cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ECAEchannel

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
470
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
+1930 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Repost from N/a
01.jpg16.91 MB
02.jpg16.88 MB
03.jpg15.69 MB
04.jpg9.54 MB
05.jpg17.07 MB
06.jpg16.98 MB
07.jpg7.55 MB
08.jpg17.70 MB
09.jpg16.23 MB
010.jpg18.41 MB
Repost from N/a
013.jpg18.24 MB
Repost from N/a
ሚድሮክ ወርቅ ማዕድን በአካባቢ ጥበቃ የ"ISO 14001:2015 Environmental Management system" መስፈርቶችን በማሟላት ዓለማቀፍ የምስክር ወረቀት አገኘ። የምስክር ወርቀቱን የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጀማል አህመድ ተረክበዋል። ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ሰኔ 25/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ *************** ሚድሮክ ወርቅ የምስክር ወረቀቱን በዛሬዉ ዕለት ከኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት (Ethiopian Conformity Assessment Enterprise Certification) ተቀብሏል። የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የማዕድን ዘርፍ አካል የሆነዉ ሚድሮክ ወርቅ በአካባቢ ጥበቃ የአለም አቀፍ እውቅና ያለው የምስክር ወረቀት ተበርክቶለታል በኢትዮጵያ ተስማሚነት ምዘና ድርጅት የኦፕሬሽን ዘርፍ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ አቤል አምበርብር የኢትዮጵያ ተስማሚነት ምዘና ድርጅት ከ2001 ጀምሮ በአለም አቀፍ ደረጃ የተቀመጡ መስፈርቶች ላይ በማተኮር የምርት፣ የሲስተም፣ የስራ ላይ ደህነነትና አከባቢ ጥበቃ ላይ ጥናት በማድረግ የምስክር ወረቀት በመስጠት በኢትዮጵያ 9 ከተሞች ቅርንጫፎችን በመክፈት እየሰራ እንደሆነ ገልፀዋል፡፡ ሚድሮክ ወርቅ በአከባቢ ጥበቃ ሁሉንም አለም አቀፍ መስፈርቶች በማሟላት የምስክር ወረቀቱን በማግኘቱ እንኳን ደስ አላቸሁ ብልዋል። የኢትዮጵያ ተስማሚነት ምዘና ድርጅት የዋና ዳይሬክተር ተወካይ አቶ ጋሻው ተሰፋዬም በበኩላቸው እኛ እንደ ድርጅት በደንብ ጥናት አድርገን ነዉ የምስክር ወርቀቱን የሰጠነው የሚድሮክም እድገት የማይቆም መሆኑን በመረዳት በርትቶ መስራት አለበት ብልዋል። በተጨማሪም እውቅናው በዘርፉ ምዘና የሚያደርጉ International Accreditation Forum (IAF) እና የኬንያ ተስማሚነት ምዘና ድርጅት ያሉ ዓለማቀፍ ድርጅቶች ጭምር ያረጋገጡት ነውም ብለዋል አቶ ጋሻው። የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጀማል አህመድ የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት የሀገሪቱ ቀኝ እጅ የሆነዉ ሚድሮክ ወርቅ ማዕድን በአከባቢ ጥበቃ ላይ የሚሰራቸው ተግባራት ላይ ጥልቅ ጥናት በማድረግ አለም አቀፍ ምስክር ወረቀቱን በመስጠቱ ምስጋናቸውን አቅርበዋል፡፡ የሚድሮክ ወርቅ ማዕድን በሻኪሶ አከባቢ የማሕበራዊ ኃላፊቱን በከፍተኛ ሁኔታ እየተወጣ መሆኑን ገልፀው ለአብነትም ደረጃውን የጠበቀ አጠቃላይ ሆስፒታል ግንባታ፣ የንፁህ መጠጥ ዉሃ አቅርቦት፣ የትምህርት ቤት ግንባታ እንዲሁም ከ7.2 ኪሎ ሜትር በላይ የአስፓልት መንገድን በመስራት ለማህበረሰቡ ትልቅ ፋይዳ ያላቸዉን ስራዎች ማበርከቱንም አቶ ጀማል ገልፀዋል።
نمایش همه...
نمایش همه...
Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.

