fa
Feedback
አልከሶ ቲዩብ / Alkesso tube

አልከሶ ቲዩብ / Alkesso tube

رفتن به کانال در Telegram

@Alkessot tube 🗣️ባፋሙ አይማለሙ!! ሀበይ ቦጋሬት መጠሙ!! እንኳን በህደና ማጣችሁ ዋዳ @alkessot tube ✍️ በ ቻናሉለይ አስታያትና መልዕክት ️ከለችሁ እበከችሁ በዚ link @alkessotube አስቀምጡልን

نمایش بیشتر
189
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
👁‍🗨አልከሶ የማጃመሪያ ዳራጃ 🏨hight shcool -ፍርቄ ትምህርት ቤት ጃርበ ለይ -ሊገናባ ማሆኑን የልከሶ ነዋሪዎች -በማሰብሰብ አሰውቃዋ @alkessot

በስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ4 ሰዎች ሕይወት አለፈ! ~~~~~~~~~~~~~~~~~~~ መስከረም 14/2015 የስልጤ ዞን ትራ/መ/ል/መምሪያ በስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ አስተዳደር አልከሶ 01 ቀበሌ መኒታ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ4 ሰዎች ሕይወት ህይወት አልፏል። ዛሬ ከቀኑ 6:00 ሰዓት ገደማ በደረሰው የትራፊክ አደጋ የ4 ሰዎች ሕይወት ማለፉን እና በ3 ሰዎች ላይ ከባድ ጉዳት መድረሱን የተናገሩት የወራቤ ከተማ አስተዳደር የትራፊክ አስተባባሪ ምክትል ሳጅን ቢላል አወል የሰሌዳ ቁጥሩ 3 አአ A68114 የሆነ ተሽከርካሪ የሰሌዳ ቁጥሩ 1 ደሕ 24580 ከሆነ ባለሶስት እግር ተሽከርካሪ በመጋጨቱ ነው ብለዋል። ከባድ ጉዳት ከደረሰባቸው ሰዎች መካከል አንዱ ህፃን ልጅ እንደሆነ የተገለጸ ሲሆን በወራቤ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ህክምና እየተደረገላቸው ይገኛል። የአደጋው መንስኤም በመጣራት ላይ መሆኑን ምክትል ሳጅን ቢላል አወል ተናግረዋል። ወራቤ ኮምዩኒኬሽን

👉 በዞናችን ከሚገኝ እምቅ የቱሪዝም ሀብቶቻችን አንዱ የሆነው የእንስላስ ችኩል ተራራና አስገረሚ በርከቶች ከቡዙ በጥቂቱ!! ============================= የእንስላስ ችኩል ተራራ የሚገኘው በስልጤ ዞን በአልቾ ውሪሮ ወረዳ ከወራቤ በስተሰሜን ምስረቅ አቅጣጫ በአዲዮ ቀበሌ ውስጥ ነው፡፡ ******************** የተራራው ርቀት ስንመለከት ከሀዋሳ 243 ኪ/ሜ ከወራቤ ከተማ 43 ኪ/ሜ እና ከወረዳው ዋና ከተማ 18 ኪ/ሜትር ርቀት ላይ ይገኛል፡፡ ይህን መስህብ ከሌሎች ተራሮች ለየት የሚያደርገው በክልላችንም ሆነ በዞናችን የመጀመሪያዎቹ ከምባሉት ውስጥ መሆኑና በተፈጥሯዊ በርካታ ገጸ በርከቶቹ የተደለ መሆኑ ነው። የተራራው ተፈጥሯዊ አቀማመጥ እጅግ አስገራሚ ሲሆን በተራራው በታቸኛው ክፍል ልዩ ልዩ አእዋፋትና የዱር እንስሳት; የተለያዩ እፅዋት ዝሪያዎች የምገኙበት እጅግ ማረኪ ተራራ ነው። በሌላ በኩል ከተራራው አናት ላይ ከፍተኛ የሆነ የንፋስ ኃይል መኖሩና ዓመቱን ሙሉ አረንጓዴ ሆኖ መገኘቱ ነው፡፡ ምናልባትም ጥናት ቢደረግበት ሀገራችን ለተያያዘችው የኃይል ማመንጫ መሆን የሚችል የንፋስ ኃይል ያለው ነው፡፡ ተራራው አናት ላይ ከባድ ንፋስ ስላለ መኖሪያ ቤቶችን ማግኘት ይከብዳል ከዚህም የተነሳ መኖሪያ ቤቶች በተራራው ከታቸኛው ጨፍ ውስጥ ባህላዊ ይዘታቸውን ጠብቀው ተገንብተው አገልግሎት በመስጠት ለይ ይገኛሉ፡፡ ሌለኛው አስገራሚ ትዕይንት በእንስላስ ችኩል ተራራ ሸለቆው ውስጥ አሞራዎች የዘወትራሉ የአጥንት ሰበራም ያከናውኑበታል፡፡ መስህቡን ለመድረስ በተሽከርካሪ መድረስ ይቻላል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ በተራራው አናት ለይ ሆነው የአልቾ ውሪሮ ወረዳ; የስልጢ ወረዳና የቡታጅራ ከተማ ከማየትም በተጨማሪ የተለያዩ የተፈጥሮ አጀቦችን መመልከት ይቻላል፡፡ በለሀብቶች በመስህቡ አከባቢ ገብተው ቢየለሙ ቦታውና አከባቢው ከለው ምቹነት አንፃር ተጠቃሚ መሆን ይችላሉ። የስልጤ ዞኗዋ አልቾ ውሪሮ ወረዳንና የእንስላስ ችኩል ተራራ ይጎብኙ!! @alkessot

💁ይህን ቻናል https://t.me/alkessot 🤷‍♂ለወዳጅ ዘማዶ በመገራት እበኮ ቤተሰብ ይሁኑን👨‍👩‍👦‍👦 🔔share የጋሩከአልከሶ ቲዩብ #Request_to_Join_Channel@alkessot