cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ቃል ነበር

በመጀመርያ ቃል ነበር ። Instagram- https://www.instagram.com/kale_nebr/ Tik Tok- tiktok.com/@kaleneber YouTube- https://youtube.com/@kale-neber?si=7mz9P4aBlGFd-UEG Me- @allebne

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
495
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-77 روز
-1230 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Repost from Ethio telecom
Photo unavailableShow in Telegram
ጥርን ለኢትዮጵያ የልብ ሕሙማን ህጻናት! በዚህ ወር በማሕበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለኢትዮጵያ የልብ ህሙማን መርጃ ማዕከል እንለግሳለን! እርስዎም ይፋዊ የማሕበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ! ቴሌግራም፡ https://t.me/ethio_telecom ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/ethiotelecom ኢንስታግራም ፡https://www.instagram.com/ethiotelecom/ ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/ethio-telecom ዩትዩብ፡ https://www.youtube.com/c/EthiotelecomETH ቲክቶክ፡ http://www.tiktok.com/@ethio_telecom?lang=en ዘላቂ የጋራ ማህበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ! #MatchingFundForSustainableFuture #Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
نمایش همه...
👍 4
نمایش همه...
Ethio telecom

The first Telecom operator in Ethiopia

https://t.me/EthiotelecomChatBot

👍 3
መልካም እና አንብቦ ሚጨርስ ታጋሽ ልብ ከሌላቹ ከፍፁም ለማንበብ አታስቡት። ይህን አንዲት ሚስኪን እናት እያለቀሰች እምትለምንህ/ንሽ የመልካምነት ጥሪ ነው። በቀን አንድ ብር ሳታወጡ የአንዲት እናትን እንባ አብሳቹ የልጇን ተስፋ ምታስቀጥሉበት ታላቅ እድል እነሆኝ። ከዛሬ ጥር አንድ ጀምሮ ወሩን ሙሉ ከአስር በሚበልጡ ማክበራዊ ድረገፆች ላይ ethio telecomን 👉ስትከተሉ ሰላሳ ብር 👉በየአንዳንዱ ሼር አስር ብር ለኢትዮጵያ የልብ ህሙማን መርጃ መአከል እንደማያገባ እና የሚያገኘውን ትርፍ 110% አንደሚሰጥ። ታዳያ ከዚህ በላይ ምን እድለኝነት አለ አሁኑኑ AT TELEGRAM AT INSTAGRAM AT YOUTUBE AT TIKTOK AT X(ቲውተር) AT FACEBOOK የዋናው የEthio telecom እና Telebirr ቻናሎችን ይከተሉ እና ዝምብለው ሼር በማድረግ ካጡ እንኳን save message ወይም ለኔ ለራሴ በዚው አካውንት ሼር በማድረግ በቀን በመቶዎች እና በሺዎች የሚቆጠር ብርን በነፃ ይርዱ። በመልካምነት የለቅሶ ፊቶችን እናብስ እባካቹ ማንም እድል አቶ እንጂ መርዳትን ሚጠላ የለም።አሁኑኑ መታቹ Ethio telecomን በtelegram እና YouTube subscribe አድርጉ በቀሩት ደሞ Follow አርጉ Shareም ጨምሮ እባካቹቹ። 🙏ይህንንም ፅሁፍ በተቻላቹ መጠን ሼር እባካቹ ብዙ ነብሶች እናንተን እየጠበቁ ነውኮ።
نمایش همه...
👏 4
በመጀመሪያ ለሁላችሁም "እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን እንሁም ለአምላካችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት ቀን በሰላም አደረሳችሁ።" እናም ሁለት ሀሳቦችን ላጋራቹ +ክርስቶስ ሲወለድ ለአለም ደስታ እንደሆነው ሁሉ ገና ከመወለዱ ከሱና ከመጥምቆ ዩሀንስ በቀር ለብዙ እናቶች ልጅ አልባነት ሰበብ ነው የክርስቶስ መወለድ።ይሄ ደሞ በክርስትና ምድር ላይ ደስታም ሀዘንም መንታ ሆነው ተቻችለው ሊሄዱ መቻላቸው ነው። +ሁለተኛው ደሞ ስለመለየት እና ስለመመረጥ ነው:- አምላክ ሰው ሲሆን ሲያለቅስ እትብቱ ሲቆረጥ ብቻ ብዙውን ነገር ለመጀመሪያ ግዜ ያዩት የትኞቹም ነገስታት ወይም ባለፀጎች አደሉም ይልቁኑ ከብቶች በጎች ናቸው ታዲያ እናንተስ የተሻለው የተመረጠው እና ልዩ የሆነው ነገር ላይደረግላችሁ እንዴት አይሆንም? ይህን እያሰባቹ አክብሩ መልካም በአለ ገና
نمایش همه...
🥰 8
subscribe እያረጋቹ አንጂ
نمایش همه...
3👍 2
video ላላቹ እና ለሁሉም ከላይ ያለው video ተመልከቱት። በpoll መሰረት በናንተው ድምፅ እንቀጥላለን ግን የሁሉንም ምርጫ ባከበረ መልኩ። አመሰግናለሁ።
نمایش همه...
👍 1
نمایش همه...

