fa
Feedback
Learn Tigrigna with AFRO💊💊💊https://youtube.com/@learntigrignawithafro?si=BGiu7TTONxi2VeXC

Learn Tigrigna with AFRO💊💊💊https://youtube.com/@learntigrignawithafro?si=BGiu7TTONxi2VeXC

رفتن به کانال در Telegram

Learn Tigrigna with me, You will be fluent soon 💯💯💯 Join my YouTube channel.... https://youtube.com/@learntigrignawithafro?si=BGiu7TTONxi2VeXC

نمایش بیشتر
455
مشترکین
-124 ساعت
+47 روز
+830 روز
آرشیو پست ها
🛑FACE= ፊት= ገጽ 🛑HEAD= ራስ= ርእሲ 🛑EYE= አይን= ዓይኒ 🛑EYEBROWS= ጨጉሪ ዓይኒ 🛑EYELASH= ቅንድብ= ቅርኒብ ዓይኒ 🛑EYELID=የአይን ቆብ= ኮቦሮ ዓይኒ 🛑LIPS= ከንፈር= ከንፈር 🛑CHEEK= ጉንጭ= ኑንጪ, ምዕጉርቲ, ሙዕጉርቲ 🛑NECK= አንገት= ክሳድ 🛑BACK= ጀርባ= ሕቆ 🛑SHOULDER= ትከሻ= መንኩብ 🛑ARM= ቅልጽም= ክንድ 🛑ELBOW= ክርን= ኩርናዕ ኢድ 🛑WRIST= የእጅ አንጓ= ጉንቦ ኢድ 🛑HAND= እጅ= ኢድ 🛑FINGER= ጣት= ኣጻብዕ 🛑FINGER NAIL= ጣት 🛑ጥፍር= ጽፍሪ ኢድ / ጽፍሪ 🛑LEG= እግር= ዳንጋ 🛑LEGS=ሙሕኹልቲ 🛑THIGH= ጭን= ሰለፍ 🛑ANKLE= ቁርጭምጭሚት 🛑TOE= ጣት= ኣጻዕቲ እግሪ 🛑TOE NAIL=እግር ጥፍር= ጽፍሪ እግሪ 🛑KNEE= ጉልበት= ብርኪ 🛑BONE= አጥንት= ዓጽሚ 🛑HEEL= ተረከዝ= ሸኾና እግሪ 🛑EAR= ጆሮ= እዝኒ 🛑HAIR= ፀጉር= ጽምሪ, ጨጉሪ 🛑NOSE= አፍንጫ= ኣፍንጫ 🛑STOMACK= ሆድ= ከብዲ 🛑TONGUE= ምላስ=መልሓስ 🛑TOOTH= ጥርስ= ስኒ 🛑FOREHEAD=ግንባር= ግንባር 🛑BLOOD= ደም= ደም 🛑BREAST= ጡት= ጡብ 🛑CHEST= ደረት= ኣፍ ልቢ 🛑FOOT= እግር= እግሪ 🛑TESTICLES= ፍሬ= ፍረ ነፍሲ 🛑HEART= ልብ= ልቢ https://t.me/tigrignaye

አነ እየ -እኔ ነኝ -i am ንሱ እዩ -እሱ ነው -he is ንሳ እያ -እሷ ናት- she is ንሶም እዮም -እነሱ ናቸው- they are ንስኹም ኢኹም- እናንተ ናችሁ- you(p) are ንሕና ኢና- እኛ ነን-we are ንስኺ ኢኺ -አንቺ ነሽ-you(s) are - for girl ንስኻ ኢኻ- አንተ ነህ- you(s) are -for boy https://t.me/tigrignaye

