fa
Feedback
Real Estate Consultant

Real Estate Consultant

رفتن به کانال در Telegram

Ovid Real Estate 4 ኪሎ እና ቦሌ ቡልቡላ ከእስቲድዮ ከ1.7 ሚሊዮን ብር ጀምር እስከ ባለ 4ምኝታ ድረስ በተመጣጣኝ ዋጋ እነሆ ለእናንተ ይላል! ለበለጠ መረጃ 0912756069 ይደዉሉ!

نمایش بیشتر
1 639
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-57 روز
-3430 روز
آرشیو پست ها
ተማሪዎች በበይነ መረብ (Online) መፈተናቸው ያለው ጠቀሜታ (ሰኔ 3/2016 ዓ.ም) 1. የበይነ መረብ ፈተና ለስህተት በር አይከፍትም ይህም ለምሳሌ በወረቀት መልስን በማጥቆር ሂደት ተማሪዎች መ
ተማሪዎች በበይነ መረብ (Online) መፈተናቸው ያለው ጠቀሜታ (ሰኔ 3/2016 ዓ.ም) 1. የበይነ መረብ ፈተና ለስህተት በር አይከፍትም ይህም ለምሳሌ በወረቀት መልስን በማጥቆር ሂደት ተማሪዎች መልስ ሳይሰጡ ሊያልፉና ሊረሱ የሚችሉበት ወይም በመልስ ቅየራ ወቅት የመልስ መስጫ ወረቀት መጎዳት፣ ሁለት መልስ መጻፍ፣ አጋጣሚዎች ሲኖሩ እንዲሁም ከአንዱ ጥያቄ ወደ ሌላኛው ለማለፍ ገጽ ማገላበጥ ወ.ዘ.ተ. ሲኖርባቸው፣ በበይነ መረብ ሲሆን ግን ያልተመለሱ ጥያቄዎች እንዳሉ የሚጠቁም በመሆኑ፣ አንዱን ሳይመልሱ ወደ ፈለጉት ጥያቄ በአንድ “click” የመሄድ እንዲሁም ተመልሰው መስራት የሚፈልጉትን ጥያቄ “flag” በማድረግ ተመልሶ የመስራት እድልን ይሰጣል። 2. ጊዜ ቆጣቢ ነዉ ወረቀት ላይ መልስ በማጥቆር የሚባክን ጊዜን በማስቀረት በአንድ “click” የፈተና ጥያቄን መልስ ለመስጠት ያስችላል። እንዲሁም ምን ያህል ደቂቃ እንደተጠቀሙ ከመፈተኛ ስክሪን ላይ ማየት ስለሚቻል ጊዜን በአግባቡ ለመጠቀም ያነሳሳል። 3. የተሻሻለ የመረጃ ቋት አለው የበይነ መረብ ፈተናዎች፡ በቂ የፈተና መረጃዎችን ደህንነቱ በተጠበቀ መልኩ በማከማቸት ለተፈታኞች አመጣጥኖ ያቀርባል፡፡ በአሁኑ ፈተና ተማሪዎች ከሚፈተኑበት አከባቢ አንጻር በ5 ክላስተሮች በመመደብ፤ 5 ወደ ፈተና መግቢያ ማስፈንጠሪያ (URL) ተዘጋጅቷል። ማስፈንጠሪያው የተለያየ የሆነበት ምክንያት በፈተና ወቅት ያለውን የኢንተርኔት መጨናነቅ ለመቀነስ እንጂ በተሰጠው ሊንክ የገባ ማንኛውም ክልል እና ከተማ ላይ ያለ ተማሪ የሚገባበት የፈተና ቋት በሌላ ማስፈንጠሪያ ከገባ ተማሪ ጋር ተመሳሳይ ነው።

ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ለማትሪክ/ለሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና ተማሪዎች  የሚያደርጉትን ዝግጅት በእጅጉ የሚያቀል የኦንላየን መተግበሪያ-እነሆ! etemari.net የ7 ዓመታት  ከ2009 እስከ 2015 ዓ.ም. ሙሉ የማትሪክ ፈተናዎች ጥያቄ ከእነ መልሶቻቸው ከአጥጋቢ ማብራሪያ ጋር የያዘ ከማቅረቡ ባሻገር: መልስ ያልሆነውም ምርጫ ለምን መልስ እንዳልሆነ በሚገባ ተብራርቶ ይገኛል። በተጨማሪም፦ ✍ተማሪዎች ራሳቸውን በቀላሉ እንዲመዝኑ የሚያስችላቸውን የፈተና መለማመጃዎችን እንዲሁም ለሁሉም ምዕራፎች አጫጭር ኖቶችን አካቶ የያዘ ሲሆን፣ መተግበሪያው በሰው ሰራሽ አስተውሎት(AI) ቴክኖሎጂ የበለፀገ በመሆኑ፣ ተማሪው ክፍተቱን እንዲሞላ ከማገዝ ባለፈ ፣ የት ላይ የበለጠ ትኩረት ማድረግ እንዳለበት  እንዲገነዘብ  ያግዛል። ሞክሩት! ✍www.eTemari.net ድረገፅን ይጎብኙ! ✍ዛሬውኑ በመመዝገብ የተጠቀሱትን እንዲሁም ሌሎች በርካታ ጠቃሚ አገልግሎቶችን ያግኙ! ✍ለተጨማሪ ማብራሪያ ወይም ተያያዥ  ጥያቄዎች በሚከተሉት በማህበራዊ ትስስር ገፆቻችን በኩል ያግኙን ፌስቡክ https://www.facebook.com/eTemari.net ኢንስታግራም https://www.instagram.com/etemari_net/ ቴሌግራም https://t.me/etemari1 ቲክቶክ https://www.tiktok.com/@etemari_net

እንጅ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ የሆነው hamaster Kombat airdrop bot መጣላችሁ በየቀኑ 5,000,000 coin በነፃ መሰብሰብ የምትችሉበት እንደ Bitcoin እና  Notcoin   መስራት የምትፈልጉ ከታች ባለው link በመግባት coin መሰብሰብ እና ወደ ዶላር መቀየር ወይም መሸጥ ትችላላችሁ። https://t.me/hamster_Kombat_bot/start?startapp=kentId5573216899

የ12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ማጠቃለያ ፈተና በበይነ መረብ (Online) የሚሰጠውን በተመለከተ የተሰጠ ማብራሪያ በአገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ በበይነ መረብ የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወረቀት አልባ በማድረግ የዲጂታል ጉዞውን አንድ ምዕራፍ ጀምሯል። ይሄንንም ጉዞ የተሳካ ለማድረግ በርካታ ስራዎች እየተሰሩ ይገኛሉ፡፡ ለተፈታኞች በክላስተር የተዘጋጀው ማስፈንጠሪያ (URL) ከፈተናው በፊት ገብተው የሚለማመዱበት ሲሆን የፈተናው እለት ደግሞ መፈተኛ ይሆናል። ስለሆነም ከዚህ በታች በምትፈተኑበት የፈተና ክላስተር ፊትለፊት በተቀመጠው ማስፈንጠሪያ በመግባት መለማምድ ትችላላችሁ፡፡ ክላስተር አንድ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳድርhttps://c2.exam.et  ሲዳማ ብሄራዊ ክልል፡ https://c2.exam.et ትግራይ ብሄራዊ ክልል፡ https://c2.exam.et ክላስተር ሁለት ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልልhttps://c3.exam.et ጋምቤላ ህዝቦች ክልል፡ https://c3.exam.et አማራ ብሄራዊ ክልል፡ https://c3.exam.et ክላስተር ሶስት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብሔራዊ ክልል: https://c4.exam.et ሀረሪ ብሔራዊ ክልል: https://c4.exam.et አፋር ብሔራዊ ክልል: https://c4.exam.et ኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል - 1 • አዳማ ከተማ: https://c4.exam.et • አጋሮ ከተማ: https://c4.exam.et • አምቦ ከተማ: https://c4.exam.et • ምሥራቅ አርሲ: https://c4.exam.et • ምዕራብ አርሲ: https://c4.exam.et • አሰላ ከተማ: https://c4.exam.et • ባሌ: https://c4.exam.et • ባቱ ከተማ: https://c4.exam.et • ቤሾፍቱ ከተማ: https://c4.exam.et • ቦረና: https://c4.exam.et • ቡሌ ሆራ ከተማ: https://c4.exam.et • ቡኖ በደሌ: https://c4.exam.et • ዶዶላ ከተማ: https://c4.exam.et • ምሥራቅ ባሌ: https://c4.exam.et • ምሥራቅ ቦረና: https://c4.exam.et • ጉጂ: https://c4.exam.et • ምሥራቅ ሐረርጌ: https://c4.exam.et • ምዕራብ ሐረርጌ: https://c4.exam.et • ሆለታ ከተማ: https://c4.exam.et • ሆሮ ጉዱሩ: https://c4.exam.et • ኢሉባቦር: https://c4.exam.et ክላስተር አራት ድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር: https://c5.exam.et ኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል - 2 • ጅማ: https://c5.exam.et • ጅማ ከተማ: https://c5.exam.et • ቄለም ወለጋ: https://c5.exam.et • ማያ ከተማ: https://c5.exam.et • መቱ ከተማ: https://c5.exam.et • ሞጆ ከተማ: https://c5.exam.et • ሞያሌ ከተማ: https://c5.exam.et • ነጆ ከተማ: https://c5.exam.et • ነቀምት ከተማ: https://c5.exam.et • ሮቤ ከተማ አስተዳደር: https://c5.exam.et • ሰንዳፋ በኬ: https://c5.exam.et • ሻኪሶ ከተማ: https://c5.exam.et • ሻሸመኔ ከተማ: https://c5.exam.et • ሸገር ከተማ: https://c5.exam.et • ሸኖ ከተማ: https://c5.exam.et • ምስራቅ ሸዋ: https://c5.exam.et • ሰሜን ሸዋ (ኦሮሚያ): https://c5.exam.et • ደቡብ ምዕራብ ሸዋ: https://c5.exam.et • መዕራብ ሸዋ፡ https://c5.exam.et • ምስራቅ ወለጋ፡ https://c5.exam.et • መዕራብ ወለጋ፡ https://c5.exam.et • መዕራብ ጉጂ፡ https://c5.exam.et • ወሊሶ ከተማ፡ https://c5.exam.et በተጨማሪም ተማሪዎች ዋናውን ፈተና ለመፈተን ዋናው ዌብሳይት ላይ ሲገቡ ምን ማድረግ አለባቸው የሚለውን አጭር ትምህርታዊ ምስል በዚህ መመልከት ይችላሉ፡፡ 👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/watch?v=PdAu-FI-Q5M

