cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

King of king👑👑

New music🎵🎶 Old music 🎙️🎼 Tik tok challenege 📱 Video pic🎥🎞️ Pictures💞 Couple pic👫 Crazy friends🤪 Beka mn alfachu join bcha N❣️A አስተያየትና promotion creater in box ylnm 😵🤪

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
184
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

#ሚስቴ ጋ በጀለሴ ስልክ ደውዬላት ገና ድምጼን ሳትሰማ ልክ ስልኩን እንዳነሳችው "ሄሎ የኔ ጣፋጭ" ሰትለኝ ፍቅር ረቂቅ መሆኑ ገረመኝ ፡ #እኔ_እንደሆንኩ_እንዲሁ_ታውቋት_እኮ_ነው😍
نمایش همه...
በቋንቋ አለመግባባት ችግሩ ይሄ ነው ሱማሌው #አፉ_በለኝ ይለዋል አፉን ብሎት ደም በደም አደረገው😜😳
نمایش همه...
"የሰው ፍቅር ይስጥህ" የቤተሰቦቼ ትልቅ ምርቃት
نمایش همه...
እኔ ብቻ ነኝ ቸከሶች አይናቸውን ኩል ሲቀቡ #አፋቸውን ሚከፍቱት ነገር የሚያስቀኝ😂😂
نمایش همه...
የአጫጭር ሰዎች ጢባር ከቁመታቸው በላይ ነው 😜🤣
نمایش همه...
Photo unavailable
WOW
نمایش همه...
🤦የማይጠየቁ 14 ጥያቄዎች🤦‍♀ 1. እርቦኝ; ጠምቶኝ; ደክሞኝ ልክ ቤት ስገባ "መጣህ እንዴ ?" አትበሉኝ:: እንግዲህ እኔ እስከማውቀው ድረስ ስለመጣሁ ነው የታየኋችሁ ! ይልቅ የሚበላ የሚጠጣውን አቅርባችሁ ፈውሱኝ::😂 . 2.". ሰዓት ስንት ነው?" ስልህ "አሁን?" አትበለኝ::.ታዲያ መቼ ሊሆን ይችላል? ወይስ አቆጣጠሩን ስለማታውቅበት ጊዜ ለመፍጀት ነው!😂 . 3. 'Password'ህን ንገረኝ? አይባልም:: ከነገርኩህማ ምኑን password ሆነው ታዲያ?😂 . 4. ምን ልጋብዝህ? አይባልም:: ግብዣ በጋባዥ እንጂ በተጋባዥ ውሳኔ አይካሄድም! ሼም ይዞኝ የወረደ ነገር እንዳዝ ፈልገህ ካልሆነ በስተቀር!😂 . 5. ለቅሶ ቤት ሄደህ የአሟሟቱን detail አትጠይቅ! ማስተዛዘን እኮ ሀዘን ማረሳሳት እንጂ ማባባስ አይደለም::😂 ፞ 6· ጀለስሽ በታክሲ እየመጣ "የት ደርሰሀል" ብላቹት እየመጣው ነው አንድ 30 ደቂቃ… …… ሲል አናንተ "ቶሎ በል… ኧረ አፍጥነው " አይባልም ።ታከሲውን አይነዳው!! ወይስ ውስጥ እያለ ይሩጥ… ካላቹም ለታክሲው ሹፌር ነው ።😂 . 7. ሰላማዊ እንቅልፍ ተኝተህ ስምህን አስር ጊዜ ጠርቶ ቀስቅሶህ ልክ ስትነቃ... "ውይ! ተኝተሀል እንዴ?" የሚል ሰው አያበግናችሁም? ባልተኛ ነው የቀሰቀስከኝ ታድያ ?😂 . 8. "የማትፈልገው እንትን አለህ?" (ሲጀመር የማልፈልገው ነገር አይኖረኝም! ከኖረኝ በኋላ እንደማልፈልገው ካወቅሁም እስካሁን እጥለው ነበር)😂 . 9. ሻወር ቤት ገብተህ አንዱ ያንኳኳና "Friend ጨርሰሻል?" ይልሀል:: (ከጨረስኩ ምን እሰራለሁ?)😂 . 10. በር ሳንኳኳ ከውስጥ "ማነው?" እያለ ሊከፍት የሚመጣ.ሰው ይገርመኛል! ሌባ ብሆን "ሌባ ነኝ!" እንድለው ነው? መክፈቱ ካልቀረ ማንስ ብሆን ምን ይጠቅመዋል? "መጣሁ!" ማለት አይሻልም?😂 . 11. "አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ?" ብለህ አትጠይቅ! 'አንድ' ካልክ እኮ በቃ "አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ?" ስትል ጥያቄህን ጨረስክ::😂 . 12. ቂቅ ብለህ ዘንጠህ መጥተህ "አምሮብኛል አይደል?" ብለህ ከነ መልሱ አትጠይቀኝ:: "አምሮብኛል?" የሚለው ጥያቄ ብቻ ይበቃል:፡ "አይደል?"ን ከጨመርክ እኮ ሼም ይዞኝ "አዎ" እንድል እያስገደድከኝ ነው:: ወይም ደግሞ እንዳማረብህ አውቀሀል ማለት ነው:: ታዲያ ለምን ታደርቀኛለህ ? 13. ሽንት ቤት ሆነክ በር አንኳክተክ ሰው አለ እምትለው( ሰው የለም ብልክ ልትገባ ነበር) 14. ስራ ፈልግልኝ ብዬክ እየፈለክልኝ ስራ እንዳልገባው እያወክ ደውለክ ስራ አገኘክ እንዴ ምትለኝ ላለመፈለግ ነው!
نمایش همه...
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
በህይወቴ ፋዘር አንዴ ብቻ ነው የገረፈኝ ሌላው የግድያ ሙከራ ነው🙄 😆😂🤣 Join👉 @yegna_Qeldoch Share  & Invite ur Friends
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.