fa
Feedback
ሂዳያ መልቲሚዲያ | ʜɪᴅᴀʏᴀ ᴍᴜʟᴛɪᴍᴇᴅɪᴀ

ሂዳያ መልቲሚዲያ | ʜɪᴅᴀʏᴀ ᴍᴜʟᴛɪᴍᴇᴅɪᴀ

رفتن به کانال در Telegram

- አንዳንድ ማስታወሻና ምክሮች - ታሪኮች እና ግጥሞች - አጫጭር የዳዕዋ ቪድዮዎች - የተለያዩ ደርሶችና ፈታዋዎች - ጥያቄና መልስ ፕሮግራሞች የሚጋሩበት የሆነ ቻናል ነው። Join እና Share በማድረግ አጋርነታችሁን ግለፁ!! 🔘በተጨማሪም የዩቱብ ቻናላችን ይቀላቀሉ! https://www.youtube.com/@hidaya_multi 🗳ለአስተያየት @annafiabot ይጠቀሙ!

نمایش بیشتر
2 510
مشترکین
-324 ساعت
-137 روز
-7630 روز
آرشیو پست ها
Repost from N/a
የዕለተ ረቡእ የአደብ ተከታታይ ትምህርት ክፍል - 2 የ “ الأدب العشرة " / አስሩ አደቦች ማብራሪያ የኪታቡ ፀሓፊ፦ الشيخ صالح العصيمي/ሸይኽ ሷሊሕ ዑሶይሚይ
الْأدَبُ الْأَوَّلُ: إِذَا لَقِيتَ مُسْلِمًا فَيسَلِّمْ عَلَيْهِ قَائِلًا: «السَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكَاتُهُ»، وَإن سَلَّمَ عَلَيْكَ فَقُلْ «وَعَلَيْكُمُ السَّلَام وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكَاتُهُ».
የመጀመሪያው አደብ፦ ሙስሊምን ስትገናኝ «አሰላሙ ዐለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱህ» በማለት ሰላምታን አቅርብ፤ ሰላምታ ከቀረበልክ «ወዐለይኩም ሠላም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱህ» በማለት መልስ።
ማብራሪያ
፦ የመጀመሪያው አደብ
የሰላምታ አደብ
ሲሆን በውስጡ ሶስት ነጥቦችን ይዟል። እነሱም፦ 1. «ሙስሊምን ስትገናኝ…ሰላምታን አቅርብ» የሚለው አ.ነገር ማንኛውንም ሙስሊም ስንገናኝ ሰላምታ ማቅረብ ሱና መሆኑን መገናኘት እስከተባለ ድረስ በአካልም ይሁን በሌላ(እንደ ስልክ) ያለውንም ያካትታል። 2. ሰላምታ ለማቅረብ የምንጠቀመው አ.ነገር “አሰላሙ ዐለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱህ» ነው። 3. ሙስሊሞች ሰላምታ ሲያቀርቡ ሰላምታን መመለስ ግዴታ ሲሆን የምንመልሰውም «ወዐለይኩም ሠላም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱህ» በማለት ነው።
ማስታወሻ
-.
ሰላምታን ማቅረብ ሱና ሲሆን ሰላምታን መመለስ ግን ግዴታ ነው። -. በፅሁፍ ሰላምታን በምናቀርብ ጊዜ አሳጥሮ መፃፍ የተከለከለ ነው።
https://t.me/fawaid_00

