መድሃኔዓለም 2ኛ ደረጃ'ና መሠናዶ ትምህርት ቤት አዲስ አበባ (MPS)
1 428
مشترکین
-324 ساعت
-37 روز
-1930 روز
- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
معدل نمو المشتركين
در حال بارگیری داده...
ሁሉም የትምህርት አካላት የሚሳተፋበት ለት/🏠 መ/ራን እና አስተዳደር ሰራተኞች ውድ የትምህርት አመራሮች! እንዴት አደራችሁ! የጽዱ ኢትዮጵያ ፕሮጄክት ፤ በአንድ ጀምበር 50milion ብር የማሰባሰብ ንቅናቄ ዘሬ እሁድ ግንቦት 04/2016 ከጠዋቱ 12:00 ጀምሮ በአንድ ቀን ብቻ ተጀምሮ የሚያልቅ ሁሉም በየደረጃው ያለ የትምህርት መዋቅር የሚሳተፋበት ተግባር ነው። ስለዚህ ሁሉም አመራር በሃላፊነት ከተቋሙ የተሰበሰበውን "screen shoot " አድርጋቹ በቀጥታ በፔጃችን ላይ ትልካላችሁ።
1000623230248 #ጽዱኢትዮጵያ
ሁሉም ዜጋ መሳተፍ ያለበት ነው፣ ማንም ከዚህ መልካም ተግባር አያጎልም።
When_someone_iterferes_in_your_life
አንድ ሰው በህይወታችን ጣልቃ ሲገባ
✅ None of your business
ያንተ ጉዳይ አይደለም፣ አይመለከትህም
✅ It's not your business
ይህ ያንተ ጉዳይ አይደለም
✅ Who asked you?
ማን ጠየቀህ?
✅ It doesn't concern you.
አይመለከትህም፣ አያገባህም
✅ Stop interfering in my life.
በሕይወቴ ጣልቃ መግባትህን አቁም
✅ Get off me
ከጀርባዬ ውረድልኝ፣ ጣልቃ አትግባብኝ
✅ It doesn't matter to you
ይህ አንተን አያገባህም፣ አያስጨንቅህም
✅ I was not speaking to you
ከአንተ ጋር አላወራሁም
✅ Don't poke your nose in to my business
በማያገባህ ጥልቅ አትበል
✅ Mind your own business
ስለራስህ አስብ
✅ Don't Worry about me.
ስለ እኔ አትጨነቅ
👍 2
በየቀኑ የምንጠቀመው እንግሊዘኛ
✅ Let's meet today.
ዛሬ እንገናኝ
✅ Sorry, I fall asleep.
ይቅርታ እንቅልፍ ይሰማኛል።
✅ Stop wasting time.
ጊዜ ማባከን አቁም።
✅ Leave me alone.
ለቀቅ አርገኝ/ተወኝ።
✅ I'm a bit busy.
ትንሽ ስራ በዝቶብኛል።
✅ It's difficult.
አስቸጋሪ ነው።
👍 4
Speak fast✔️ let me 👉 lemme ሌሚ ✔️ Got you 👉 gotch u/ጋች ✔️ Let us 👉let's /ሌስ ✔️ Want to 👉wanna ወና ✔️Going to 👉 gonna ገና ✔️ Kind of 👉 kinda ኪንዳ ✔️ I don't know 👉 arono
👍 2
As God is my witness
እግዚአብሔር ምስክሬ ነው።
👉 God willing.
ፈጣሪ ቢፈቅድ
👉 By the grace of God.
በፈጣሪ ቸርነት።
👉 Wrath of God.
የፈጣሪ ቁጣ
👍 1
Daily SpeakingAs God is my witness እግዚአብሔር ምስክሬ ነው። 👉 God willing. ፈጣሪ ቢፈቅድ 👉 By the grace of God. በፈጣሪ ቸርነት። 👉 Wrath of God. የፈጣሪ ቁጣ።
Learn English Language
English learning center Learn English Language
https://t.me/joinchat/R8SXFvgq5G6-ZetDለማስታወቂያ ሥራ👇 @Baruk12 @Baruk12 For any comment 👇 @English_commentbot @English_commentbot
All tenses in English with their structures and examples:
1. Simple present tense 👇
S + v + c.
2. Simple past
S + v2 + c.
3. Simple future tense
S + will/shall + v + c.
4. Present continuous tense
S + is/am/are + ing + c.
5. Past continuous tense
S + was/were + ving + c.
6. Future continuous tense
S + will/shall + be + ving + c.
7. Present Perfect tense
S + have/has + v3 + c.
8. Past perfect tense
S + had + v3 + c.
9. Future perfect tense
S + will/shall + have + v3 +.
10. Present Perfect continuous tense
S + have/has + been + ving + c.
11. Past perfect continuous tense
S + had + had + been + ving + c.
12. Future perfect continuous tense
S + will/shall + have + been + ving + c.
👍 8👏 1