kelalsera ( ቀላል ስራ )
የተለያዩ የስራ ማስታወቂያዎች ስንለቅ በፍጥነት እንዲደርሶ የቤተሰባችን አባል ይሁኑ @jeremiahyaya
نمایش بیشتر📈 تحلیل کانال تلگرام kelalsera ( ቀላል ስራ )
کانال kelalsera ( ቀላል ስራ ) (@kelalsera) بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 54 358 مشترک است و جایگاه را در دسته متفرقه دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 54 358 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ невідомо، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 0 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 0 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 0% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً N/A% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 0 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 0 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاههای شخصی توصیف میکند:
“የተለያዩ የስራ ማስታወቂያዎች
ስንለቅ በፍጥነት እንዲደርሶ የቤተሰባችን አባል ይሁኑ
@jeremiahyaya”
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 19 اکتبر, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته متفرقه تبدیل کردهاند.
در حال بارگذاری دادهها
| 2 | 😀🚨 በአስቸኳይ የተላለፈ መልዕክት ለኢትዮጵያ አየር መንገድ የማርኬቲንግ ተፈታኞች!
የፅሁፍ ፈተናው ቅዳሜ መሆኑ ይታወቃል። ካለው ከፍተኛ ፉክክርና ውስብስብ ጥያቄዎች አንጻር ዝግጅት ለማድረግ የቀራችሁ 2 ቀን ብቻ ነው!
በAirline Gateway የሚሰጠው የ2 ቀን ልዩ የፈተና ስልጠና በይፋ ተጀምሯል። ብዙዎች እየተመዘገቡ ነው፤ እናንተም ጊዜ ሳታባክኑ አሁኑኑ ተመዝገቡ።
ለምን መመዝገብ አለባችሁ?
✅ ውስብስብና 'Tricky' የሆኑ ጥያቄዎችን የመስራት ስልት።
✅ የሰዓት አጠቃቀምና የፈተና ላይ ዝግጅት (Mindset)።
✅ እንደ አየር መንገድ ሰራተኛ የማሰብ ክህሎት።
✅ ቀደም ብለው ያለፉ ሰልጣኞቻችን ውጤታማነታቸውን የመሰከሩለት ስልጠና።
እንዴት መመዝገብ ይቻላል?
@airlinetutorialofficial
👆 ይህን በመጫን በመመሪያው መሰረት ተመዝገቡ | 0 |
| 3 | አድራሻ
Bios computer system,internet & movies
093 813 8090
https://maps.app.goo.gl/hLvvDyKT5JqZgk8C6 | 0 |
| 4 | بدون متن... | 0 |
| 5 | بدون متن... | 0 |
| 6 | የሚሸጥ ስልክ
Samsung Galaxy s20 ultra 5G
256 /12 Gb ram
ሰልፊ ካሜራ 40 Mp 4k
የጀርባ ካሜራ 108 Mp 8k
100x zoom
5000 mAh battry ሙሉ ቀን የሚቆይ
ለስራ ለ ቲክቶክ የሚሆን አሪፍ አሪፍ ቪዲዮና ፎቶ የሚያነሳ በጣም ፈጣን
ምንም እንከን ጭረት ግጭት የሌለበት ከተገዛ ትንሽ ጊዜ የተያዘ ዋጋ 33k
ድርድር አለው
ፈላጊ @ermiiway ወይም @jeremiahyaya አናግሩኝ | 0 |
| 7 | 💥 opening job💥
NATIONAL ID ETHIOPIA
ጀማሪ የምዝገባ ባለሙያ
በማንኛውም ዘርፍ ዲግሪ ካለ ያለምንም ተጨማሪ የስራ ልምድ መመዝገብ ይቻላል
መመዝገቢያ ሊንክ 👇👇👇
https://forms.gle/XscVm2zwjDYrhv2t8 | 0 |
| 8 | IMG_20231028_044643_436_kdmQAs | 0 |
| 9 | بدون متن... | 0 |
| 10 | የኢትዬጵያ ንግድ ባንክ በ 0 አመት
3ኛ ዘርፍ: IS Trainee
⭐️ Experience: 0 year
⭐️ Qualification: B.Sc. Degree in Computer Science, Information Science, MIS, Electrical and Computer Engineering or Information Technology and related fields
ዌብሳይት https://vacancy.cbe.com.et/
ዶክመንት ልካችሁ ለመመዝገብ @jeremiahyaya
______________________
4ኛ ዘርፍ : Trainee Engineer
⭐️ Experience: 0 year