Repost from N/a
የዕለተ ረቡእ የአደብ ተከታታይ ትምህርት ክፍል - 1 የ “ الأدب العشرة " / አስሩ አደቦች ማብራሪያ የኪታቡ ፀሓፊ الشيخ صالح العصيمي/ሸይኽ ሷሊሕ ዑሶይሚይ
بِسْمِ اللهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِيمِ إِعْلَمْ هَدَانِي اللهُ وَإِيَّاكَ لِأَحْسَنِ الْأَخْلَاقِ - أَنَّ مِنْ أَعْظَمِ الْآدَابِ عَشَرَةً:
ራሕመቱ ሰፊ በሆነው፤ ለየት ባለ መልኩ ለሙስሊሞች የሚያዝን በሆነው አላህ ስሞች ታግዤ እጀምራለሁ። እወቅ! “አላህ እኔንም አንተንም ለመልካም(ያማረ ለሆነ) ስነ ምግባር ይምራን” ከታላላቅ አደቦች/ስነ ምግባሮች መካከል እነዚህ አስሮቹ ናቸው።
አደብ
ማለት ጠቅለል ባለ መልኩ መልካም ነገሮቸን መያዝ ማለት ሲሆን; ሶስት ክፍሎች አሉት።
እነሱም፦ -. ከአላህ ጋር፦ በሱ ማመን እሱን በብቸኝነት መገዛት እና እሱን መታዘዝ -. ከመልእክተኛው ጋር፦ በሳቸው ማመንና መከተል -. ከፍጡራን ጋር፦ መልካም የሆነን መኗኗር ከነሱ ጋር መኖር ናቸው።
እነዚህ አደቦች; ከቁርአን እና ሐዲስ እንዲሁም ጤነኛ ከሆነ አካባቢያዊ ባህል ይያዛሉ።
ይህች ሪሳላ የሰው ልጅ ዕለት ተዕለት የሚገጥሙትን ጉዳዮች አስመልክቶ የተዘጋጀች ስትሆን፤ ዘወትር ረቡዕ ትርጉምና ማብራሪያ ይለቀቃል።

Repost from N/a
የማአለዳ መልእክት #003 عَنْ مُعَاذِ بْنِ جَبَلٍ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ أَخَذَ بِيَدِهِ وَقَالَ:
«يَا مُعَاذُ، وَاللَّهِ إِنِّي لَأُحِبُّكَ، ثُمَّ أُوصِيكَ يَا مُعَاذُ لَا تَدَعَنَّ فِي دُبُرِ كُلِّ صَلَاةٍ تَقُولُ: اللَّهُمَّ أَعِنِّي عَلَى ذِكْرِكَ وَشُكْرِكَ وَحُسْنِ عِبَادَتِكَ» (رواه أبو داود والنسائي بإسناد صحيح)
ከሙዓዝ ኢብኑ ጀበል በተላለፈ ሐዲስ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እጁን ይዘውት እምዲህ ብለውታል;
«አንተ ሙዓዝ ሆይ እኔ ለአላህ ብዬ እወድሀለሁ; በእያንዳንዱ ሰላት መጨረሻ ላይ “አላህ ሆይ! አንተን በማስታወስ፤ አንተን በማመስገን እና መልካም(ያማረ) የሆነን መገዛት እንድገዛክ አግዘኝ” ማለትን በፍፁም እንዳትተው አደራ እልካለሁ።»
አቡዳውድ እና ነሳኢይ ሶሒሕ በሆነ ሰነድ ዘግበውታል።

የዕለተ ማክሰኞ የፊቅህ ተከታታይ ትምህርት ክፍል - 1 የዉዱእ እና ትጥበት ምእራፍ
ዉዱእ ማለት፦ በሸሪዓው ተለይተው የተቀመጡ የሰውነት አካላትን ማጠብና ማበስ ማለት ነው።
የዉዱእ መስፈርቶች 10 ናቸው። እነሱም፦ 1. ሙስሊም መሆን 2. ዓቅል ጤነኛ መሆን 3. የሚለይ መሆን 4. ዉዱእ ለማድረግ ማሰብ(ኒያህ) 5. ኒያውን እና ተግባሩን አንድ ላይ ማስኬድ/ ዉዱእን እያደረጉ ላቋርጥ ብሎ አለማሰብ ማለት ነው። 6. ዉዱኡን ግድ የሚያደርገው ነገር መቋረጥ 7. ከዉዱእ በፊት ኢስቲንጃእ ወይም ኢስቲጅማር ማድረግ 8. ዉሀው ንፁህ መሆን 9. ዉሀው ሰውነት ጋር እንዳይደርስ የሚከለክሉ ነገሮችን ማስወገድ 10. ሽንት አልቆም ያለው፤ የበሽታ ደም የሚፈሳት ሴት የሰላቱ ወቅት መግባት አለበት https://t.me/fawaid_00

