cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

#ሔመርቅአገልግል Catering ለተለያዩ ዝግጅቶች ምግብ እናዘጋጃለን

የምበላውን ነው የምሸጠው👌👌👌👌 0911595662/0919181817

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 029
مشترکین
-124 ساعت
-37 روز
-1430 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
ሰውየው በቤቱ አንድ ትልቅ ዛፍ ነበረው አሉ፤ ይህ ዛፍ ህልውናው እንደትንጠለጠለበት ሁላ በእጅጉ ይንከባከበው ነበር።በቀን በቀን፤ሲመሽም ሲነጋም ወደ ዛፉ እየሄደ ምርጥ ጊዜ ያሳልፋል።ከእለታት አንድ ቀን ግን፤ ይህን ግዙፍ ዛፍ ትክ ብሎ ሲመለከተው  አንዳንድ ቅጠሎቹ ቀለማቸውን እየቀየሩ እየጠወለጉመምጣታቸውን ተመለከተ፤ ሰውየው ሃዘን ገባው። ምንም  እንኳን ዛፉ ትልቅ እና ግዙፍ ቢሆንም፤ እንደምንም ከዛፉ እላይ እየወጣ፤ የጠወለጉትን ቅጠሎች በውሃ ማራሱን ተያያዘው። ተመልሰው ነፍስ እስኪዝሩ ድረስ፤ ሽቅብ ወደ ላይ እየወጣ ቅጠሎቹን እየወለወለ በውሃ ያርሳቸዋል። ለብዙ ቀን እንዲህ ሲለፋ ቆየ፤ ምንም እንኳን የተቻለውን ያህል ቢለፋም ቅጠሎቹ አንድ በአንድ ከመድረቅ እና ከመጠውለግ አልዳኑም። በመጨረሻ ሰውየው ከልፋቱ ብዛት ደከመው፤ የነበረውም ውሃ በሙሉ አለቀበት። ቀስ በቀስ ዛፉ መሞት ጀመረ ይህ ሰው ሃይል እና ጉልበቱን እንዲሁም ሃብቱን በከንቱ አባከነው። የዛፉን ስር ውሃ እንደማጠጣት፤ የጠወለጉት ቅጠሎች ላይ ጊዜውን በማጥፋቱ፤ ዛፉን በሙሉ አበላሸው። ምን አልባት ብልህ ሆኖ ስሩን በውሃ ቢያርሰው ኖሮ፤ የጠወለጉት ቅጠሎች መልሰው ባበቡ፤ ሌሎችም ከመጠውለግ በዳኑ ነበር። አብዛኛዎቻችን እንዲህ ነን፤ ህይወታችን መታደግ የሚያቅተን፤ ትኩረታችን ሁሉ፤ ስራችን ላይ ሳይሆን ቅጠላችን ላይ ስለሆነ ነው። ቅጠሎቻችን ምንድን ናቸው? ባህሪያችን፤ ልምዳችን፤ ወይም ሌሎች የአስተሳሰባችን ውጤት የሆኑ ነገሮች ሊሆኑ ይችላሉ። ስራችን ግን ማንነታችን የሚበቅልበት አስተሳሰባችን ነው። ባህሪዎቻችን ወይም ተግባሮቻችን ሲጠወልጉ፤ ስራችንን እንደማስተካከል፤ ጊዜ እና ጉልበታችንን ለውጥ በማያመጡ ነገሮች ላይ እናጠፋለን። #አስተሳሰብና  #አመለካከታችን ላይ መስራቱ ቢቀድም በጎ ነው አለዚያ ከፈረሱ ጋሪው ቀደመ ይሆናል ነገሩ
نمایش همه...
👍 2 2
Photo unavailableShow in Telegram
አንድ አባት ከሞት አፋፍ ላይ ሆኖ ልጁን እንዲህ ሲል ተናገረው "ይህ የእጅ ሰዓት አባቴ የሰጠኝ ነው፤ 200 ዓመታት ሆኖታል። ነገር ግን ላንተ ከመስጠቴ በፊት ሂድ እና ሰዓት ቤቶች ስንት ሊገዙህ እንደሚችሉ ጠይቀህ ና።" አለው። ልጁም ጠይቆ መጣ እና "አሮጌ ስለሆነ 5 ብር እንገዛሃለን" እንዳሉት ነገረው። አባቱም ድጋሚ ሸቀጣሸቀጥ መሸጫ ሱቆች ጋር ሄዶ እንዲጠይቅ ይነግረዋል። ልጁም ጠይቆ ይመጣ እና አሁንም ከ5 ብር በላይ እንደማይገዙት ይነግረዋል። "ሙዚየም ሄደህ ጠይቅ" ይለዋል