እንጅ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ የሆነው hamaster Kombat bot መጣላችሁ በየቀኑ 5,000,000 coin በነፃ መሰብሰብ የምትችሉበት እንደ Bitcoin እና  Notcoin   መስራት የምትፈልጉ ከታች ባለው link በመግባት coin መሰብሰብ እና ወደ ዶላር መቀየር ወይም መሸጥ ትችላላችሁ።

https://t.me/hamster_kOmbat_bot/start?startapp=kentId5573216899 Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop! 💸  2k Coins as a first-time gift 🔥  25k Coins if you have Telegram Premium

እንጅ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ የሆነው hamaster Kombat bot መጣላችሁ በየቀኑ 5,000,000 coin በነፃ መሰብሰብ የምትችሉበት እንደ Bitcoin እና  Notcoin   መስራት የምትፈልጉ ከታች ባለው link በመግባት coin መሰብሰብ እና ወደ ዶላር መቀየር ወይም መሸጥ ትችላላችሁ።

እንጅ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ የሆነው hamaster Kombat bot መጣላችሁ በየቀኑ 5,000,000 coin በነፃ መሰብሰብ የምትችሉበት እንደ Bitcoin እና  Notcoin   መስራት የምትፈልጉ ከታች ባለው link በመግባት coin መሰብሰብ እና ወደ ዶላር መቀየር ወይም መሸጥ ትችላላችሁ።

https://t.me/hamster_kOmbat_bot/start?startapp=kentId5573216899 Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop! 💸 2k Coins as a first-time gift 🔥 25k Coins if you have Telegram Premium

እንጅ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ የሆነው hamaster Kombat bot መጣላችሁ በየቀኑ 5,000,000 coin በነፃ መሰብሰብ የምትችሉበት እንደ Bitcoin እና  Notcoin  መስራት የምትፈልጉ ከታች ባለው link በመግባት coin መሰብሰብ እና ወደ ዶላር መቀየር ወይም መሸጥ ትችላላችሁ። https://t.me/hamster_kOmbat_bot/start?startapp=kentId5573216899