Good morning_for both gender እንዴት አደርሽ-ከመይ ሓዲርኪ _ለሴት እንዴት አደርክ-ከመይ ሓዲርካ_ ለወንድ እንዴት አደራችሁ-ከመይ ሓዲርኩም_ ለብዙ ቁጥር Good after noon_ for both gender እንዴት ዋልሽ-ከመይ ውዒልኪ- ለሴት እንዴት ዋልክ -ከመይ ውዒልካ- ለወንድ እንዴት ዋላችሁ- ከመይ ውዒልኩም- ለብዙ ቁጥር Good evening_ for both gender እንዴት አመሸሽ- ከመይ አምሲኺ- ለሴት እንዴት ኣመሸህ -ከመይ አምሲኻ -ለወንድ እንዴት አመሻችሁ -ከመይ አምሲኹም ለብዙ ቁጥር Good night_ for both gender ደና እደሪ- ደሓን ሕደሪ- ለሴት ደና እደር- ደሓን ሕደር -ለወንድ ደና እደሩ -ደሓን ሕደሩ- ለብዙ ቁጥር https://t.me/tigrignaye

የትግርኛ ቃላት በራያ ዘዬ 👇 1. ደሙምኒ ➜ ገረመኝ 2. ፅወየኒ ➜ ንገረኝ 3. ፋቕዕ ➜ ናፍቆት 4. ሸገ ➜ ቆንጆ 5. ቃሕ ብሃሊት ➜ ደስ የምትል 6. ዓዲ ➜ ቤት 6. ብቓደማይ ➜ ባለፈው 7. ነጋ ➜ ነገ 8. ነግሁ ➜ ነጋ 9. እሽለ ➜ ዝም ብዬ 10. ታይኡ ➜ ምን https://t.me/tigrignaye

4 simple ways to say no አይ💊💊💊💊 ኖኖ💊💊💊 እምቢ💊💊 አይፋል💊 https://t.me/tigrignaye

5 simple ways to say "ok"in tigrigna እሺ ጨለ ሻነ ሕራይ ኮይስ (መስማማትን ለመግለፅ)

Online ዘለኹም እስኪ ደቅሱ ቧእ መስዩ እዩ ኮ Online ያላችሁ እስኪ ተኙ በለው መሽቷል እኮ

My fav song and singer አብርሀም ገብረመድህን❤️❤️❤️ አቲ መርሀዊት ፍቅረይ ማዕዶ ዘለኺ 💔አንቺ ማዶ ያለሽው ፤የፍቅሬ ማረፍያ ይናፍቅ አሎ ልበይ ምሒር ንዓኺ 💔ልቤ በጣም አንቺን እየናፈቀ ነው ምፍልላይ ምስኮነ እዋይ ሃንደበት 💔ድንገት መለያየት ሲሆን💔 የሕልፎ አለኹ በይነይ ናብራ ደልሀመት 💔የብቸኝነት ኑሮ ብቻየን እየገፋሁት ነው 💔

4 simple ways to say thank you የኽብረለይ-ያክብርልኝ የመስግን- ምስጋና አቀርባለው ክብረት ይሃበለይ- ክብር ይስጥልኝ የቀንየለይ - አመሰግናለው https://t.me/tigrignaye

5 ways to say hi/hello to everyone (boy,girl,strange and guys) ሰላምታ ለመስጠት ምንጠቀማቸው ቀላል መንገዶች (ለየትኛውም ፆታ እና ቁጥር ይሆናል) ሰላም -ሰላም ከመይ - እንዴት ነህ/ነሽ/ናችሁ ደሓን ዶ - ድጋፍ ነሽ/ነህ/ናችሁ ሰላም ዶ - ሰላም ነው አማን ዶ - አማን ነው https://t.me/tigrignaye

I found it somewhere ena it's kill'n me kemr🤣🤣 Producer: MoE Director: Biranu Nega በBNB films የቀረበ አጓጊ እና ልብ አንጠልጣይ.... Anyways Good Luck this year exit lmtwsdu

አዋግዑኒ እባ አዋሩኝ እንጂ😔

መወልወሊ -መወልወያ መኾስተሪ -መጥረግያ ሳፋ- ራሕባ(ሒላብ፣ጎማ) ኩባያ -ኩባያ ማንካ-ማንካ ምድር ቤት -ወለል ጣራ-ሰማይ https://t.me/tigrignaye