fa
Feedback
Real Estate Consultant

Real Estate Consultant

رفتن به کانال در Telegram

Ovid Real Estate 4 ኪሎ እና ቦሌ ቡልቡላ ከእስቲድዮ ከ1.7 ሚሊዮን ብር ጀምር እስከ ባለ 4ምኝታ ድረስ በተመጣጣኝ ዋጋ እነሆ ለእናንተ ይላል! ለበለጠ መረጃ 0912756069 ይደዉሉ!

نمایش بیشتر
1 639
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-57 روز
-3430 روز
آرشیو پست ها
ለ12ኛ ክፍል የውጭ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ " የ2024 ESP ማመልከቻ ማስገባት ይቻላል " - የአሜሪካ ኤምባሲ በኢትዮጵያ በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ የEducation USA Scholars Program (#ESP) 2024 ማመልከቻ ክፍት መሆኑን አሳውቋል። ESP በአካዳሚክ ጠንካራ የሆኑ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ወደ አሜሪካ ኮሌጆች እና ዩኒቨርሲቲዎች #እንዲያመለክቱ የሚረዳ የአራት ሳምንታት የሥልጠና መርሃ ግብር ነው። ዓላማውም ደግሞ የነገዋን ኢትዮጵያ ለመገንባት የሰለጠኑ እና ከፍተኛ የትምህርት ዝግጅት ያላቸውን መሪዎችን ማፍራት እንደሆነ ኤምባሲው አመልክቷል። ከአመልካቾች 20 ከፍተኛ የአካዳሚክ ብቃት ያላቸውን ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች በኤምባሲው ይለያሉ። ተማሪዎቹ በአካዳሚክ ሪከርዳቸው፣ እንዲሁም በኢንተርቪው እንዲለዩ ይደረጋል። ከጠቅላላው 20 የመጨረሻ እጩዎች መካከል፣ 15 ከፍተኛ ብቃት ያላቸው፣ በኢኮኖሚ የተቸገሩ ተማሪዎች ከመደበኛ ፈተናዎች፣ ከአሜሪካ ቪዛ ክፍያ ጋር የተያያዙ ወጪዎችን በሚሸፍነው የOpportunity Program Fund (#OPF) ፕሮግራም ተጠቃሚ እንዲሆኑ ይመረጣሉ። የመጀመሪያዎቹ ጥቂት ስኬታማ ዕጩዎች ወደ አሜሪካ የራውንድ ትሪፕ ትኬት ያገኛሉ። ቀሪዎቹ 5 ተማሪዎች በስልጠና ፕሮግራሙ ላይ #በነጻ ይሳተፋሉ ነገር ግን የዝግጅት ወጪን ከራሳቸው ምንጭ ይሸፍናሉ። የሞባይል ዳታ ወጪዎች ለሁለቱም የፕሮግራም ተሳታፊዎች በኤምባሲው ይሸፈናሉ። ማመልከቻ እስከ ሚያዚያ 10/2024 (5:00 pm EAT) ማስገባት ይችላል ተብሏል። ለማመልከት አስፈላጊ መስፈርቶች ምንድናቸው ? ➡ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖሩና ትምህርታቸውንም እዚሁ ኢትዮጵያ እየተከታተሉ ያሉ። ➡ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበ/ች #ኢትዮጵያዊ ተማሪ፣ ➡ በዚህ የትምህርት አመት መጨረሻ 11ኛ ክፍልን ያጠናቅቁ እና ከመስከረም 2024 ጀምሮ 12ኛ ክፍል የሚማሩ፣ ➡ በጠቅላላ 4 ሳምንታት የESP መርሃግብር ለመሳተፍ ቃል መግባት የሚችሉ መሆን አለባቸው። ስታመለክቱ የሚያስፈልጉ ፦ 1ኛ. የሁለተኛ ደረጃ ትራንስክሪፕት (9፣ 10፣ 11) 2ኛ. ከትምህርት ቤት የድጋፍ ደብዳቤ 3ኛ. የኢኮኖሚ ችግር ያለባቸውና ለOpportunity Fund Program (OFP) የሚያመለክቱ ከትምህርት ቤት ወይም ከቀበሌ የቤተሰብን #ዝቅተኛ የኢኮኖሚያ ሁኔታ የሚያረጋግጥ ደብዳቤ ማቅረብ ያስፈልጋል። የማመልከቻ ሊንክ እና ተጨማሪ ዝርዝር መረጃ በዚህ ይመልከቱ ፦ https://sites.google.com/amspaceseth.net/educationusa-esp2024