እንደ Bitcoin እና  Notcoin  በ Tapswap መስራት የምትፈልጉ ከታች ባለው bot በመግባት coin መሰብሰብ እና ወደ ዶላር ቀየር ወይም መሸጥ ትችላላችሁ። https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_5573216899 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift

12 ክፍል ኦንላይን(online) ተፈታኞች በሙሉ ከላይ ያለውን የመፈተኛ steps በመከተል መለማመድ ትችላላችሁ።

#OnlineNationalExam የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዘንድሮ በኦንላይን ለሚሰጠው የሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ተማሪዎች እንዴት የኦንላይን ፈተናውን መውሰድ
+4
#OnlineNationalExam የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዘንድሮ በኦንላይን ለሚሰጠው የሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ተማሪዎች እንዴት የኦንላይን ፈተናውን መውሰድ እንደሚችሉ የሚያሳይ አንድ በአንድ የተዘረዘረ መመሪያ ይፋ አድርጓል። ቪድዮ ፦ https://youtu.be/PdAu-FI-Q5M?si=PhIga8FlMtVsDUS2 #EAES @tikvahethiopia

የ2016 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) የበይነ መረብ (Online) ተፈታኞች መፈተኛ ይፋ ሆነ፡፡ (ግንቦት 10/2016 ዓ.ም) የ2016 ትምህርት ዘመ
+4
የ2016 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) የበይነ መረብ (Online) ተፈታኞች መፈተኛ ይፋ ሆነ፡፡ (ግንቦት 10/2016 ዓ.ም) የ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በወረቀትና በበይነ መረብ የሚሰጥ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በዚሁ መሠረት በበይነ መረብ ፈተናውን የሚወስዱ ተፈታኞች ከዚህ በታች በተገለጸው አድረሻ ብቻ የሚፈተኑ ይሆናል፡፡ ስለሆነም ፈተናውን ከመውሰዳቸው በፊት ሁሉም ተፈታኞች በቂ ልምምድ ማድርግ አስፈላጊ በመሆኑ ከዛሬ ቅዳሜ ግንቦት 10/2016 ዓ.ም ጀምሮ በሚከተለዉ አድራሻ ተፈታኞች በሚገኙበት ክልል የተደለደሉ ስለሆነ ልምምድ ማድረግ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ተፈታኞች ልምምድ ለማድረግ ከዚህ በፊት ለክልል/ከተማ አስተዳደር ቀድሞ የተላከውን የይለፍ ቃልና ስም (User Name and Password) ከየትምህርት ቤቶቻቸው ማግኘት ይችላሉ፡፡ በዚሁ መሠረት መጀመሪያ ወደ መፈተኛ ሲሰተሙ እንደገቡ የማይረሱትን የግላቸውን የይለፍ ቃል የሚቀይሩ ይሆናል፡፡ ማሳሰቢያ፡-ተፈታኞች ከተደለደሉበት ክላስተር ዉጪ ሲሰትሙን መጠቀም የማይችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ! What Sapp: - https://whatsapp.com/channel/0029VaHFiBpA2pLF0lLslK2D You Tube: https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728 TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc

የ2016 የ12ኛ ክፍል የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና የሚሰጥበት የጊዜ ሰሌዳ

photo content

#Update የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ። የ2016 የትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆኗል። የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከሐምሌ 3 እስከ ሐምሌ 5 ለማህበራዊ ሳይንስ ፤ ከሐምሌ  9 እስከ ሐምሌ 11/2016 ዓ/ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች በበይነ መረብ (Online) እና በዩኒቨርሲቲ ውስጥ በወረቀት ይሰጣል። በወረቀት ላይ የሚፈተኑ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ከሰኔ 30 እስከ ሐምሌ 01/2016 ዓ/ም እንዲሁም የተፈጥሮ ሳይንስ ከሐምሌ 6 እስከ 7/2016 ዓ/ም ወደ ዩኒቨርስቲ የሚገቡ ይሆናል።  መረጃው የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ነው።

12ኛ ክፍል በ2016 የመውጫ ፈተና መቼ ይሰጣል? ትምህርት ሚኒስቴር ሚያዝያ 9/2016 ዓ.ም ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በፃፈው ደብዳቤ፤ የመውጫ ፈተና ከሰኔ 14 እስከ 21/2016 ዓ.ም ድረስ እንደሚሰጥ አሳውቋል።