ሙስሊሞች በሙሉ - እውነቷን እንወቅ ከሐቋ እንግጠም - ሌላን እንጠንቀቅ ማስረጃን እንውደድ - ይቅር መረበሹ ለሸዋል ፍቺ በዓሉን ለሚሹ በዓሉ የዒድ ትልቅ እንጂ- የለውም ትንሹ! መፈብረክ አንወድም
ሙስሊሞች በሙሉ -                     እውነቷን እንወቅ ከሐቋ እንግጠም -                    ሌላን እንጠንቀቅ ማስረጃን እንውደድ -                      ይቅር መረበሹ ለሸዋል ፍቺ                   በዓሉን  ለሚሹ በዓሉ የዒድ ትልቅ              እንጂ- የለውም ትንሹ! መፈብረክ አንወድም -                    ከሱናው ነን እኛ መመሪያ ደርሶናል -                       ከሰማዩ ዳኛ ሐቁን እንሰብካለን -                     ሂዳያን አንሰርቅም ዒዳችን ታላቅ ነው -                ትንሽ ዒድ አናውቅም! t.me/hidaya_multi

🎉 Welcome to Ads Galaxy! Your channel has been successfully connected. Start earning by posting quality ads. How it works: ✅
🎉 Welcome to Ads Galaxy! Your channel has been successfully connected. Start earning by posting quality ads. How it works: ✅ Get matched with quality ads ✅ Post ads on your schedule ✅ Earn instantly Earning Potential: 💰 10K subscribers = up to $20/day 💰 50K+ subscribers = up to $50+/day No upfront costs. No stress. Just post and earn! 💵 📱 Visit Ads Galaxy

رمضان مبارك ረመዳን ሙባረክ RAMADAN MUBARAK እንኳን ለ 1447ኛው የረመዷን ወር ጾም አሏህ በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ! ወሩን በዒባዳ ከሚጠቀሙት እና መልካም ምንዳ ከሚፃፍላቸው ያድርገን! ኣሚን አቡ ሁዘይፋ ሱልጧን ከድር الحمدالله شهركم مبارك! تقبل الله منا ومنكم صالح الاعمال

#የሻዕባን_ወር_አያመል_ቢድ_ፆም (በኢስላማዊው የቀን አቆጣጠር የወሩ13ኛው,14ኛው,15ኛው ቀን) ፆም በአላህ ፍቃድ እንደ ሀበሻ አቆጣጠር በ24/05/2018 ዓ.ል ነገ እሁድ ይጀምራል።ኢንሻ አሏህ
#የሻዕባን_ወር_አያመል_ቢድ_ፆም (በኢስላማዊው የቀን አቆጣጠር የወሩ13ኛው,14ኛው,15ኛው ቀን) ፆም በአላህ ፍቃድ እንደ ሀበሻ አቆጣጠር በ24/05/2018 ዓ.ል ነገ እሁድ ይጀምራል።ኢንሻ አሏህ ዛሬ ማታውን ነገን ለመፆም ነይተን እንደር። 👉🏾  #13ኛው_እሁድ 24/05/2018 ዓ.ል✅ 👉🏾  #14ኛው_ሰኞ 25/05/2018 ዓ.ል✅ 👉🏾  #15ኛው_ማክሰኞ 26/05/2018 ዓ.ል✅ መፆም የሚፈልግ ራሱን ያዘጋጅ። አላህ ይቀበለን! 🤲 ☞ የአላህ መልክተኛ (ﷺ) 📚 ቡኻሪ #1979/ ቲርሚዚ #761 ۞ t.me/hidaya_multi ۞

