የፍቅር አጋር
#ፍቅር ጣፋጭ ነው #ፍቅር ሰላም ነው #ፍቅር እርካታ ነው #ፍቅር እማይጠገብ ነው #ፍቅር እማያልቅ ነው #ፍቅር ዘር ቀለም ሀብት መልክ #እማይጠይቅ #የውስጥ ስሜት ነው ••┈┈• ♡ ••┈┈•••┈┈• የቻናሉን አባላት ለማብዛት ስንል promotion ስለምንሰራ እንዳትሰላቹ For cross & comment👉 @jaden_36 አስተያየት ካላችሁ 👉 @Yefkiragar_bot
نمایش بیشتر586
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-57 روز
-3430 روز
- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
معدل نمو المشتركين
در حال بارگیری داده...
https://t.me/hulepay_official_bot?start=r08691858760
👆👆በዚህ ቦት ገንዘብ መስራት ትችላላችሁ ካላመናችሁ ግቡና እዩት
💙ጓደኝነት ዋጋ የሚኖረው ስትውደው ብቻ የሚውድህ ሳይሆን ፡ = 😂ስትደስት ብቻ አብሮህ የሚሆን 😏ስትጠላውም ከጥላቻ ስሜት አልፎ ይቅር🙏 የሚልህ ሲከፈህም😟 አብሮህ የሚሆን ነው፡ 😒ግን ምን ያደርጋል ሁሉም የራሱን ስሜት ብቻ የዳምጣል 😂ስትደስት አብሮህ ይሆናል ሲከፋህ ትቶህ ላሽ ይላል... ግን ምንም ቢሆን ሁልጊዜም አንት ለስዎች 👨👨👧👦መልካም ሁን 😉ፈገግታህን አትንፈጋቸው፡፡ ምናልባት አምላክ ከነሱ የተሻለ ስላንተ የሚጨነቅና የሚያስብልህን 👍ጓደኛ👫 ይስጥህ ይሆናል😍፡፡
" አንድን ሰው ለማየት ሰከንዶች ይፈጃል ፣
ያየኸውን ሰው ለመቅረብ ሰአታት ይፈጃል ፣
የቀረብከውን ለመግባባት ቀናት ይፈጃል ፣
የተግባባከውን ለመውደድ ሳምንታት ይፈጃል ፣
የወደድከውን ለማፍቀር ወራት ይፈጃል ፣
ያፈቀርከውን ለመርሳት ግን እድሜ ልክ ይፈጃል፡፡
Repost from ፍቅር♥ እና ሳቅ😂
" አንድን ሰው ለማየት ሰከንዶች ይፈጃል ፣
ያየኸውን ሰው ለመቅረብ ሰአታት ይፈጃል ፣
የቀረብከውን ለመግባባት ቀናት ይፈጃል ፣
የተግባባከውን ለመውደድ ሳምንታት ይፈጃል ፣
የወደድከውን ለማፍቀር ወራት ይፈጃል ፣
ያፈቀርከውን ለመርሳት ግን እድሜ ልክ ይፈጃል፡፡
እናት እና ልጅ በታክሲ🚐 እየሄዱ ነው :: ዝናብ⛈⛈ እየዘነበ እያለ በዛ ዝናብ መንገድ ላይ በብዛት የቆሙ ሴተኛ አዳሪዎችን 👙 የተመለከተው
ህጻን :–"እማዬ እማዬ .. እነኝህ ሴቶች👯👯♂👙 ምን እያደረጉ ነው ?" ብሎ ይጠይቃታል ::
እናትም :-"ባሎቻቸው🙍♂ ከስራ
እስኪወጡ እየጠበቁ ነው ::"
ብላ ስትመልስ
የታክሲ ሹፌሩ:-ጣልቃ ይገባና "ለምን ትዋሺዋለሽ😏 ? እውነቱን ብትነግሪው
አይሻልም🤔 ? ሴተኛ አዳሪዎች ናቸው :: ገንዘብ ከከፈላቸው ወንድ ጋር ሁሉ ይተኛሉ🙊 " ይለዋል ::
ህጻኑም:- በአድናቆት አይኑን ከፍቶ "እማዬ እውነቱን ነው ?"ሲላት
እናትም :-ሹፌሩን በጥላቻ
እየገላመጠች😏 "አዎ " ትለዋለች :: ...
...... ከጥቂት ደቂቃዎች ቦሀላ
ልጅ :-"ግን እማዬ🤔... .... የሚወልዱዋቸውን ልጆች 👶👧 ምን ያደርጉዋቸዋል ?"
በዚ አጋጣሚ በጣም የተናደድች እናት ምን ብትለው ጥሩ ነው
.
.
.
.
.
.
.
.
.
"የታክሲ 🚐ሹፌር"
😂😂😂😂😂😂😂😂
" ድሀ ነህ አትበይኝ "
ልክ ነሽ ድሀ ነኝ ይህንን አውቃለሁ ፤
ሌላ ሰው ሳይነግረኝ እኔው እፈርዳለሁ ፤
ፍቅር አሸንፎት ልቤ አንችን ቢመኝም ፤
አቻየን የሚመርጥ ነጋሪ አያሻኝም ፤
ግን ስሚኝ ፍቅሬ፦
ማጣት ቢያሳንሰኝ ባልኮራ በሃብቴ ፤
ምንም ባይኖርበት ወና ቢሆን ቤቴ ፤
እጀ ባዶ ቢሆን ኪሴ ቢራቆትም ፤
ልቤ ግን ሀብታም ነው ፍቅሩን አይሰስትም ፤
ስለዚህ ኣለሜ ፦
ምንም ከፍ ብትይ ዘቅዝቀሽ ብታይኝ ፤
በጅሽ ብመፀወት ተርፎሽ ብታበይኝ ፤
በፈጠረሽ ውዴ ፦
ፍቅሬን ናቅ አድርገሽ ድሃ ነህ አትበይኝ ።
یک طرح متفاوت انتخاب کنید
طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.