👍 2
የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት እና የኢትዮጵያ ስነልክ ኢንስቲትዩት ሰራተኞች ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ለተሟላ ሃገራዊ ክብር ነጻነት እና ሉዓላዊነት በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ ውይይት አካሄዱ፡፡ ሰኔ 2016ዓ.ም አዲስ አበባ (ኢተምድ) ========================== የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት እና የኢትዮጵያ ስነልክ ኢንስቲትዩት አመራሮችና ሰራተኞች የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ፖሊሲ አቅጣጫዎችን እና ከተረጂነት አስተሳሰብ መላቀቅ እና በቤተሰብ ደረጃ የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ አስፈላጊነት በሚል ጭብጥ ዙሪያ ውይይት አካሂደዋል፡፡ ለውይይቱ የተዘጋጀውን መነሻ ጽሑፍ የኢትዮጵያ ስነልክ ኢንስቲትዩት ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ ፍቅረአብ ማርቆስ ለሰራተኞች አቅርበዋል፡፡ አቶ ፍቅረአብ የውይይቱን አላማ ሲያሥረዱ በሀገራችን ስር ሰዶ የቆየውን የተረጂነትና ልመና አስተሳሰብ በማስወገድ ህዝቡን ወደ ላቀ የምርታማነት ደረጃ ማሸጋገርና በቤተሰብ ደረጃ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥና ሀገር በቀል የአደጋ ስጋት አይበገሬነትን ለማረጋገጥ የፌደራል ተቋማት ሚናን መለየት እና መግባባት መሆኑን አብራርተዋል፡፡ እንደ አገር የተዘጋጀውን የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ፖሊሲ ወደ ተቋም በመውሰድ የሥራ አካል በማድረግ ሁሉም የመንግስት ተቋማት የበኩላቸውን ድርሻ በማበርከት ለተግባራዊነት መትጋት የሚያስፈልግ መሆኑን በመግለጽ የጋራ ግንዛቤ መፍጠር አስፈላጊ መሆኑንና ሰራተኞች ከውይይቱ ያገኙትን ግንዛቤ ወደ ተግባር በመለወጥ የበኩላቸዉን ድርሻ መወጣት ይገባል ብለዋል፡፡ በቀረበው የውይይት መነሻ ጽሑፍ ላይ ከሠራተኞች ሀሳቦች ተነስተው ውይይት ተደርጎባቸዋል፡፡ በውይይቱ ማጠቃለያ የኢተምድ ኦፕሬሽን ዘርፍ ም/ዋና ዳይሬክተር ባስተላለፉት አቶ አቤል አንበርብር ባስተላለፉት መልእክት ተረጂነት ኢትዮጵያዊነትን የማይመጥን ክብረ ነክ ልምምድ መሆኑንና ሁሉም የማህበረሰብ አካል ይህንን ወስዶ እንደሀገር ከዚህ ልንሻገር ይገባል፤ የመንግስት ሰራተኛውም በተሰማራበት የሙያ መስክ በስነምግባር በማገልገል ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ ከተረጂነት መላቀቅ ይገባል ብለዋል፡፡
نمایش همه...
👍 2
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
Ethiopian Conformity Assessment Enterprise Gained Additional Accreditations in the field of ISO 14001:2015 and ISO 22000:2018 from KENAS. June 28,2024 Addis Ababa (ECAE) ====================== Ethiopian Conformity Assessment Enterprise (ECAE) is providing internationally recognized and accepted conformity assessment services based on ISO/IEC 17025 (Laboratory Testing), ISO/IEC 17020 (Inspection), ISO/IEC 17021 Management Systems and ISO/IEC 17065 (Product certification). By expanding the scope of its services, ECAE gains 10 additional international accreditation scopes from Kenya Accreditation Service (KENAS) in the field of ISO 14001:2015 Environmental Management System (EMS) and ISO 22000:2018 Food Safety Management System (FSMS). Consumers demand goods and services that adhere to strict requirements for environmental performance, safety, and quality in today's business world. Companies must make sure their goods and services abide by all applicable laws and standards in order to live up to these consumers' expectations. Organizations may show their dedication to quality and compliance and obtain a competitive edge in their industry by becoming certified by accredited Conformity Assessment Body (CAB). Due to the aforementioned facts, ECAE is demonstrating its commitment to quality assurance by enhancing its service delivery capacity continually to enable it to carry out its assigned responsibilities effectively, broadening the scope of its services by demonstrating its competency through accreditation in accordance with the respective standards IAF, Accreditation Body (AB) requirements.
نمایش همه...
👍 2
ኢተምድ በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ስር ለሚገኘው ሚድሮክ ወርቅ ማዕድን ኃ/የተ/የግ/ማ ሰርተፊኬት ሰጠ፡፡ ሰኔ 19 ቀን 2016ዓ.ም አዲስ አበባ (ኢተምድ) ==================== የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ስር ለሚገኘው ሚድሮክ ወርቅ ማዕድን ኃ/የተ/የግ/ማ በአካባቢ ጥበቃ ሥራ አመራር ሥርአት (ISO:14001፡2015 Environment Management Systems/EMS/ ሰርተፊኬት ሰጠ፡፡ የኢተምድ የኮርፓሬት ዘርፍ ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ ጋሻው ተስፋዬ ሰርተፍኬት የመስጠት መርሃ ግብሩ ላይ በመገኘት በአካባቢ ጥበቃ ሥራ አመራር ሥርአት ዓለም አቀፍ የአሠራር ሥርዓትን ለመተግበር ግሩፑ ላሳየው ተነሳሽነትና ቁርጠኝነት ለድርጅቱ የሥራ አመራር አባላት እና ለሠራተኞቹ ያላቸውን አድናቆት በመግለፅ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልእክት አስተላልፈዋል፡፡ በሜድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የማእድን ክላስተር ም/ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ዱላ መኮንን በአካባቢ ጥበቃ ሥራ አመራር ሥርአት ሰርተፊኬት ለማግኘት ኢተምድ ላደረገላቸው ሙያዊ የኦዲት ስራዎችና ለተሰጣቸው ሰርተፍኬት አመስግነው፤በቀጣይም የአካባቢ ሥራ አመራር ሥርአትን ጨምሮ ሌሎች የሥራ አመራር ሥርዓቶችን በማጣመር በመተግበር ጥራትን ለማረጋገጥ የሶስተኛ ወገን የማረጋገጫ አገልግሎት ለድርጅቶች ቀጣይነት የሚኖረው አስተዋፅኦ መሰረታዊ በመሆኑ የተጀመረውን ሥራ በሌሎች ዘርፎችም ለማስቀጠል በጋራ መስራት የድርጅታቸው ፍላጎት መሆኑን ሰርተፍኬቱን ከኢተምድ የኮርፓሬት ዘርፍ ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ ጋሻው ተስፋዬ በተቀበሉበት ጊዜ ገልፀዋል፡፡
نمایش همه...
👍 3
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.