ሚስጥር የሚነግር ☞  ለቀለም(ለትምህርት) ☞  ለመፍትሔ ስራይ ☞  ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ ☞  ሌባ የማያስነካ ☞  ለበረከት ☞  ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) ☞  ለግርማ ሞገስ ☞  መርበቡተ ሰለሞን ☞  ለዓይነ ጥላ ☞  ለመክስት ☞  ጸሎተ ዕለታት ☞  ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ ☞  ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) ☞  ለትዳር ☞  ለድምፅ ባጠቃላይ እነዚህ የገለፅናቸው ጥቂቶቹ ናቸው እርሶ ምን እንድንሰራሎት ይፈልጋሉ ?በውስጥ መስመር ያማክሩን ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን ብቻ ይምጡ ለምንኛውም ጥያቄዎ ይደዉሉ ☎ 0915968136   ባላቹህበት እንሰራለን    
نمایش همه...
የኢትዮጵያ ኤምግሬሽን እና የዜግነት ጉዳይ አገልግሎት፣ ከፓስፖርት ማውጣት፣ ማደስ እና መተካት ጋር ተያያዘው የተፈጠሩ ችግሮችን ፈትቶታል ተባለ‼️ የኢትዮጵያ ኤምግሬሽን እና የዜግነት ጉዳይ አገልግሎት፣ ከፓስፖርት ማውጣት፣ ማደስ ወይም መተካት ጋር የተያያዙ ችግሮችን በበቂ ሁኔታ ለመፍታት የሚያስችል አስተማማኝ ቁመና ላይ እንደሚገኝ አዩዘሀበሻ ከምንጮቹ ሰምቷል። ምንጮቻችን እንደገለጹት፣ ከፓስፖርት ማውጣት፣ ማደስ ወይም የጠፋውን መተካት ጋር ተያያዘው የተፈጠሩ ችግሮች በዋናነት በፓስፖርት ወረቀት እጥረት ምክንያት ነው። ተቋሙ፣ በአሁኑ ወቅት በቂ ፓስፖርቶችን አሳትሞ ለአገልግሎት ዝግጁ ማድረጉን፤ ከዚህ ጋር የተያያዙ ሌሎች ችግሮችንም መቅረፉን ከምንጮቻችን ያገኘነው መረጃ ይጠቁማል። በመሆኑም፣ ከአሁን በኋላ ዜጎች ፓስፖርት ለማውጣት፣ ለማደስ ወይም ለመተካት አመልክተው በጥቂት ቀናት ውስጥ አገልግሎቱን ማግኘት ይችላሉ ተብሏል። በዚህ ጉዳይ ዙሪያ የኤምግሬሽን እና የዜግነት ጉዳይ አገልግሎት ባለስልጣናት በቅርቡ ይፋዊ መግለጫ እንደሚሰጡም አዩዘሀበሻ ከምንጮቹ ሰምቷል።  በርካታ ዜጎች ፓስፖርት ለማውጣት፣ ለማዳስ ወይም የጠፋውን ለመተካት ሲቸገሩ እንደነበር ይታወቃል። #አዩዘሀበሻ 👉በርካታ መረጃዎች አሉ፣ፈጣን መረጃ ያግኙ፣join አድርጉ፣ለሌሎች ጋብዙ👇
نمایش همه...
👍 3