cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Øffïçîãl Rêdü👑

Ñø deßert😔 Jü$t fetã,😂😂 ᕙ(☉ਊ☉)ᕗᕙ(☉ਊ☉)ᕗ Ñêw mü$ïç🎶 Çøüpel pïç 🥰 Ñèw tïk tøk ✨ Jøïñ & shãêr

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
196
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ቀለም"እንባ ቀለም መከፋት ሲያምረው ደም ሆኖ ያነባል : በቀለኛው ብሩሽ ደም እያስደፈቀ ቁስሉን ይክማል : የጅራፍ ቁስሉን በእንባ አጠፍጥፎ አምጦ ያቀልማል : እንባ ቀለም ሆኖ አንድ አድርጎ አስሮ መሸነፍ በእንባ ማሸነፍ በቀለም አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ሆኖ ኖ'ሮ ሰውነት ሰው ሊሆን በደም ተጠግኖ ኢትዮጵያ ያው ነች አምናም እንደ ዘንድ'ሮ [አትቀየርማ] ገጣሚ Tasfhn tegegn፬ Zeway 26/11/2014 6:30™
نمایش همه...
ወርቅ ይቆሽሻል እንጂ ግራሙ አይቀንስም ሰውም ይፈተናል እንጂ ወድቆ አይቀርም ! @Sweet_couples4 ♥️📌
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
🕌 ኢድ ሙባረክ 🕋 ለመላው የእስልምና ሀይማኖት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ 1443 ኛው የኢድ አል አድሃ (ዓረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!🕋
نمایش همه...
🤦‍♀antenm endene k gebah semetu bechegnent kebdoh k godah nafkotu Wetchalew menged tekazew sibsegn zore zore maleta anten biyagenagng❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ @Sweet_couples4 ♥️📌
نمایش همه...
ወንድ ልጅ ሁለት ጊዜ ይወለዳል። አንድ ጊዜ ህይወት ከምትሰጠው ሴት ሲወለድ ሌላ ጊዜ ደግሞ #ፍቅር ከምትሰጠው ሴት ይወለዳል። የመጀመሪያዋ #ህይወቱን ትሰጠዋለች፤ ሁለተኛዋ #ህይወቷን ትሰጠዋለች፡፡
نمایش همه...
ደግመሽ ደጋግመሽ ስልክሽን ማየት አቁሚ🙋‍ አዎ on,line ነው ግን ላንቺ አደለም🙅‍♂ አዎ ነጻ ነው ግን ላንቺ አደለም🤦‍♂ አዎ,,,አንቺ እሱን እየጠበክሽ ነው🚶 ግን እሱ ሌላ ሰው እየጠበቀ ነው🚶‍♀ 🙍‍♀sis በተሳሳተ ተስፋ ራስስሽን ከምትሞይ እዉነታዉን ተጋፈጪ😡 @sweet_couples4 ♥️📌
نمایش همه...
የውበቷ ነገር እያስጨነቀኝ😕 ልቤ እንደሚወዳት ማን ሰው ነገረኝ 🤔 አድርግልኝ እሷን የግሌ የራሴ👌 ሁሌ እየናፈቃት ከሚጨነቅ ነብሴ😍 👑👑@fkrenaaafkrr👑👑
نمایش همه...
ለሚወድህ ሰው መኖር ደስ ሲል ❤️❤️❤️
نمایش همه...
Me and my friends giving each other relationship advice, the blind leading the blind.
نمایش همه...
Mom said: ሆዴ ውስጥ ልብህን ለመስራት 9 ወር ነው የፈጀብኝ, ማንም በ 5 ደቂቃ ውስጥ እንዲሰብረው አትፍቀድ
نمایش همه...