〰የማደግ ለውጥ〰          ለማየት ምሞከር ምፈልገው ነገር ስለ ለውጥ ስፍራዎች ምንነትና ባህሪያት እንዲሁም እውነት የለውጥ ስፍራዎች ለኛ ያላቸውን ተገቢነት እና የለውጥ ስፍራዎች ሁሉ የማደግ የለውጥ ስፍራ ማለት እንችላለንን? የሚለውን ሀሳብ በኔ አረዳድ ለእናንተ ውድ ለሆናችሁት ሚተላለፍ ብቻ ነው።                      ///        የለውጥ ስፍራ ማለት የነበርንበት ቦታ አለመገኘት ነው በማለት መግለፅ ይቀላል ም/ክ ለውጥ የሚለው ቃል የምናቀውን አልያ ያለንበትን የሚተካ እና ያንን ቦታ ሊያሲዘን የሚችል የቱንም ለውጥን ስለሚገልፅል ነው።      የህይወት ለውጥ የመኖርን መልክ የሚለውጥ መሆኑ ብዙዎችን ያስማማል፤ ይህ ደሞ ነገሮችን የምንመለከትበት መንገድ በመቀየሩ የእይታ ለውጦች ህይወታችን ላይ የማናቃቸውን ቀናት ያላየናቸውን ቦታዎች እንድናዳርስ እና እንድናይ ያስገድዱናል።        ፍላጎታችን ላይሆን ቢችልም እንደሚባለው ዝናብ ላይ ተቁሞ አለመበስበስ እንደማይሆነው ሁሉ የለውጥ ቦታዎች የሚያሳዩንን አዳዲስ ምድሮች አለመርገጥ በአዲስ ፀሀይም አለመሞቅ አይቻለንም።        ልክ ድፍን የእስራስ እንጨትን ከመቅረጫ ገብቶ ቦታ እንደሚይዘው ሁሉ እነዛ የለውጥም ስፍራዎች ላይ ብንገኝም እዛ ለመቆየት መምሰል አልያ ለዛ መመቸታችን ሃላፊነታችን ነው። ወደመልሱ ስመለስ       ከቀላሉ ስንጀምር የለውጥ ስፍራዎች የማደግ ናቸው ማለት ይቻላል ሁሉም እኮ እድገት መልካም ወደምንለው ብቻ ግን አለመሆኑን በማስታወስ ልዝጋው።        ለኛ ያለው ተገቢነትስ ስንል በህይወት ምርጫነት እማምን ሰው በመሆኔ ማንም የለውጥ ስፍራ ላይ በሶስት መንገድ የለውጥ ስፍራ ላይ ልንገኝ እንችላለን። 1በኛ ሙሉ ፍቃድ 2ሌሎች በኛ ላይ ያላቸው ሀይል 3የተፈጥሮ ሀይል        ስለዚህ በነዚህ ገፊነት ከለውጥ ስፍራ እንገኛለን ስለዚህም እንደሶስቱም የቦታው በሀሪ ይለያያል በአጭሩ ✔️በራሳችን ፈቃድ የምንገኝበት ሁሉንም በመጠየቅና በማስተዋል ስለሆነ ብዙውን ነገር የኛ ፈቃድ ላይ የተመሰረተ ነው፤ተጠያቂነቱም የኛ ስለሆነ ብንፈራም ሁሉም የኛ ነው። ✔️ዋናው ደሞ ትኩረቴ ሌሎች በኛ ላይ ያላቸው ሀይል ነው ይህ የብዙዎቻችን ህይወት ላይ መመለስ የማንችላቸውን ብዙ ለውጦች ችግሮችን የተሸለምንበት ነው።እራሴን ጨምሮ አንድ በአንድ የአለምን ህዝብ ሁሉ ያሳመመ ያሳጣና ብቻ የጣለ ነው፤በቀላሉ ለምን በሚል ጥያቄ እንሻገር ➖ የኛ ማነስን በሚያሳይ መልኩ ወደኛ ስለሚመጡ ➖የኛ በቂነት ላይ እምነት ስለሌለን ወዘተ ምክንያቶች ሊሆኑ ይችላሉ።    በብዙ ሱሶች ውድቀቶች ማጣቶች ሞቶች ውስጥ ያሉ ሰዎች ሰበብ ይህ ነው አናቅም ይቅርብን እኔ አላንስም ያልፋል ይቻላል ይቅራ ማለት በጣም ከብዶን። ✔️የተፈጥሮ ደሞ ማንም ይከፋበት ዘንድ አያጉረመርምም።ምክንያቱም ለማንም እንዴትም አይቀየርም አልያ ለምን ተብሎ የመሻት የሆነ መልስ የለውም። ተገቢነቱም ደሞ የመጡበት ምክንያት ይሀያያል በኛ ፈቃድ ለሆነው በደንብ ይገባናል በሌሎች ሀይል ደሞ የኛ ድርሻ99%ሲሆን 1%ሌሎቹ ያላቸው ሀይል ነው(ግን አዘንጉ ነጭ ልብስ ላይ አንድ ጥቁር ነጥብ ነው ሚታየውም ሚረብሸውም) የተፈጥሮ ደሞ በጣሙኑ በአስተማሪና በመካሪነቱ አለምን ሚያስማማ ነው። በዚህ ጨረስኩ ስላነበባቹሁት እያመሰገንኩ ጥያቄ አስተያየት ካላቹ @allebne ላይ ፃፋልኝ። እንዲህ ያሉ ሀሳቦችን በሁሉም አማራጭ ሊያገኙን ይችላሉ። በመጀመርያ ቃል ነበር ። Instagram- https://www.instagram.com/kale_nebr/ Tik Tok-  tiktok.com/@kaleneber YouTube- https://youtube.com/@kale-neber?si=7mz9P4aBlGFd-UEG Telegram- t.me/Ethiopians15 በድጋሚ አመሰግናለሁ #share አይዘንጋ።
نمایش همه...
ቃል ነበር on TikTok

@kaleneber 7 Followers, 0 Following, 26 Likes - Watch awesome short videos created by ቃል ነበር

👍 2
👍
👏
👊

یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.