18. 1. Physics Grade 12 Teachers Guide_Final version.pdf3.40 MB

+3
Physics Grade 9 Teacher Guide final version-June 2022 (1).pdf1.69 MB

+9
G12-Agriculture-STB-2023-web.pdf39.23 MB

+3
G9-IT-STB-2023-web.pdf13.65 MB

+2
Physics Grade 11 Students Textbook Final version.pdf12.15 MB

+9
G11-Agriculture-STB-2023-web.pdf21.57 MB

G9-Physics-STB-2023-web.pdf7.98 MB

G10-Physics-STB-2023-web.pdf9.98 MB

+9
G10-Biology-STB-2023-web.pdf11.70 MB

+8
G9-Chemistry-STB-2023-web.pdf7.63 MB

+8
G9-Chemistry-STB-2023-web.pdf7.63 MB

#Grade12NationalExam ✅የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዛሬ የካቲት 7 ቀን 2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሰርተፊኬት ፈተና (12ኛ ክፍል) የተፈታኞ ምዝገባ በሚመለከት ለሚዲያ አካላት ማብራሪያ ሰጥቷል። ✅- የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ለፈተና ከመቀመጣቸው በፊት የመመዝገቢያ መስፈርቱን ማሟላት አለባቸው። በተቀመጠው የጊዜ ገድብ ውስጥም መምዝገብ አለባቸው። ✅- ምዝገባዉ የሚከናወነዉ በበይነመርብ /Online Registration / አማካኝነት ሲሆን ከየካቲት 3 -30/2016 ዓ.ም ይሆናል። -✅ በየደርጃዉ የሚገኙ ባለድርሻ አካላት ትኩርት ማድርግ ያለባቸውን ጉዳዮችም የሚከተሉት ናቸው ብለዋል ፦ ✍️1ኛ. ተፈታኞች በተቀመጠው የጊዜ ገደብ መምዘገብ አለባቸው። ከየካቲት 3 -30 /2016 ዓ.ም ብቻ። ✍️2ኛ. ምንም አይነት ስህትት ማለትም የፆታ ߹የስም ስህተት߹የፎቶ ߹የትምህርት መስክ እና የመሳስሉት ችግሮች እንዳይፈጠሩ በትኩርት መስራት መቻል አለባቸው። ✍️3ኛ. ከየካቲት 30 /2016 ዓ.ም በኃላ የሚመጣ ምዝገባ ተቀባይነት እንደሌለዉ ማወቅ አለባቸው። ✍️4ኛ. የመደበኛና የማታ ተማሪዎች ምዝገባ የሚከናወንው በተማሩበት ት/ቤት ይሆናል። ✍️5ኛ. የግል ߹ የርቀት /የበይነ መርብ /ተፈታኞ ምዝገባ በክፍለ ከተማ ߹በወረዳ ትምህርት ፅ/ቤቶች ይሆናል። ✅መረጃው የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ነው።

photo content

የ12 ክፍል የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና የሚሰጡ የትምህር ዓይነቶች።

photo content

photo content

ነፃ የትምህርት እድል የምትፈልጉ ከታች ባለው አድራሻ ተመዝገቡ

ሁሉንም  የተማሪዎች መጽሀፍት ከ9ኛ -12ኛ ክፍል በሚከተሉት ሊንኮች ማግኘት ትችላላቹህየ9ኛ ክፍል መጽሀፍ 👇👇👇👇👇 https://t.me/dam76/3544?singleየ10ኛ ክፍል መጽሀፍ 👇👇👇👇👇 https://t.me/dam76/3556?singleየ11ኛ ክፍል መጽሀፍ 👇👇👇👇👇 https://t.me/dam76/3569?singleየ12ኛ ክፍል መጽሀፍ 👇👇👇👇👇 https://t.me/dam76/3577?singleየአፋን ኦሮሞ መጽሀፍ 👇👇👇👇👇 https://t.me/dam76/3592?singleየአማርኛ መጽሀፍ 👇👇👇👇👇 https://t.me/dam76/3593?single

ውጤት እንዴት መመልከት ይቻላል ? የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች መገ መስከረም 29 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በሚከተሉት አማራጮች ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ። በዌብ ሳይት 👉 https://eaes.edu.et/ በአጭር የጽሑፍ መልዕክት 👉 6284 በቴሌግራም 👉 https://t.me/eaesbot