አባቱ። ልጁም ጠይቆ ከመጣ በኋላ "አንድ ሚሊዮን ብር እንደሚገዙኝ ነገሩኝ" አለ። አባቱም "እንድታውቅ የፈለኩት የአንተንም ትክክለኛ ዋጋ (ቦታ) የሚሰጥህ ትክክለኛ ቦታ ላይ እንድትገኝ እንጂ የተሳሳተ ቦታ ላይ ሄደህ ሳይሳካልህ ሲቀር እንዳትናደድ ነው። ምንጊዜም ያንተን ዋጋ የሚያውቁ ብቻ ናቸው ክብርም አድናቆትም የሚሰጡህ ስለዚህ የተሳሳተ ቦታ ላይ አትገኝ!! እናም ለዛ ነው ውድ እቃ ያለቦታው እርካሽ ነው ሚባለው
نمایش همه...
👍 5 1
የምበላውን ምግብ ነው የምሸጠው! ሰላም እንዴት ናችሁ ለመጭው የፋሲካ  በአል ክሺን ያለ የባለሙያ ዶሮ ወጥ ይፈልጋሉ እንግዲያውስ ወደ ሔመርቅአገልግ ጎራ ይበሉ በሔመርቅ አዘጋጅ የተዘጋጀ ልዩ ዶሮ ወጥ በአሉን በደስታ ያሳልፉ ወዳጅ ዘመድዎን ይጋብዙ 1ሙሉ ዶሮ ወጥ 4ሊትር 1ኪሎ አይብ 12እንቁላል 10ሁለት አይነት እንጀራ ያካተተና ቦነስ 2ሊትር ጠጅና ስናክ እንጨምራለን   ይደውሉልን ያላችሁበት ድረስ በነፃ እናደርሳለን 0911595662 0919181817 0983329947 https://t.me/hemerk_agelegl ጣዕሙ 100% የምተማመንበት ነው እርሶም 100% ተማምነውብን ወዳጅ ዘመድዎን መጋበዝ ይችላሉ👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌 ቀድማችሁ እዘዙ👍👍👍👍 ድፎ ዳቦም በትእዛዝ እንጋግራለን
نمایش همه...
6
Photo unavailableShow in Telegram
38አመት የአልጋ ቁራኛ የሆነውን መፃጉዕን እንደፈወሰ እግዚአብሔር አምላክ እኛንም ከዘረኝነት ደዌ በሽታ ይፈውሰን
نمایش همه...
3👍 2🙏 2
Photo unavailableShow in Telegram
#I sell the food I eat. "የምንበላውን ምግብ ነው የምንሸጠው" #ሔመርቅአገልግል ወዳጅ ዘመድዎን መጋበዝ ወይም ለተለያዩ ጉዳዮችና ፕሮግራሞች ምግብ አስፈልግዎት የመስሪያ ሰአትና ቦታ አጥተው ተጨንቀዋል? እንግዲያውስ ይሕን ጭንቀት የሚያቀል #ሔመርቅአገልግል አለሎት። ለሰርግ ለልደ ለምርቃት ለቤተዘመድ ስብስብ ለስራ ቦታ ዝግጅተቶች ለመዝናና ለተለያዩ ዝግጅቶች  ጥራት ያለው የፆምና የፍስግ የአገልግል ምግቦችን  በተመጣጣኝ ዋጋ እናቀርባለን እርሶም 100% ተማምነውብን ወዳጅ ዘመድዎን መጋበዝ ማስተዛዘን ይችላሉ አሁኑኑ ይደውሉ ይዘዙን ወደውጭ ሐገርም ዶሮ አሽገን እንልካለን 🚖በነፃ ትራንስፖር  ያሉበት ድረስ እናደርሳለን ስለጥራቱና ስለጣዕሙ ሀሳብ አይግቡ ምክንያቱም የምንበላውን ምግብ ነው የምንሸጠው 👇👇👇👇👇👇👇👇 Address :_Ethiopia City Addis Abeba https://wa.me/message/WGBYDIOIHBAOP1 https://t.me/hemerk_agelegl https://youtube.com/channelገ https://vm.tiktok.com/ZMLw3xwLf/ +251911595662 +251919181817 +251983329947 +251713007273

👍 1
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.