#የሻዕባን_ወር_አያመል_ቢድ_ፆም (በኢስላማዊው የቀን አቆጣጠር የወሩ13ኛው,14ኛው,15ኛው ቀን) ፆም በአላህ ፍቃድ እንደ ሀበሻ አቆጣጠር በ24/05/2018 ዓ.ል ነገ እሁድ ይጀምራል።ኢንሻ አሏህ
#የሻዕባን_ወር_አያመል_ቢድ_ፆም (በኢስላማዊው የቀን አቆጣጠር የወሩ13ኛው,14ኛው,15ኛው ቀን) ፆም በአላህ ፍቃድ እንደ ሀበሻ አቆጣጠር በ24/05/2018 ዓ.ል ነገ እሁድ ይጀምራል።ኢንሻ አሏህ ዛሬ ማታውን ነገን ለመፆም ነይተን እንደር። 👉🏾  #13ኛው_እሁድ 24/05/2018 ዓ.ል✅ 👉🏾  #14ኛው_ሰኞ 25/05/2018 ዓ.ል✅ 👉🏾  #15ኛው_ማክሰኞ 26/05/2018 ዓ.ል✅ መፆም የሚፈልግ ራሱን ያዘጋጅ። አላህ ይቀበለን! 🤲 ☞ የአላህ መልክተኛ (ﷺ) 📚 ቡኻሪ #1979/ ቲርሚዚ #761 ۞ t.me/hidaya_multi ۞

#የሻዕባን_ወር_አያመል_ቢድ_ፆም (በኢስላማዊው የቀን አቆጣጠር የወሩ13ኛው,14ኛው,15ኛው ቀን) ፆም በአላህ ፍቃድ እንደ ሀበሻ አቆጣጠር በ24/05/2018 ዓ.ል ነገ እሁድ ይጀምራል።ኢንሻ አሏህ
#የሻዕባን_ወር_አያመል_ቢድ_ፆም (በኢስላማዊው የቀን አቆጣጠር የወሩ13ኛው,14ኛው,15ኛው ቀን) ፆም በአላህ ፍቃድ እንደ ሀበሻ አቆጣጠር በ24/05/2018 ዓ.ል ነገ እሁድ ይጀምራል።ኢንሻ አሏህ ዛሬ ማታውን ነገን ለመፆም ነይተን እንደር። 👉🏾  #13ኛው_እሁድ 24/05/2018 ዓ.ል✅ 👉🏾  #14ኛው_ሰኞ 25/05/2018 ዓ.ል✅ 👉🏾  #15ኛው_ማክሰኞ 26/05/2018 ዓ.ል✅ መፆም የሚፈልግ ራሱን ያዘጋጅ። አላህ ይቀበለን! 🤲 ☞ የአላህ መልክተኛ (ﷺ) 📚 ቡኻሪ #1979/ ቲርሚዚ #761

Repost from N/a
▣ ጥሩና መጥፎን ሰብስባ የያዘች አንቀፅ | ክፍል 1 | ኡስታዝ አህመድ አደም 🌐 ቪድዮውን በዩቱብ ለመመልከት ከታች ያለውን ይጫኑ    ➥https://youtu.be/NCQuBasqoCI ⬇️ ሙሉ ቪድዮውን ዳውንሎድ ለማድረግ ከታች ያለውን ቻናል ይቀላቀላሉ    ➥https://t.me/hidayayoutube 💠 ዋና የቴሌግራም ቻናላችንን ለመቀላቀል    ➥https://t.me/hidaya_multi

➪በቴሌግራም : https://t.me/hidaya_multi ➪በዋትሳፕ : https://shorturl.at/bl4G0 ➪በቲክቶክ : https://shorturl.at/aO2q3 ➪በኢንስታግራም : https://shorturl.at/32DGo ➪በፌስቡክ : fb.com/share/1AHTjVNnjL/ ➪በዩቲዩብ : https://shorturl.at/ZZp1W ➪በX(ትዊተር) : https://x.com/hidaya_multi ላይ ያገኙናል!

የ1446 ሂ የረመዷን ማስታወሻ ☝️☝️☝️ ላፍቶ ቢላል መስጂድ ኸትም