⭐️ Qualification : B.Sc. Degree in Civil or Mechanical or Electrical or Construction technology and Management or Building or-Architectural or related Engineering Fields
ዌብሳይት https://vacancy.cbe.com.et/
ዶክመንት ልካችሁ ለመመዝገብ @jeremiahyaya
__________________________
5ኛ ዘርፍ : IS Graduate Trainee
⭐️Experience: - 0 year
⭐️ Qualification : M.Sc. Degree in Computer Science, Information Science, MIS, Electrical and Computer Engineering or Information Technology and related fields
ዌብሳይት https://vacancy.cbe.com.et/
ዶክመንት ልካችሁ ለመመዝገብ @jeremiahyaya
__________________________ | 0 |
| 11 | بدون متن... | 0 |
| 12 | IPhone 13 pro max እና ከሱ በላይ በላይ ያላቹ በተለያየ ምክንያት መሸጥ ምፈልጉ አውሩኝ @Doneeeeeeee11111 | 0 |
| 13 | بدون متن... | 0 |
| 14 | 📍መሀል ከተማ
መገናኛ እንግሊዝ ኤምባሲ አጠገብ
📞 +251 911 91 74 32
📞+251 907 00 90 80
በተለያዩ የካሬ አማራጮች
✈️ ባለ 2 መኝታ 138 : 157 ካሬ
✈️ ባለ 3 መኝታ 187 : 212 ካሬ
✈️ ባለ 4 መኝታ 240 : 258 ካሬ
✅ 10% ቅድመ ክፍያ
✅ 50% ባንክ አማራጭ
📍የህንፃው ተጨማሪ አገልግሎቶች
✈️ እስታንድ ባይ ጀኔሬትር
✈️ 5 ሊፍት ያለው
✈️ የመዋኛ ገንዳ
✈️ ፓርኪንግ
✈️ ጅም, እስፓ ,ሚኒ ማርኬት,
✈️ ቴራስ
✈️ የከርሰ ምድር ውሃ
For more info./ ለተጨማሪ መረጃ:
Telegram : @ssisay1
📞 +251 911 91 74 32
📞+251 907 00 90 80 | 0 |
| 15 | 💥💥 AMT 💥💥
የተቀሩት የ AMT 6 ዘርፎች
👉 ፓወርፕላንት ቴክኒሻን
👉 አቪዮኒክስ ቴክኒሻን
👉 ኤርፍሬም ቴክኒሻን
👉 ካቢን ሜንቴናንስ
👉 ስትራክቸር ቴክኒሻን
👉 ሜንቴናንስ ቴክኒሻን
ሲሆኑ እነዚን ለመሠዝገብ 2 አማራጭ አለ
አማራጭ 1:- የ 12 የኢንትራንስ ውጤት ፊዚክስ ,ማትስ እና ኢንጊሊሽ ቢያንስ 50 ያላቸው በ 12 ውጤት መመዝገብ ይችላሉ
አማራጭ 2:- በ ኤሌክትሮኒክስ /ሜካኒካል ኤሮኒውቲካል/ኢንደስትሪያል ኢንጅነሪንግ ወይም ከተጠቀሱት ተያያዥ በሆነ ዘርፍ ቢያንስ 10+3/ዲፕሎም/ ሌቭል 3 ወይም 4 ያላቸው
ዘርፉ ከላይ በተጠቀሱትና ተያያዥ ከሆነ እነዚህን 6 ዘርፎች በዲግሪም መመዝገብ ይቻላል
👉 እድሜ 18-25 👉 ቁመት ከ 160 ጀምሮ
የምዝገባ ቦታ ለ አዲስ አበባ ኦንላይን
ለክልል
አዳማ -ASTU / አምቦ / አርባምንጭ /አሶሳ/ባህር ዳር/ድሬዳዋ /ጎንደር//ጅግጅጋ/ጅማ/ሰመራ/ወልቂጤ ዩኒቨርስቲ /
ወሎ ዩኒቨርስቲ ደሴ/ሀረማያ ዩኒቨርስቲ ሀረር ካምፓስ/መዳ ወላቡ ዩኒቨርስቲ ሮቤ/ወለጋ ዩኒቨርስቲ ነቀምቴ/ቦረና ዩኒቨርስቲ ያቤሎ/ነገሌ ቦረና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ነገሌ እና ሀዋሳ ኤርፖርት
☝️በአካል በመሃድምዝገባ የሚደረግባቸው ቦታዎች ናቸው።
አዲስ አበባ ምዝገባ ኦንላይን ነው በአካል የለም
የኦንላይን መመዝገቢያ ሊንክ ሰኞ ነሀሴ 4 ይለቀቃል
ዶክመንት ልካቹ እኛ ምዝገባውን አርገን ኮንፈርሜሽን እንድንልክ ለምትፈልጉ @jeremiahyaya እና @ermiiway አናግሩኝ
💥 መልካም እድል 💥 | 0 |
| 16 | live tejemerosl
https://vm.tiktok.com/ZMMbxN9MJ/ | 0 |
| 17 | 💥💥 የፈተና መለማመጃ 💥💥
በድጋሚ ፈተናውን መለማመድ ፈልጋቹ ቦቱን መቀላቀል ላልቻላቹ ተጨማሪ መለማመጃ የፈተና ጥያቄዎች በደንብ ተለማመዱበት ትክክለኛ መልሶቹን ወደ በኃላ ይለቀቃሉ 👍 | 0 |
| 18 | #🔺🔺🔺 LIVE ALERT 🔺🔺🔺
ያሁኑ ቅዳሜ ሚያዝያ 18 ከምሽቱ 2:00 ሰአት ጀምሮ ኤርላይንስ ቴክኒሻንን
የተመለከተ ከተለያዩ በዘርፉ ልምድ ካላቸው እንግዶች ጋር በመሆን የላይቭ ፕሮግራም ይኖራል
ላይቩ እንደተጀመረ ሊንኩን @Ethio_Aviators የቴሌግራም ቻናል ሊንክ ስለሚቀመጥ ገብታችሁ መከታተል እንዲሁም ገስት በመግባት ጥያቄ መጠየቅና ለጥያቄዎቻችሁ መልስ ማግኘት ትችላላችሁ።
መልካም ቆይታ | 0 |
| 19 | በቅርቡ ተደርጎ በነበረው የካቤን ክሩ ምዝገባ በአዲስ አበባ በኦን ላይን ተመዝግባቹ ስክሪኒንግ ላረጋችሁ በክልሎች ደግሞ በአካል ለተመዘገባችሁ የ ፅሁፍ ፈተና ጥሪ ተደርጓል ፈተናው ነሀሴ 18 ዝርዝሩን በዚ ሊንክ መመልከት ትችላላችሁ ሊንክ 👇👇
https://corporate.ethiopianairlines.com/AboutEthiopian/careers/results | 0 |
| 20 | የማርኬቲንግ ጥሪ ቪዲዮ | 0 |
